Get Mystery Box with random crypto!

freedom

የቴሌግራም ቻናል አርማ my_oromia — freedom F
የቴሌግራም ቻናል አርማ my_oromia — freedom
የሰርጥ አድራሻ: @my_oromia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.67K

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-05-22 06:31:48
ማህበረ ቅዱሳን ቲቪ ታግዷል !
ሚዲያቸውኝ ማገድ ብቻ ሳይሆን ማህበረ ቅዱሳን የወንበዴዎች ማህበር ሙሉ ለሙሉ በማፍረስ የሀገርን ደህንነት ማስጠበቅ ይቻላል
@my_oromia
33 views03:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-22 00:18:40
ብዙዎቹ አመት ከአመት ተንጠባጥበው ሲወርዱ በአቋሙ ፀንቶ ሳይወርድ ብልፅግናን ለ 5 አመት የቆየው ስዩም ጉማሬው ዛሬ በእኩለ ለሊት እንደተንጠባጠበ በይፋ አሳውቋል

የዛሬ 2 አመት ፈጣሪዬን ምን አልኩት መሠላችሁ ? " ብርሀኑ ነጋ ሻንጣውን ይዞ ወደ ውጪ ሀገር ፈርጥጦ የውሻ ለቅሶ እያለቀሰ መንግስትን ሲቃወም ሳታሳየኝ እንዳልሞት ጠብቀኝ አደራ " ነበር ያልኩት። ይሄን ፀሎት ስፀልይ የአሀዳዊው ቡድን ከብልፅግና ጋር በፍቅር የወደቁበት ጊዜ ላይ ነበር። አሁን ላይ ህልሜ ለመሳካት ብዙ ጊዜ የሚያስጠብቀኝ አይመስለኝም እንደ ፈጣሪ ፍቃድ
@my_oromia
875 views21:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 23:07:39 አማራ ለሙስሊም ካለው ጥላቻ የተነሳ ሞጣ ላይ በህጋዊነት ካርታ ያለውን መስጅድ አቃጥሎ ሀይሎጋ እያለ ጭፍሯል ፣ ወሎ ላይ በ2 ቀን ውስጥ 14 ህጋዊ መስጂዶችን በማቃጠል ታሪክ መስራቱም የቅርብ ጊዜ ታሪክ ነው ፣ ኢትዮጲያ የክርስቲያን ደሴት ናት ሙስሊሞች መጤዎች ናቸው በማለት የሚታወቀውም ቆሞቀሩ አማራ ነው ፣ በፍካሬ ማርያም የመጀመሪያ እትም መፅሀፍ ላይ እስላምን እና ጋላ መጥፋት አለበት ብሎም የፃፈው ደንቆሮ አማራ ነው ፣ ታላቁን ኢማም አህመድ (ግራኝ አህመድ) እንደ ጨፍጫፊ አውሬ ቁመቱ አርባ ክንድ እያለ ለልጅ ልጆቹ የሙስሊም ጥላቻ ተረት እየመገበ የሚያሳድገውም አማራ ነው።

ዛሬ ይህ አማራ ለሙስሊሙ ጠበቃ ለመምሰል ሲሟሟት ማየት እጅጉን ያስቃል

ሰሞኑን ህጋዊ ካርታ የሌላቸው የሙስሊም ፣ የፕሮቴስታንት እና የኦርቶዶክስ ቤተ እምነቶች እንዲሁም ሱቆች እየፈረሱ ይገኛሉ ያልፈረሱትም በዚህ ወር ይፈርሳሉ ። አንድ ሀገር በህዝቡ ቁጥር ልክ ምን ያክል ቤተ እምነት መኖር እንዳለበት ፣ ምን ያክሉ ቦታ ለመናፈሻ ፣ ምን ያክሉ ቦታ የትምህርትቤት ቦታ... ወዘተ መሆን እንዳለበት በፕላኑ ላይ ተቀምጧል።

አንዳንዱ ደግሞ የሌላው እምነት ቤት ሲፈርስ " ቆንጆ ነው ህገወጥ ስለሆነ መፍረስ አለበት" ሲል ከርሞ የራሱ የእምነት ቤት ሲፈርስ ማለቃቀስ እና መፎከር ጀምሯል። ይህ ደብል ስታንዳርድ ይባላል። ጨረቃ ቤት ከሆነ ጨረቃ ቤት ነው። የተሻለ የሚባል የጨረቃ ቤት የለም። ህጋዊ ካርታ ያለው ቤተ እምነት ሲፈርስ ሁላችንም ተባብረን ፍትህ እንጠይቃለን ለጊዜው ግን ይህ አልተፈጠረም
@my_oromia
1.3K views20:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 14:51:40 የድል ዜና

ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት የ ቦቆጂ እስርቤትን ሰብሮ በመግባት የፖለቲካ እስረኞችን በሙሉ ነፃ አውጥቷል
@my_oromia
3.3K views11:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 14:34:24
ሰንበትን ከ አቶ ጴጥ ጋር ቃም ቃም እያደረጋችሁ አሳልፉ
ሰኞ ከ ቅዱሳን የኦሮሞ አባቶች ጋር ትንቅንቅ ለማድረግ ካልተቃመ ከባድ ነው

ተወደደም ተጠላም ፣ ተገላመጥክም ተጋጋጥክም ካሁን በኋላ ኦሮሚያ ላይ የሚሾም የጎጃም ደብተራ የለም። ለኦሮሚያ ከበቂ በላይ የበቁ ቅዱሳን አባቶች አሉ።
@my_oromia
3.3K views11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 20:59:50 ሰበር አዝናኝ ዜና

እስክንድር ነጋ " የአማራ ህዝባዊ ግንባር" የተባለ አዲስ ድርጅት መመስረቱን አሁን ከመሸ በራሱ ድምፅ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

አዲስ አበቤ የምትለው ትግል አላዋጣ ሲል በቀጥታ የአማራ ግንባር ብለህ መጣህ ?ጉርባ ጪንቢሊ(ጎልጋ) ባፈቴ ።


መሪህ ቃላቸው ደግሞ "ትግላችን በአማራነት ጀምሮ በኢትዮጲያዊነት ይጠናቀቃል" ይላል። ፐ...
@my_oromia
5.0K views17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 16:42:39 ዛሬ በመኪና አደጋ ህይወታቸው ላለፈ 15 የመደ ወላቡ ዩኒቨርስቲ አስተማሪዎች ነብሳችሁን በጥሩ ጎን ያድርገው። ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጆቻቸው መፅናናትን ይስጥልን።

ከሟቾቹ ውስጥ ለኦሮሞ ህዝብ ድምፅ በመሆን የሚታወቀው አብዲ ባሌም ይገኝበታል በጣም አዝናለሁ
@my_oromia
4.8K views13:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 19:37:08 ሀቅ !
ሀገር እያፈረሱ ያሉ 3ቱ አካላት

1ኛ:- የአማራ ፖለቲከኛ
2ኛ:- የአማራ ሲኖዶስ
3ኛ:- ፋኖ
@my_oromia
5.3K views16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 21:14:46 አባ ጴጥሮስ*ዛሬ " የኦሮሞዎቹ ጳጳሳት ከተሾሙ ስልጣን እለቃለሁ" አሉ ተባለ

የእርሶ ስልጣን መልቀቅ ጥቅም እንጂ መች ጉዳት አለው እና ነው የሚመፃደቁት ? ዘወትር ኦሮሞ ላይ ማቀርሸት የማይሰለቸው እከካም ሽማግሌ መሆኖትን ስነግሮት በታላቅ አክብሮት ነው። እርሶ ስልጣን እንዳይለቁ እንደ ፊውዳሉ ዘመን ከእርሶ የትውልድ ቦታ ከ ጎጃም እየተመረጠ ኦሮሚያ ላይ መሾም አለበት ማለት ነው ። በ21ኛው ክፍለዘመን ሰው በዚህ ልክ እንዴት የዘቀጠ አተላ ጭንቅላት ሊሆን ይችላል
@my_oromi
5.8K views18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 07:37:42
በ WBO ጥንካሬ የኦሮሚያ የነገዋ እጣፋንታ ብሩ እየሆነ ነው !

አሁን የምትመለከቱት የብልፅግና የኦሮሞን ጥያቄ የመመለስ ወከባ እና ሩጫ እንዲፈጠር የአንበሳውን ድርሻ የሚወስደው WBO ነው። WBO በመላው ኦሮሚያ በሚያደርገው ውጊያ ትንፋሽ ያጣው ብልፅግና ያለው አማራጭ የህዝቡን ጥያቄ መመለስ እንደሆነ ብቻ የተረዳ ይመስላል። ብልፅግና በራሱ ፍላጎት ባይሆንም ለህልውናው ብሎ የኦሮሞን ጥያቄ ይመልሳል ተብሎ ይጠበቃል ብቻ ኦሮሞ ጫና መፍጠሩን እና WBOን መርዳቱን ይቀጥል። እንደዛ ካደረገ ብቻ ነው የሀይል ሚዛኑ ወደ ኦሮሞ ሆኖ ሊቀጥል የሚችለው።
@mY_oROMIA
2.6K views04:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ