Get Mystery Box with random crypto!

freedom

የቴሌግራም ቻናል አርማ my_oromia — freedom F
የቴሌግራም ቻናል አርማ my_oromia — freedom
የሰርጥ አድራሻ: @my_oromia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.67K

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-06-06 23:46:37 "በአጭር ቃል ኦሮሙማንና ኦሮሚያን ተችተህ ፣ እንደፈለክ ተሳድበህ በኦሮሞ ምድር መኖርህ በእራሱ የኦሮሞ ህዝብን ሆደ ሰፊነትና ታጋሽነት ካላሳየህ አንተ ድልብ መሃይም ነህ "
~
Finfinne Times
@my_oromia
1.9K views20:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 07:35:10 " አሁን በጣም ብዙ የምንሰራው ነገር አለ ለዛ ዝግጁ ሁኑ" ዘመነ ካሴ ትናንት ለፋኖ ያደረገው ንግግር ነው

የሱ መደንፋት አይደለም የገረመኝ ብልፅግና ምን እያሰበ እንደለቀቀው ለማወቅ ነው የጓጓሁት
@my_oromia
3.6K views04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 06:43:00 ስልጤ ለኦሮሞ ክፋት የለውም !

ስልጤ ቢጮህ ቢሳደብ ለ መስኪዱ ለዲኑ ካለው ፍቅር አንፃር ነው እንጂ ኦሮሞን ጠልቶ አይደለም።
ጉራጌ ግን by default ለሀይማኖቱ ግድ የለውም ፣ ለጉራጌነቱም ግድ ለየውም ሁልጊዜ አማራን ለማስደሰት እና በአማራ ለመሞገስ ኦሮሞ ላይ ሲያቀረሽ የጥላቻ ናዳውን ሲያዘንብ ይውላል። ለጉራጌ በአማራ መወደስ የመጀመሪያ ደረጃ እርከን ክብሩ ነው።

ስልጤ ምንም አይነት ስድብ ቢሳደበ እረዳቸዋለሁ ከክፋት ከተንኮል ሳይሆን ሀይማኖቴ ተነካ ብሎ "ስላሰበ" የሚያደርገው ነገር ነው። ስልጤዎች ይመቻችሁ እናንተን ከጉራጌ ጋር ማወዳደር እናንተን ማሳነስ ነው።
@my_oromia
3.7K viewsedited  03:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 08:59:52
የአማራ ግፍ ቀን በቀን እየጨመረ መጥቷል ያሳዝናል

ቪዲዮውን እያያችሁ ሌላውም ይሄን ግፍ አይቶ ጭካኔያቸውን እንዲረዳ ሼር አድርጉት
@my_oromia
4.6K views05:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 18:23:58 ሰሞኑን የከበደው ሰማይ ጎርፍ ሊያዘንብ እንደሆነ ጥቂቶች ብቻ ተረድተዋል አብዛኛው ግን ደንዝዟል ትኩረቱ ሁሉ ሸገር ላይ ሆኗል ጎርፉ ግን ጠራርጎ የሚወስደው በትንሹ ከሸገር 300 ኪሎሜትር የራቀው የሴጣኖቹ መንደርን ይሆናል።
@my_oromia
4.9K views15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 18:08:25 ዘመነ ካሴ ተፈታ!!
ብዙ አትደሰቱ ብልፅግና ዘመነ ካሴን ሊፈታ የሚችለው በ 3 ምክንያቶች ብቻ ነው።

1ኛ:- " በቅርቡ የተፈታው ዘመነ ካሴ ከስህተቱ አልማር ብሎ በድጋሚ ታጥቆ ሲታገል በጦርሜዳ ተገደለ" ብለው ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ከዚህ አለም ሊያሰናብቱት ነው።

2ኛ:- አስማምተውት ወይም በቤተሰብ አስፈራርተውት ለመንግስት እንዲሰራ እንዲሰልል አድርገውት ነው።

3ኛ:- በዘመነ ካሴ ሲመራ የነበረው የሽፍታ ሰንሰለት ሰሞኑን በ እስክንድር ነጋ መዋቅር (የአማራ ህዝባዊ ግንባር) ውስጥ እየገባ ስለሆነ ይህ ሀይል ዘመነ ሲፈታ የመሪ መሰንጠቅ ውስጥ እንዲገቡ እና በመሀል ክፍተት ለማግኘት ይሆናል

ከ3ቱ ምክንያቶች ውጪ አዝነው ሊለቁት የሚችሉበት ምክንያት የለም።
@my_oromia
4.8K views15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 11:08:54 መርካቶ የ Wifi ሮውተር የሸጠልኝ ጉራጌ ትናንት ቲክቶክ ላይ " ኦሮሞነቴ ከሀይማኖቴ አይበልጥብኝም ፣ የኔን ኦሮሞነት ለሽመልስ ጨምራችሁ ስጡት ካሁን በኋላ ኦሮሞ አይደለሁም" ብሎ ቪዲዮ ለቆ አሁት እና ገረመኝ ቆይ ለሽመልስ የሱቅ ቁጥርህን ነግሬልህ ሱቅህን አፍርሰው ወደ ጉራጌ ክልል ይልኩሁል
@my_oromia
4.9K views08:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 11:02:26 መስኪድ ያፈረሰው ብልፅግና ፓርቲ እስከሆነ ድረስ መሰማት የነበረባቸው ድምፆች " ብልፅግና ፓርቲ ከሀይማኖቴ አይበልጥብኝም ። ሀይማኖቴን የማያከብር የብልፅግና መንግስት ገደል ይግባ" ነበር መሆን የነበረበት።

ግን ከጀርባው የተጠነሰሰ ፖለቲካዊ አጀንዳ ስለነበር " ኦሮሞነቴ ከሀይማኖቴ አይበልጥብኝም። ኦሮሙማ ገደል ይግባ" ሲሉ ነው የሚሰሙት

ቆይ ኦሮሞ እንደ ህዝብ መስኪድ አፍርሱልኝ ብሎ ሰልፍ ወጥቷል ? ከ 50% በላይ ኦሮሞስ ሙስሊም አይደለም ? ሲጀመር ኦሮሞነት ሀይማኖት አይደለም ብሄር ነው እስልምና ደግሞ ሀይማኖት ነው። ለምን ሁለቱን አንድ ላይ ማንሳት ተፈለገ ?

ኦሮሞን በፖለቲካ መክፈል ካልቻልን በሀይማኖት መክፈል እንችላለን ብሎ የተናገረው ዘመድኩን በቀለ በአሁኑ ሰዓት ለሙስሊሙ ቀንደኛ ጠበቃ ነኝ እያለ ስታይቱ ከኋላ የነማን ሴራ እንዳለበትስ አስባችሁታል ?

ዘመድኩን አራዳ ሆኖ እንደ ፈረስ እየጋለበህ ነው ንቃ
@my_oromia
4.7K views08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 23:05:52
መልዕክት ከታላቁ ከኡስታዛችን

ታላቁ ኡስታዝ ራያ አባመጫ ይችን አጭር መልዕክት አስፍሯል

"ነፍጠኞች የሙስሊሙን ንዴት እንደ መልካም እድል እየተጠቀሙበት ነው በትኩረት እንራመድ።" በማለት ተናግሯል።

እኛም እያል የነበረው ይሄንኑ ነው። ኡስታዝ ራያ እውነት እና እውነትን ብቻ ይዞ ስለሚጓዝ በኢትዮጲያ ካሉ የሀይማኖት አባቶች በሙሉ በfacebook ተከታይ ብዛት በ 1ኛነት እየመራ ይገኛል። በአሁኑ ሰዓት በፌስቡክ 1.1 ሚሊዮን ተከታይ ያለው ሲሆን ፌስቡኩን በመጠቀም በነፍጠኛ ሴራ እንደ ፈረስ እየተጋለቡ ያሉትን ስሜታቸው አፍንጫቸው ስር ያለ በጭንቅላት ሳይሆን በስሜት የሚነዱትን ወደ ልቦናቸው እየመለሰ ያለ ምርጥ ሰው ነው። ሺህ አመት ያኑርህ
@my_oromia
4.9K views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 17:33:36 ሁሉም በጥናቱ ላይ ይሳተፍ በጣም ተፈልጎ ነው።

- መንግስት መስኪዶችን ያፈረሰው ለሙስሊሙ ጥላቻ ስላለው ነው ብላችሁ የምታምኑ የ ምልክቱን ተጫኑ

- መንግስት ህጋዊ ካርታ የሌላቸውን መስኪዶች ብቻ ነው ያፈረሰው። ከዚህ ቀደም በ ታቦት ወረደ ስም የተሰሩ ህገወጥ ቤተክርስቲያኖች እንደፈረሱት ማለት ነው። እንጂ ለሙስሊሙ ጥላቻ የለውም የምትሉ የ ምልክቷን ተጫኑ

- ኢትዮጲያ የክርስቲያን ደሴት ናት የምትሉ ደግሞ የ ምልክቷን ተጫኑ።

ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል
@my_oromia
5.0K views14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ