Get Mystery Box with random crypto!

freedom

የቴሌግራም ቻናል አርማ my_oromia — freedom F
የቴሌግራም ቻናል አርማ my_oromia — freedom
የሰርጥ አድራሻ: @my_oromia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.67K

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 103

2022-07-18 15:11:44 ለመላው ሙስሊሞች እንኳን ደስ አላችሁ

በዛሬው እለት የነፍጠኛው ፀረ ሙስሊም መዋቅር ከ መጅሊሱ በይፋ ተነቅሎ ተጥሏል። ለዚህ ቀን ለመብቃት ህዝበ ሙስሊሙ ከ ድምፃችን ይሰማ ጀምሮ ከፍተኛ መስዋዕትነት ተከፍሎበታል

በቀጣይ ደግሞ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ የመሸገውን የነፍጠኛ ስርዓት ጠርጎ ማውጣት ነው የሚቀረው። የትኛውም ሀይማኖት ውስጥ የመሸጉ ፖለቲከኞች ጭምብላቸው ተገልጦ ሲወገዱ ሁሉም ሰላም ይሆናል።
@my_oromia
2.0K views12:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 23:10:51 አዳነች አቤቤ "አዲስ አበባ ላይ ኦሮምኛ መዘመሩ ይቀጥላል" ብላ ለነ እስክንድራዊያኖች ሳይጎረብጣቸው ለማስረዳት የሄደችበት ርቀት የሚገርም ነው "አዲስ አበቤን የሚወክል የአዲስ አበባ መዝሙር በኦሮምኛ አዲስ አበባ ላይ ይዘመራል ትዘምራላችሁ ።" ትላቸዋለች።

ሮፍናን ምን ነበር ያለው አስታውሱኝ እስኪ ?
@my_oromia
3.0K views20:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 20:42:51
ግልፅ የሆነ የኦሮሞ ተረኝነት ስላለ ነው እንጂ በሩጫማ ፋኖን የሚያክለው አልነበረም በአለም ታሪክ ከ ራያ እስከ ደብረሲና (ከ 300 ኪሎሜትር በላይ) በአንድ ትንፋሽ የሮጠው እኮ ፋኖ ነበር።
@my_oromia
3.8K views17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 00:48:00 ከ ሀይለስላሴ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ የ ኦሮሞን ትግል ያቀነቀኑ እና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፉ አርቲስቶች ገና ብቅ ሲሉ በአጭሩ እየተቀጩ በወጣትነት እድሜያቸው ገና ብዙ በመስሪያ ጊዜአቸው እየተቀጠፉ ሲቀሩ በእድል እና በፈጣሪ እርዳታ ከ ሀይለስላሴ ጀምሮ 4 መንግስታትን አሳልፎ በህይወት እዚህ የደረሰ የኦሮሞ ድንቅ አርቲስት ጥሩ ብትባሉ አሊ ቢራ ብላችሁ ሌላ ሰው መድገም አትችሉም። ጀግኖቻችንን በህይወት እያሉ በሚገባቸው ደረጃ ማክበር እና ማወደስ ሊለመድ ይገባል።
ረጅም እድሜ እና ጤና ለ ክቡር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ
@my_oromia
4.9K views21:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 22:09:50
4.8K views19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 22:03:28
3.8K views19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 20:55:05
በ ነብር እይታ ውስጥ ናችሁ
@my_oromia
4.6K views17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 19:16:37
4.7K views16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 00:38:41
5.1K views21:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 00:27:13 ሀሮምሳ ፊንፊኔ የኦሮሞ ተወላጆች የባህልና ልማት ማህበር በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት ህጋዊ ዕውቅና አግኝቶ የተቋቋመ በመዲናችን ፊንፊኔ በባህልና ቋንቋ እንዲሁም በበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ የተሰማራ ሀገር በቀል ማህበር ነው።

ይህ ማህበር ማንኛውም አይነት ፓለቲካዊም ሆነ ሀይማኖታዊ ንክኪና ዓላማ የሌለው እንደሆነ ሲታወቅ በዋነኛነት ትኩረቱ አድርጎ የተነሳው ፊንፊኔ የተወለዱ የኦሮሞ ልጆች በማንነታቸው የሚኮሩ ቋንቋቸውን፣ማንነታቸውና ባህላቸውን አውቀውና በራሳቸው የሚኮሩ ሆነው እንዲሰባሰቡ ከማድረግ የዘለለ የፖለቲካ ዓላማ የሌለው፤በረጅም ግዜ ኦሮሞነት በሳሳባቸው የኦሮምያ ከተሞች ተመሳሳይ አደረጃጀት በመፍጠር በተዛባ የታሪክ ሂደት የመጣውን አድሏዊ አሰራርና ኢ ፍትሀዊነትን የሚቃወም ትውልድ እንዲፈጠር መቀስቀስ ዓላማው አድርጎ የተነሳ ነው።

ይህ ሆኖ ሳለ #ከስድስት ቀን በፊት የሀሮምሳ ፊንፊኔ #ምክትል_ሊቀመንበር አቶ ሔኖክ ደጀኔ እስካሁን ምክንያቱ ባልታወቀ ክስና ያሉበትንም ቦታ ቤተሰቦቻቸውም ሆኑ የሀሮምሳ አባላት በማያውቁበት ሁኔታ ተሰውረው ይገኛሉ። መንግስት የማህበራችን አመራር አቶ ሔኖክ ደጀኔ ያሉበትን ሁኔታ እንዲሁም የሚያስከስስ ወንጀል ተገኝቶባቸውም እንደሆነ በግልፅ የፍርድ ሂደት እንዲያሳውቅ እናሳስባለን።

ሐሮምሳ ፊንፊኔ

Waaldaan Haaromsa Finfinnee waldaa guddina aadaa fi duudhaa Orom oo irratti kan hojjatu yoo ta'u dhalattoota Oromoo magaalaa Finfinneetiin danbii lakk. 1113/2011 bu'ura godhachuun karaa seera qabeesan beekamtii argatee Finfinnee keessatti kan hundaa'e yoo ta'u dabalataan hojii tola ooltumma irratti waldaa hojjatudha.
Waldaan kun tuttuqaa siyaasaas ta'e kan amantii irraa bilisa yoo ta'u kaayyoon isaa inni guddaan dhalattoonni Oromoo magaalaa Finfinnee eenyummaa isaaniitti akka boonan gochuudha. Akkasumas afaan, eenyummaa fi aadaa isaanii beekanii akka ittiin boonan gochuu fi akka walitti qabaman gochuu irraa kan hafe kaayyoo siyaasaa hin qabu. Dabalataan iddoowwan yeroo dheeraadhaaf Oromummaan itti laafee magaalota Oromiyaa tokko tokko keessattis waldichi sochii walfakkaataan akka jiraatu kaayyoo godhatee hojjachaa jira. Waldaan kun seenaa karaa irraa gore irraa kan maddan loogii fi alseerummaa mormuu dhaloota danda'an akka jiraatan gochuu irratti ni hojjata. Kun osoo kanaan jiru guyyaa jaha (6) dura itti aanaa dura taa'aa Waldaa Haaromsa Finfinnee kan ta'an obbo Heenook Dajanee haga ammaatti sababa hin beekamneen mana isaaniitii butamanii eessa akka jiran maatii isaaniis ta'ee miseensonni waldichaa bakka isaan jiran waan hin beekneef baay'ee dhiphachaa jiru. Kanaaf motummaan gaggeessaa waldaa keenyaa kan ta'an obbo Heenook Dajanee haala isaan itti jiranii fi bakka isaan jiran akka nutti himtan isin gaafanna. Akkasumas yakkas hojjatan yoo ta'e ifatti adeemsa mana murtiitiin akka ilaalamuu isin gaafanna.

Haaromsa finfinnee



https://www.facebook.com/488663434974565/posts/pfbid0Y3JudntyWyknbjWBjLYHRD2ju7X1e23mY5yX3psKxeoki7acEtVzAsVSv9atWJsYl/?app=fbl
3.6K views21:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ