Get Mystery Box with random crypto!

freedom

የቴሌግራም ቻናል አርማ my_oromia — freedom F
የቴሌግራም ቻናል አርማ my_oromia — freedom
የሰርጥ አድራሻ: @my_oromia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.67K

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 104

2022-07-15 12:31:56
ዋናው የ ሀገራችን ነቀርሳዎች እነዚህ ናቸው !

የ እነዚህን አፍ መድፈን የሚያስችል ቴክኖሎጂ ሲፈጠር ሁሉም ሰላም ይሆናል።
@my_oromia
5.3K views09:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 09:48:18 የ ጦቢያ ሚዲያዎችን በጠዋቱ ዞር ዞር ብዬ ስቃኝ ጥሩ ለውጥ ተመልክቻለሁ። " WBOን ሙሉ ለሙሉ ደምስሰነዋል" ከማለት ተላቀው " ወደ ኬኒያ አባረነዋል" ወደማለት ተሸጋግረዋል ቢያንስ ይሄ ጥሩ ለውጥ ነው ደና ተደርጋችሁ ስትገረፉ " ተደምስሰዋል አላላችሁም ነበር ?" ብለን እንዳንጠይቅ ይጠቅማችኋል
@my_oromia
5.3K viewsedited  06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 00:41:41
የአለም ጤና ድርጅት ፕሬዝዳንት ዶክተር ቴዎድሮስ አድሀኖም የ ኤዲንበርግ ዩኒቨርስቲ የክብር ዶክትሬት በዛሬው ቀን ሰጥቶታል።

አለም ለዶክተር ቴዎድሮስ የክብር ዶክትሬት ሲሰጠው ይሄ ስንተኛው ነው ? የአለም ሀገራት በዚህ ደረጃ ብቃቱን አይተው የአለም ጤና ድርጅት ዋና ፕሬዝዳንት አድርጎ ደጋግሞ ሲሾሙት ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም እንደሚባለው ከቅርባችን ያሉት የክልል 3 ምቀኞች ዶክተሩ ከስልጣናቸው እንዲወርዱ ያልፈነቀሉት ድንጋይ እንዳልነበር የሚታወስ ነው።

እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎናል
የ ክልል 3ትን ምቀኞች በንዴት በማንጨርጨር ደግሞ ከ ኦሮሚያ ዩኒቨርስቲ ዶክትሬት እናበረክትልካለን
@my_oromia
5.3K views21:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 23:03:56 ለጊዜው ፌስቡክ ላይ በዚህ ብቻ ነው የምገኘው ሌሎቹ በሙሉ ወድመዋል
https://www.facebook.com/My-Oromia-115950207782812/
5.2K views20:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ