Get Mystery Box with random crypto!

🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌

የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimsshebab — 🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌 S
የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimsshebab — 🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌
የሰርጥ አድራሻ: @muslimsshebab
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.41K
የሰርጥ መግለጫ

@Shebabs_bot

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-10-10 19:37:43 ጌታዬ ሆይ!!
ላመሰግንህ ሱጁድ ወርጄ
ጌታዬኮ እውን አደረገልኝ የምልበትን
ቀን አቅርብልኝ ።
306 views16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 19:18:08 በአላህም ላይ የሚጠጋ ሰው እርሱ በቂው ነው፡፡ አላህ ፈቃዱን አድራሽ ነው፡፡ አላህ ለነገሩ ሁሉ የተወሰነ ጊዜን በእርግጥ አድርጓል፡፡
(ሱረቱ አልጦላቅ - 3)
313 views16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 19:06:18 ልብህን የሚያስጨንቅ ነገር ሲገጥምህ ጌታህ እርሱን እንድታወጋው መፈለጉን የሚያሳይ ደብዳቤ መሆኑ ይግባህ
እርሱ ዘንድ ተሰብረው የሄዱት ሁሉ ተጠግነው ተመልሰዋል
262 views16:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 19:05:26 "...ألا بذكر الله تطمئن القلوب" [الرعد:28]

«… አዋጅ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ።» [አርረዕድ፥28]
263 views16:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 19:04:04 ወደ አላህ በተቃረብክ ቁጥር
ተስፋ መቁረጥ ካንተ ይርቃል ።
250 views16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 19:03:23 ❥::::::: በአላህ ለይ ተመካ::::::::::❥

የምትጠብቀው ነገር ላይመጣ ይችላል
የተመኘኸውም ነገር ላይሳካ ይችላል

☞ላልታወቀ ነገር ብለህ ደስታህን አታበላሽ።


☞አላህ የፃፈልህን ነገር ውደድና
ህይወትህን ቀጥል ደስተኛ ትሆናለህ‥ ኢንሻ አላህ
251 views16:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 08:49:28 #እውነተኝነት

አላህ እንዲህ ሲል ተናግሯል፦

《يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَكُونُوا مَعَ الصَّادِقِين》 (Surah Tawbah :119)

"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ ፤ ከእውነተኞቹም ጋር ኹኑ፡፡" /አት-ተውባህ፡ 119/

ኢብኑ መስዑድ(ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የ አላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ "እውነት ወደ መልካም ተግባር ይመራል፥ መልካም ተግባር ደግሞ ወደ ጀንነት ይመራል፡፡ አንድ ሰው እውነት ይናገራል አላህ ዘንድ እውነተኛ የሚል እስኪጻፍ ድረስ።ሐሰት ደግሞ ወደ መጥፎ ተግባር ይመራል፥ መጥፎ ተግባር ደግሞ ወደ ጀሀነም ይመራል። አንድ ሰው ሐሰትን ይናገራል አላህ ዘንድ ሐሰተኛ ተብሎ እስኪጻፍ ድረስ።"
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
113 viewsedited  05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 08:47:49 ::::::::::ህይወት::::::::::::::

☞የፈለገ ያህል ከባድ
ጭንቀታማና አድካሚ ብትሆንም

☞ሁለት ደስ የሚሉ ጣእም የሚሰጧት
ነገሮች አሉ ‥ ❥

እነሱም

☞ አላህን ማውሳት እና
❥ለአላህ ብሎ ከሚወድህ ልብ የሚመጣልህ #ዱዓእ ነው ።
110 views05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 08:42:19 #ሰነፍ ማለት…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿أعجَزُ النّاسِ من عجزَ عَنِ الدُّعاءِ،﴾

“ከሰው ሁሉ ሰነፍ ማለት ከዱዓ የተሳነፈ ነው።”

ጠበራኒ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል:
110 views05:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 08:41:38 قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ النَّاسِ

በል «በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡"
109 views05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ