Get Mystery Box with random crypto!

freedom

የቴሌግራም ቻናል አርማ my_oromia — freedom F
የቴሌግራም ቻናል አርማ my_oromia — freedom
የሰርጥ አድራሻ: @my_oromia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.67K

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-06-03 15:59:14 " የሆነ ነገር ተናግሬ ነፍጠኛ በንግግሬ ካጨበጨበልኝ የሆነ ስህተት መስራቴ ወዲያው ይታወቀኛል" ሌንጮ ለታ

ወገን ነፍጠኛ እያጨበጨበላችሁ ነው ሰከን ብላችሁ አስቡ ማን እየመራችሁ ማን እየጋለባችሁ እንደሆነ በግልፅ ለማወቅ ሞክሩ። ያለኝ ምክር ይሄው ነው።

አራጅ በሬውን መንዳቱ አይቀርም በሬውም እየተነዳ ሳይሆን መንገድ እየተመራ ይመስለዋል መጨረሻ ግን ሉካንዳ ቤት ከደረሰ በኋላ ምንም ቢፍጨረጨር ከቢላ አያመልጥም።
@my_oromia
5.1K views12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 15:29:05 Hi
@my_oromia
4.9K views12:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-31 06:38:01
"የኢትዮጵያችን መንግስት ትግስታችንን ጨረስን ነበር አይደል ያሉት"እነሽሜን ትግስታቸውን አስጨርሰናቸዋል።አሁን ዋቃ ብርታቱን ይስጣቹ ነው የምንላቹ! ያአሁኑ ያፈርሳቸዋል፤

"ኦሮምያችን እንይዛለን፤ኦሮሚያ የልጆቿ ነች ይሆናል ይደረጋል"

አሁን ትዕግስት እናበድራቸዋለን! ትግስቱንና ብርታቱን ይስጣቹ እንላቸዋለን ኢምፓየሯን እንንጣታለን፣ እየናጥናት ቂቤው እንዲወጣ እናደርጋለን

የፈሰሰው የጀግኖች ደም ረግቶ ትርጉም ይኖረዋል የተሰበረውም አጥንት በቅሎ ዓይን ኖሮት ለኦሮም ህዝብ የምትመጥን ኦሮሚያ በአፍሪካ ቀንድ በኢትዮጵያ ኢምፓየር ውስጥ የነበረችዋ ኦሮሚያ በመላው አፍሪካ ይህን ታላቅ ህዝብ ክብርና ሞገስ እንዲኖረው እናደርጋለን።"
7.0K views03:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-30 20:58:02 የአይጥ ምስክር ድንቢጥ አሉ

መረጃ ቲቪ ለዘገበው የውሸት ዜና ምንጭ ዘመድኩን በቀለ ብሎ ጠቅሷል።
ዘመድኩን እኮ እስካሁን ድረስ "በኦሮሞ የተገደሉ አማራዎች" ብሎ የዘገባቸውን ዘገባዎች ሁሉ ወደኋላ ተመልሳችሁ አይታችሁ የሟቾቹን ቁጥር ብትቆጥሩ ከሙሉ የኢትዮጲያ ህዝብ ቁጥር ይበልጣል
አይ ዘመድኩን የተራራው ምንጭ። ምን ምንጭ ብቻ ሀይቅ ራሱ ናት

ሰሞኑን በኦሮሞ ላይ ሊከፍቱ ያሰቡት ጥቃት ሳይኖር አይቀርም። ሁልጊዜ እንደ ዚህ አይነት በሬ ወለደ ዘገባዎች ሲሰሩ ከኋላ ያቀዱት ነገር ሊኖር ስለሚችል መጠንቀቅ ያስፈልጋል።

@my_oromia
7.5K views17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-29 19:30:52 23. abdisa defar
https://t.me/Abdisa_Defar
7.7K viewsedited  16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-29 19:24:00 የኦሮሞ አክቲቪስቶች ቴሌግራም ቻናሎች እነዚህ ናቸው 

ሼር አድርጉ !!

1- Dr. Tsegaye R Ararsaa
https://t.me/Tsegaye_R_Ararsaa

2-Daniel Dhaba
https://t.me/danny4677


3-Save Oromia
https://t.me/HawiiEr

4- Oromia Today
https://t.me/Oromiatoday

5-Dr. Etana Habte
https://t.me/etanahabte

6- prof. Ezekiel Gebissa
https://t.me/egbissa

7- Kush Media Network
https://t.me/KMN12345medianetwork

8-Freedom (My Oromia)
https://t.me/My_Oromia

9- Oromia Media Network
https://t.me/oromiamedianetworks

10- Dr. Henok Gabisa
https://t.me/DrHenokGabisa

11- Gumaa Oromrichaa
https://t.me/gumaaoro
12- Waan ofii

https://t.me/waanofiiplus
13- Odaa Tarbii

https://t.me/odaatarbii
14- Finfinne Times
https://t.me/Finfinnetimes5

16- Oromia Times
https://t.me/marroodiinayaas

17- Arraata Biyyoollessaa Oromiyaa
https://t.me/Arraataabiyyoolessaaoromiyaa


18- Sagalee Qeerroo Bilisummaa
https://t.me/Qeerroo2011

19- Essa Yusuf
https://t.me/essayus

21-Jabeessaa Qeerroo
https://t.me/jabeessaawbo

22- Qaree Network
https://t.me/Qarree11
7.0K views16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-28 11:45:25 ግንቦት 20 ህወሓት ፣ ኦነግ እና ሻቢያ በጋራ ነፍጠኛን ላይመለስ የቀበሩበት የብሄር ብሄረሰብ የነፃነት ተስፋ የፈነጠቀበት ድንቅ ቀን
@my_oromia
6.5K views08:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-28 08:58:37
እሁድ ጠዋትን በዚህ ውብ ፎቶ እንጀምረው

አማራ እና ጉራጌ ተስፋ ቁረጡ ኦሮሙማ እስልምናን የሚያቅፍ እንጂ የሚገፋ አይደለም። ቀንደኛ የሙስሊሙ ጠላት ህጋዊ መስጂዶችን በእሳት አቃጥሎ "ሀይሎጋ" እያለ የሚጨፍረው ፋኖ ነው።
@my_oromia
6.8K views05:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-27 21:11:55 የ ኦሮሞ አንድነት መቼም ቢሆን የሚፈርስ አይደለም አትልፉ !

የሙስሊሙ መጨቆን የኦሮሞ መጨቆን ነው ፣ የሙስሊሙ መገፋት የኦሮሞ መገፋት ነው ፣ ለኦሮሞ ነፃነት በዱር በገደሉ የተጋደሉ ግማሹ ሙስሊሞች ናቸው። ሙስሊሙ ለኦሮሞ ህዝብ ባለ ውለታ ሲሆን እንጂ ጠላት ሆኖ አያውቅም።

መንግስት በህጋዊ መንገድ ፕላን ሳይጣረስ ፣ የእርሻ እና የልማት ቦታን ሳይነካ መሬት ሰጥቶ 1000 አዳዲስ መስጂድ ቢገነባ ደስ ይለናል።

የሰሞኑን አጀንዳ አማራ እና ጉራጌ ተባብሮ ጉዳዩን ወደ ሀይማኖት ጥላቻ ለማስመሰል እየተሟሟቱ መሆኑን ታዝቤአለሁ። እኛ የገበሬ የእርሻ መሬት ላይ ያለ ፕላን በህገወጥ መንገድ የትኛውም የእምነት ተቋም መገንባት የለበትም አልን እንጂ የሀይማኖት ጥላቻ የለብንም ኖሮብንም አያውቅም። የሙስሊም ጥላቻ ያለበት ማን እንደሆነ ይታወቃል። ዛሬ እቺን አጀንዳ አግኝተው ሞጣ ላይ ህጋዊ ካርታ ያለው መስጂድ የሚያቃጥሉት ፋኖዎች ለሙስሊሙ ጠበቃ መስለው ብቅ ብለዋል። ዋናው አላማቸው ደግሞ በመንደር አልከፋፈል ያለውን ኦሮሞ በሀይማኖት ለመከፋፈል ነው። ቁርጡን እወቁት የ ኦሮሙማ ሰንሰለት የጠበቀው በሺኒጋ ነው መቼም አይላላም
@my_oromia
8.4K views18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-27 16:31:14 መጀመሪያ እንጀራ ውስጥ ጄሶ ፣ ቅቤ ውስጥ ሙዝ ፣ በርበሬ ውስጥ ቀይ አፈር እየቀላቀልክ መሸጥህን አቁሙ የዛኔ ምንም አየነት ጥያቄ ብትጠይቅ ለሀይማኖትህ ተቆርቋሪ ነህ ትባላለህ። በጠራራ ፀሀይ ህዝቡን በንግድ ስም ስትዘርፍ እና ባዕድ ነገር እየቀላቀልክ ህዝቡን ሲትመርዝ እንዲሁም ካመጣበት ዋጋ 200 እጥፍ አስወድደህ እየሸጥክ ፈጣሪን እጅጉን ማሳዘንህን አቁም። ምድረ አስመሳይ ንገሩኝ ባይ።

የ እናንተ ስራ እኮ በኪሎሜትር ቢገለፅ ከፈጣሪ 1ዐዐ ትሪሊዮን ኪሎሜትር ይርቃል።
#መልዕክቱ_ለመርካቶ_ጉራጌ_ሙስሊምነኝ_ባይ ወንበዴ
@my_oromia
9.1K viewsedited  13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ