Get Mystery Box with random crypto!

freedom

የቴሌግራም ቻናል አርማ my_oromia — freedom F
የቴሌግራም ቻናል አርማ my_oromia — freedom
የሰርጥ አድራሻ: @my_oromia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.67K

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-05-07 22:35:14
ፋኖ የአፋር ክልል የሓንሩካ የብልፅግና ፅፈት ቤት ሀላፊን ገደለ።
@my_oromia
3.8K views19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-07 20:31:35
ታምራት ሰ*ራ

ምነው ተረሳሽ ወይ ? "ኢትዮጲያ ውስጥ ምርጫ አያስፈልግም ፣ ለቀጣዩ 10 አመታት አብይ ዲክታተር ሆኖ መምራት አለበት" አያልሽ ቦርጭሽን ነፍተሽ ስትደሰኩሪ የከረምሽውን ?

ዛሬ ይሄ ከንቱ ሰው " መንግስት ቶርቸር አደረገኝ ፣ ቤተሰቦቼን አሰቃየብኝ ....እዬዬ " እያለ ለፈረንጅ ሚዲያ ሲያቃጥር ውሏል። የፈለከውን እኮ ነው ያገኘኸው። በራስህ አፍ አይደል ዲክታተር መንግስት ይሁንልኝ ያልከው ? ህልምህ ተሳክቶ ቶርቸር የሚፈፅምብህ ዲክታተር መንግስት አግኝተሀል። ለምን ታለቅሳለህ ? ምኞትህ ስለተሳካ የደስታ እንባ ነው ? ከዚህ አይነቱ ገገማ ይሰውራችሁ
@my_oromia
4.0K views17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-07 14:04:48
ወልቃይት ፀገዴ ሰሜን ጃን አሞራ፣

ሠዉም ጎንደሬ ነዉ መሬቱም ያራማ።

ብለሽ ያን ሁሉ ግፍ አሰርተሽ ደም አስፈስሰሽ የአለም አቀፉ ማህበረሰብ በሚያውቀው ህፃናትና አዛውንቶችን አስደፍረሽ አስጨፍጭፈሽ አሁን ደግሞ በዚህ መጣሽ ጅላንፎ ቆቀ
3.1K views11:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-07 07:29:24 አይ የአማራ ምቀኝነት

ጎበዜ ሲሳይ ወደ ጁቡቲ መሄዱን እንዲሁም አሁን የት ቦታ እንደሚገኝ ጠቁማ ያስገኘችው የቅርብ ጓደኛው ነች ብሄሯም አማራ ነው። አማራው አማራን እየጠለፈ መጣል ላይ በርትቶ እየሰራ ነው ትንሽ ብቻ ፍርፋሪ ካገኘ የእናቱን ልጅ ከመጠቆም ወደኋላ የማይል ፍጥረት። hahaha
@my_oromia
4.5K viewsedited  04:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-07 07:15:58
በኢንተርፖል ተይዞ መጥቷል !!!

መንግስት በሽብርተኝነት ሲፈልገው የነበረው ጎበዜ ሲሳይ ወደ ጁቡቲ ከገባ በኋላ ወደ ሌላ ሀገር ሊሻገር ሲል በአለምአቀፍ ኢንተርፖል ስምምነት መሰረት በጁቡቲ ፖሊስ በቁጥጥር ስር አውሎት ለ ኢትዮጲያ መንግስት አስተላልፎ ሰጥቶታል።
@my_oromi
4.4K views04:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 18:31:49
ምን ይላል አንብቡልኝ

መቼም ይሄን ሲያይ አጋንንቱ እየጮኸ የሚወጣለት ከኛም ከጠላት ውስጥም አይጠፋም
በነገራችን ላይ የአብዛኛው ኦሮሞ መቅታዊ ምኞች ይህ ቀን መጥቶ ማየት ነው። ህዝቡ ሀዘን ፣ ሞት ፣ ርሀብ ሰልችቶታል። ለጤናማ ብሄርብሄረሰቦችም የኦሮሞ አንድነት በጣም ይጠቅማቸዋል ለነሱም ሰላም ያመጣል። ሁላችንም ለዚህ ሰላም እንትጋ። የአማራን ሴራ ከስር ከስሩ በአቅማችን እናክሽፍ
@my_oromia
5.1K views15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 17:45:05 የድሮ ቀልድ ነው ግን ከወቅታዊ የፋኖ ሁኔታ ጋር ስለተገናኘ ልንገራችሁ !

አንዱ "አራዳ ነኝ ከኔ በላይ ማንም ብልጥ የለም" ብሎ የሚያስብ ሰውዬ በምሽት ስጋቤት ይገባ እና ዱለት ስንት ነው ይለዋል አስተናጋጁን። አስተናጋጁም 100 ብር ነው ይለዋል ከዛ ተስማሙ እና ዱለቱ ይሰራ ጀመረ። ከትንሽ ደቂቃዎች በኋላ መብራት ጠፋ ። ብልጥ ነኝ ብሎ የሚያስበው ሰውዬ ይሄን እድል መጠቀም አለብኝ ብሎ በጭለማ ውስጥ ቀስ እያለ ወደ ስጋ መቁረጫው ጋር ሄዶ ከተሰቀለው ስጋ ላይ ሰርቆ ይበላል ከዛ ወደ ቦታው ተመለሶ ቁጭ አለ። መብራቱም መጣ ዱለቱም ደረሰ እና በላ። በመጨረሻ ሂሳብ ሲመጣ 102 ብር ይላል። ብልጡ ሰውዬ ተናዶ አስተናጋጁን ጠራው እና " 100ብር ብለኸኝ እንዴት 102 ብር ትቆርጣለህ?" ሲለው አስተናጋጁም " 2ብሩ መብራት ሲጠፋ ለበላኸው ሳንባ ነው። ለድመት እንዲሆን ሁለት ሁለት ብር ልንሸጥ ያስቀመጥነው ነው" አለው ይባላል እስቲ ቅኔውን ፍቱት እና ኮመንት ላይ ቁጭ አድርጉልኝ
@my_oromia
4.4K views14:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 15:22:42 የኦሮሞ አክቲቪስቶች ቴሌግራም ቻናሎች እነዚህ ናቸው 

ሼር አድርጉ !!

1- Dr. Tsegaye R Ararsaa
https://t.me/Tsegaye_R_Ararsaa

2-Daniel Dhaba
https://t.me/danny4677


3-Save Oromia
https://t.me/HawiiEr

4- Oromia Today
https://t.me/Oromiatoday

5-Dr. Etana Habte
https://t.me/etanahabte

6- prof. Ezekiel Gebissa
https://t.me/egbissa

7- Kush Media Network
https://t.me/KMN12345medianetwork

8-Freedom (My Oromia)
https://t.me/My_Oromia

9- Oromia Media Network
https://t.me/oromiamedianetworks

10- Dr. Henok Gabisa
https://t.me/DrHenokGabisa

11- Gumaa Oromrichaa
https://t.me/gumaaoro
12- Waan ofii

https://t.me/waanofiiplus
13- Odaa Tarbii

https://t.me/odaatarbii
14- Finfinne Times
https://t.me/Finfinnetimes5

16- Oromia Times
https://t.me/marroodiinayaas

17- Arraata Biyyoollessaa Oromiyaa
https://t.me/Arraataabiyyoolessaaoromiyaa


18- Sagalee Qeerroo Bilisummaa
https://t.me/Qeerroo2011

19- Essa Yusuf
https://t.me/essayus

21-Jabeessaa Qeerroo
https://t.me/jabeessaawbo

22- Qaree Network
https://t.me/Qarree11
2.8K views12:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 07:29:20
ይቺን ቪዲዮ ለምናላቸው ስማቸው አድርሱልኝ

ሀብታሙ አያሌው የደም ጥራት ያለው አማራ እንዳልሆነ ደርሰንበታል የኦሮሞ ድቅል ነው። ከ ወነጉ አብይ አህመድ የተላከባችሁ ሰላይ ነው። ይሄው ማስረጃው እንዴት ተመስጦ ኦሮምኛ እንደሚዘፍን
ሀብትሽ በርታ አፋን ኦሮሞ መማር ብቻ ነው መፍትሄው ከኦሮሞ ጋር ተጋጭታችሁ አትችሉትም
@my_oromia
5.1K views04:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 17:39:21 ከአመት በፊት ትግራይ የማረከችውን የመከላከያ ሠራዊት ፎቶ ፋኖ ዳግም አገልግሎት እንዲሰጥ እያደረገው ነው
ፌስቡክ ላይ እንደጉድ ማረክን እየተባለ ከበሮ እየተደለቀ ነው። አይ አማራ
@my_oromia
5.1K viewsedited  14:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ