Get Mystery Box with random crypto!

Natnael Mekonnen

የሰርጥ አድራሻ: @natnaelmekonnen21
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 173.42K
የሰርጥ መግለጫ

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7
Facebook.com/natnaelmekonnen.et
Instagram.com/natnaelmekonnen21

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 405

2022-05-13 14:02:00
ለ 3 ቀን ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ ከ @habmartofficial

አዳዲስ ዘመናዊ ስልኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ HABMART :: ከሙሉ አክሰሰሪ እና ከአንድ ዓመት ዋስትና ጋር

REDMI 9A ( 64/4gb ) … 10,800br

A51 5g (128/6gb )….. 17,000br
A71 5g (128/8gb )….. 19,500br
A90 5g (128/6gb )…. 16,000br

Iphone X 256gb … 25,500br
Iphone 11 128gb …. 37,000br

Note 10+ 5g ( 256gb/12gb )… 29,000br

Redmi note 7 pro (128/6gb )… 14,500br
Redmi note 9 ( 128/4gb )…. 16,000br
Redmi note 10 pro (128/6gb 108mp camera ) … 18,800br
Redmi note 10 ( 128/6gb )…. 16,900br

ሌሎችም አሉን ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን 0913849228 @habworld
Join our channel for more products @habmartofficial

ቦሌ መድሃኒአለም Selam city mall, 3rd floor
ልደታ AIA የገበያ ማዕከል , ground floor
16.2K views11:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 14:01:34
ናሽ የጥርስ እና የዓይን ህክምና ክሊኒክ
        Nash Dental and Optometry Clinic
 
ናሽ የጥርስ እና የዓይን ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስና የአይን ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢  
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
 
➢ የረዥም እርቀት፤ የአጭር እርቀት እና ከእድሜ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የቅርብ እይታ መቀነስ ምርመራ እና ህክምና
➢ ሁለት ዓይኖች ተቀናጅተው ያለመስራት ችግር ምርመራ እና ህክምና
➢ በተለያዩ ምክንያቶች የሚከሰት የእይታ መቀነስ ችግርን ምርመራና ህክምና
➢ የህፃናት የአይን ምርመራና ህክምና
➢ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የአይን መነጽሮች የሎው ቪዥን ድጋፍ መስጫ የቪዥን ቴራፒ መሳሪያዎች መለካት ማስተካከል እና ማዘዝ
 
 
በሁሉም የህክምና አይነቶች ቅናሽ አድርገናል
      አድራሻ: ቁጥር 1 ሜክሲኮ ገነት ሆቴል ፊት ለፊት ካሳ ግራንድ ሞል 4ኛ ፎቅ
                       ቁጥር 2 ሰሚት ሳፋሪ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ገሊላ ፕላዛ
                       Tel: 0905262626, 0913858561
14.9K views11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 14:00:46
የልብስ ማስጫ
ለክረምት ለበጋ የሚሆን የልብስ ማስጫ ይዘንሎት መተናል

ልብስ በትንሽ ቦታ ማድረቅ የሚያስችል አስደናቂ ማስጫ

Retractable Cloth line Rope

#በበረንዳ #በባኞ #በእቃቤት ተገጥሞ አገልግሎት የሚሰጥ

#ብርድልብሶች #ጋቢ #ሱሪ #ሸሚዞች #ሹራቦች የሚያሰጣ

4.2ሜትር ርዝመት ያለው
ገመዱ በራሱ የሚጠቀልል

የማይዝግ ጠንካራ የብረት ሽቦ ገመድ

ዋጋ፦ 1200 1000 ብር

< ውስን ፍሬ ነው የቀረው>
< Limited Stock

Telegram - t.me/qnashcom
ጥራት ዋስትና ቅናሽ
አድራሻ መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3 ተኛ ፎቅ ቁጥር 329 ከሊፍት እንደወረዱ በግራ በኩል የፎቁ መጨረሻ ዞር እንዳሉ
ስልክ:
0946966440
0905464599
+251118639952
15.4K views11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 12:59:08
የዘኢኮኖሚስት ዘጋቢው ቶም ጋርድነር የስራ ፈቃድ ተሰረዘ!

የዘ ኢኮኖሚስት መጽሔት ዘጋቢው ቶም ጋርድነር በኢትዮጵያ የነበረው የሥራ ፈቃድ መሰረዙን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አስታውቋል።ባለስልጣኑ ለጋዜጠኛው በጻፈው ደብዳቤ ላይ እንዳስታወቀው፤ ጋዜጠኛው ከሙያ ስነ ምግባር ውጭ በተደጋጋሚ ሲሰራ በመገኘቱ ተደጋጋሚ የቃል እና የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶታል።

በተጨማሪም ከጋዜጠኛው ጋር ውይይት በማድረግ ከስህተቱ እንዲታቀብ ለማድረግ ጥረት መደረጉን ባላስልጣኑ ገልጿል።

ይሁን እንጂ ቶም ጋርድነር የሙያውን ስነ ምግባር በማክበር ለመስራት ባለመቻሉ ከዛሬ ግንቦት 5 ቀን 2014 ዓም ጀምሮ በኢትዮጵያ የነበረው የጋዜጠኝነት የስራ ፈቃድ መሰረዙንና ከዚህ በኋላ በጋዜጠኝነት ስራ በኢትዮጵያ ውስጥ መስራት እንደማይችል ባለስልጣኑ አስታውቋል።

ዘ ኪኮኖሚስት በዚህ ጋዜጠኛ ምትክ ሌላ የሙያውን ሥነ ምግባር አክብሮና ገለልተኛ ሆኖ መስራት የሚችል ሰው መድቦ ማሰራት እንደሚችልም ባለስልጣኑ በዚሁ ደብዳቤ ላይ ገልጿል።
2.8K views09:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 12:36:23
165 ተሽከርካሪዎች በትግራይ ክልል 3 ሺሕ ቶን ምግብ አከፋፈሉ!!

የዓለም የምግብ ፕሮግራም ባለፈው ሳምንት የእርዳታ አቅርቦት የጫኑ 165 ተሽከርካሪዎች ወደ ትግራይ ክልል ደርሰው 3 ሺሕ ቶን ምግብ ማከፋፈሉን አስታወቀ፡፡

የምግብ አቅርቦቱ 120 ሺሕ ዜጎችን ተደራሽ ማድረጉ ተጠቁሟል፡፡ 3 ሺሕ 4 መቶ ቶን የምግብ እርዳታ ደግሞ ወደ ማከፋፈያ ጣቢያዎች መላካቸው ተገልጿል።

በተጨማሪም አሁን ላይ እርዳታ የጫኑ 94 ተሽከርካሪዎች ወደ ትግራይ እያቀኑ ነው ተብሏል፡፡ የምግብ እርዳታ ስርጭቱ በአፋር እና በአማራ ክልልም በሂደት ላይ መሆኑን የዓለም የምግብ ፕሮግራም በማኅበራዊ የትስስር ገፁ ገልጿል።
6.8K views09:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 11:58:59 በቀጣይ 5 ዓመት 60 በመቶ የሚሆነውን የመድሀኒትና የህክምና ግብዓት በሀገር ውስጥ ምርት ይሟላል ተባለ።

በቀጣይ አምስት አመታት 60 በመቶ የመድኃኒት እና የህክምና ግብዓትን በሃገር ውስጥ ምርት እናሟላለን ሲሉ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገልጸዋል። ሚኒስትሯ ይህንን የተናገሩት የፋርማሲዩቲካል አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍን በአዲስ ምዕራፍ ለማጠናከር ከፋርማሲዩቲካል አምራቾች እና ባለድርሻ አካላት ጋር እየተደረገ ባለው ምክክር መድረክ ነው።
11.5K views08:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 11:57:47
የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሶማሌ ክልል በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች አስር ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።

የተደረገውን ድጋፍ የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ጅግጅጋ ከተማ በመገኘት ለሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ማስረከባቸውን አፋር ክልል ኮሙኒኬሽን የተገኘው መረጃ ያሳያል።

የአፋር እና የሶማሊ ወንድማማች ህዝቦች በተለያዩ ጊዜያት እርስ በእርስ ሲደጋገፉ የመጡ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን የአፋር ክልል በአሁኑ ወቅት አሸባሪው ህወሀት በከፈተው ወረራ ከፍተኛ የሆነ ችግር ውስጥ ቢሆንም ለወንድም ሶማሌ ህዝብ በድርቅ ምክንያት ለደረሰበት ጉዳት ድጋፍ የክልሉ መንግስት ድጋፉን አድርጓል ተብሏል።

የሶማሊ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የአፋር ክልል በሶማሊ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ላደረገው ድጋፍ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
11.6K views08:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 11:57:14
ዛሬ በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ያስመረቅነውና የኢንቪቮ ግሩፕ ኢንቨስትመንት የሚመሰገን ነው። ከ50,000 ከሚበልጡ አርሶ አደሮች ጋር ትስስር በመፍጠር በዓመት 60,000 ቶን ብቅል ለማምረት የሚያስችል መሆኑ፣ በዋናነት የውጭ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርቶች ለመተካት የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ ያስችላል። ኢትዮጵያ እንዲህ ባለ መጠነ ሰፊ መንገድ ሙዓለ ነዋይ ለማፍሰስ የሚፈልጉ ቁርጠኛ ባለሀብቶችን ለመቀበል እና አስቻይ ሁኔታዎችን ለመፍጠር ዝግጁ ናት።

The investment by Invivo Group at Ethiopia’s Bole Lemi Industrial Park that we inaugurate today is commendable. Producing 60,000 tons per year of malt through establishing linkage with over 50,000 farmers is key in supporting national import substitution efforts. Ethiopia stands ready to welcome and create an enabling environment for committed investors interested in operating at such a large scale.
8.9K views08:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 11:56:50
የጆሮ የመስማት አቅም ማነስ ድምፅን ከሩቅ ለመስማት እንዳነቸገር 0911284905 ይደውሉል
HEARING AID
በተመጣጣኝ ዋጋ 6800birr ከ 2 አመት ዋስትናጋ
ይደውሉልን ያሉበት ድረስ እናደርሳለን

-በማንኛውም የእድሜ ክልል ላይ ላለ የሚሆን
-በዛላይ ለአደራረግ እና ቢታይ ቀለል ያለ
-ለሁለቱም ጆሮ ለሚፈልጎ ማድረግ የሚችሉት
-ቻርጅ ተደርጎ ረዘም ላለ ጊዜ የሚቆይ
-እራሱላይ ፓወር ባንክ ያለው

በተለያያ ምክንያት በአደጋም በተፈጥሮ ለሚከሰት የመስማት ችግር ላጋጠማቸው

ተጨማሪ የማዳመጫ መሳሪያ ይዘንላቹ ቀርበናል
ይዘዙ ከፃን እስከ አዋቂ መጠቀም ይችላሉ ክፍለ ሀገር አንልካለን አዲስ አበባ በነፃ እናደርሳለን
9.0K views08:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 11:56:32
የሊንኮቹን ዝርዝር ለማግኘት

Join our telegram

https://t.me/+kpVVJnBHB5ZhZjI0
9.0K views08:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ