Get Mystery Box with random crypto!

freedom

የቴሌግራም ቻናል አርማ my_oromia — freedom F
የቴሌግራም ቻናል አርማ my_oromia — freedom
የሰርጥ አድራሻ: @my_oromia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.67K

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-06-30 19:55:37 ከአመት በፊት "ኢዜማ 80% አማራ 15% ጉራጌ እና 5% ከጋሞ ተባብረው የመሰረቱት የግል ኩባንያ ነው) ብዬ ስናገር " ውሸት ነው ኢዜማ የሁሉም ኢትዮጲያዊ ፓርቲ ነው በሰውነት የሚያምን....ቲሪሪም ፒሪሪም" ስትሉ የነበራችሁ ዛሬ ምነው ጠፋችሁ

ዛሬ በወጣው አዲስ መረጃ ኢዜማ 80% የፓርቲው አባሎቹ ( አማራዎቹ በሙሉ) ፓርቲውን መልቀቃቸው በይፋ ተነግሯል። ያው ቀደም ብሎ እንደወሬ ሲናፈስ ነበር ግን ዛሬ በይፋ ተረጋግጧል። አሁን ኢዜማን 15 ለ 5 ጉራጌ እና ጥቂት ጋሞዎች ሼር ካምፓኒ አድርገውታል
ከጥቂት ጊዜ በኋላ ደግሞ ጉራጌው ጋሞውን ሲፈነግለው የግል ድርጅት ያደርገዋል።

ድኔቄም የሰውነት ፖለቲካ
@my_oromia
4.3K views16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-29 19:47:40 ጉማውን ሳንመልስ 3 አመት ደፈነ !
አኛ በቁም ሆነን ወሬ ብቻ ፤ እሱ ሞቶም ይበልጠናል
@my_oromia
4.8K viewsedited  16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-29 19:45:20 Channel photo updated
16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-27 20:30:00 Eid Mubarak !
@my_oromia
6.2K views17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-27 19:31:08 በ identity crisis የምትሰቃየው አንዲሁም የብርሀኑ ነጋ የጭን ገረድ የሆነችው ብርቱካን ሚዴቅሳ "ህወሓት በአዲስ ስም አዲስ ፓርቲ መስርቶ ይመዝገብ የድሮ ስሙ ተሰርዟል ። ተመልሶ ህወሓት እኝደ ፓርቲ አይቆጠርም" ብላ ብትገግምም የበሻሻው አራዳ በፕሪቶሪያ ድርድሩ ላይ ከፈረመው የድርድር ሰነድ ጋር የማይጣጣም ስለሆነ ቡርትካንን ከምርጫ ቦርድ ሀላፊነቷ በካልቾ ብሎ ወደማስወጣቱ እየተንደረደረ ነው ሌላው ነገር በሙሉ ድራማ ነው።

መቼም ለቡርትካን ተብሎ የሰሜኑ ጦርነት በድጋሚ አይጀመር
@my_oromia
6.3K views16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-25 21:17:21 ኦነግ በውስጡ ቆራጡን ፣ ጀግናውን ፣ ከሀዲውን ፣ ግሳንግሱን ፣ ወላዋዩን ፣ ትግል ጎታቹን ፣ ወሬኛውን፣ ሰላዩን በሙሉ አንድላይ አዝሎ ይዞ ትግል የጀመረበትን 50ኛ አመት ሊያከብር ነው !

የኦነግ ዋነኛ ጠላት ያለው ከውጪ ሳይሆን እዛው ቤቱ ውስጥ ያሉት ግሳንግሶች ናቸው። ይባስ ሰሞኑን " ጃል ፈቀደ የሚመራው አመታት ያስቆጠረው ሽፍታ ቡድን ከኦሮሚያ ተሻግሮ ከአሜሪካ እና ከ አውሮፓ ድረስ ዶላር እየጎረፈለት ስር እየሰደደ መሆኑን ኦነግ WBO እንደደረሰበት እና ዲያስፖራው ለጊዜው ገንዘብ መርዳት አቁሞ ትክክለኛ WBOን መርጃ መንገድ በቅርቡ ሲዘጋጅ በዛ በኩል መርዳት እንዳለበት አሳውቋል"

በከተማ የሚገኘው ኦነግ ጋር ደግሞ እንደ ምስጥ መንጋ ስግስግ ብለው ተቀምጠው ኦነግ አንድ እርምጃ ሲራመድ ሁለት እርምጃ ወደኋላ የሚጎትቱ እልፎች ናቸው። ኦነግ ከውጪ ጠላቱ ይልቅ እነዚህን የውስጥ ተባዮችን ጠራርጎ መንጥሮ ማውጣት ላይ አተኩሮ መስራት አለበት።

ከህወሓት ትልቅ ትምህርት መውሰድ አለብን። የ ህወሓት ጥንካሬው የውስጥ ከሀዲዎችን ፅድት የማድረግ ጥበባቸው ነው።

ፅዳት የሚጀምረው ከቤት ነው። ኦነግ ውስጥ ተቀምጠው 50ኛ አመት ሊያከብሩ እያሽቃበጡ ያሉ ግን ደግሞ ለ 60 አመት ያድርሰን እያሉ ትግል እንዲራዘም የሚመኙ እንዳሉ የምናውቀው ነው።

ብቻ ትግላችን እንዳይራዘም ከተፈለገ ቅድሚያ ተባዮቹን ማስወገድ
@my_oromia
8.1K views18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-24 23:57:37 ዜና ደጀን!!!

አሁን ከመሸ ደደቡ አማራ ደጀን ላይ ብዙ የመከላከያ ሰራዊት ጨፍጭፌአለሁ ብሎ እየፎከረ ይገኛል። ነገ ጠዋት ደግሞ ተከበብኩ ብሎ ሲያለቅስ የምንሰማ ይሆናል።

አብይ አህመድ ግን የአማቾቹ ክልል ላይ መጨከን አልቻለም ። በጭካኔ ድሮን የሚጠቀመው ትግራይ እና ኦሮሚያ ላይ ብቻ ነው።
@my_oromia
7.1K views20:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-24 23:46:38
አለም አቀፍ ዜና !

በሰርጓጅ መርከብ 3,800 ሜትር ወደታች ወርደው የ ታይታኒክ መርከብ የሰመጠበትን ቦታ ለማየት ጉዞ የጀመሩት 5 የአለማችን ቱጃር ቢሊዮነሮች ሰርጓጅ መርከቧ በመፈንዳቷ ሁሉም ወደ አመድነት ተለውጠው የታይታኒክን ታሪክ ከ 111ኛ አመት በኋላ ሊደግሙት ችለዋል ።
ነብስ ይማር
@my_oromia
6.6K views20:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-24 21:48:45
የቆማጣው ሚኒሊክ የሽንት ጨርቅ ቀለም ከኦሮሚያ ቤተክርስቲያኖች በስፋት እየፀዳ ነው
@my_oromia
5.7K views18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 12:05:39 የአማራ ቲቪ ከ አመት በፊት ጌታቸው ረዳ ተገደለ ብሎ ሰበር ዜና ሰርቶ ነበር ዛሬ ደግሞ ጌታቸው ረዳ ባህርዳር ገባ ብሎ ሰበር ዜና እየሰራ ነው የከሰረ ሚዲያ
@my_oromia
3.1K views09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ