Get Mystery Box with random crypto!

🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌

የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimsshebab — 🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌 S
የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimsshebab — 🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌
የሰርጥ አድራሻ: @muslimsshebab
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.41K
የሰርጥ መግለጫ

@Shebabs_bot

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-10-13 06:11:46 አላህ ያጣኸውን ይተካልሃል
ይሰጥሃል ፣ ልብህን ይጠግንልሃል
- ድክመትህንና ፍላጎትህን እሱ እንጂ
ማንም አያውቅልህም ።
92 views03:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-13 06:09:52 #ፈጅር ሰላት
አለፈህ ማለት የቀን ውሎህ
ደስታ እና በረካ አለፈህ
ማለት ነው ።
86 views03:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-13 06:08:10 《اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد》

የአላህ መልእክተኛ ( صلى الله عليه وسلم) 《በኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አሏህ በሱ ላይ በአስር እጥፍ ያወርዳል》ብለዋልና ሰላትና ሰላም በሳቸው ላይ ማውረድን ልናበዛ ይገባል!

በነብያችን ላይ ሰላትና ሰላም ማውረድ በጅሙአ ቀን ብቻ የተገደበ ሳይሆን በጅሙአ ቀን ይበልጥ የተወደደ ነገር ግን በሌሎችም ቀናቶች እንድንፈፅመው የተደነገገ ኢባዳ ነው።

اللهم صلى وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
82 views03:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-13 06:03:27 ከአቢ-ዘር(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተወራው ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ እሉኝ አሉ:-

[ ከመልካም ነገር ምንም አትናቅ፤ ወንድምህን ፈታ ባለ ፊት መገናኘት እንኳ ቢሆን።]

ሙስሊም ዘግበውታል።
83 views03:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-13 05:58:17 ሙሉ ዓፊያ ያላቸው ተኝተው
የምርኩዝ ባለቤቶች ደግሞ
ምርኩዛቸውን ተደግፈው #ፈጅርን
በጀመዓ ለመስገድ ሲሄዱ ባየህ ጊዜ
ስንኩልነቱ ያለው አካል ላይ ሳይሆን
ልብ ላይ መሆኑን እወቅ ።
82 views02:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-12 20:37:47 (وَقَالَ الرَّسُولُ يَا رَبِّ إِنَّ قَوْمِي اتَّخَذُوا هَٰذَا الْقُرْآنَ مَهْجُورًا)
" መልክተኛውም «ጌታዬ ሆይ! ሕዝቦቼ
ይህንን ቁርኣን የተተወ ነገር አድርገው
ያዙት» አለ ፡፡"
[ፉርቃን 30]
81 views17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-12 20:37:21 (وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنْصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ)
" ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ
ጸጥም በሉ ይታዘንላችኋልና "
[አዕራፍ 204]
⇨ከነዚህ መሆን ካቃተህ
⇩ ከቀጣዮቹ ከመሆን ተጠንቀቅ
80 views17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-12 20:36:41 ﴿فَاقْرَءُوا مَا تَيَسَّرَ مِنْهُ﴾
" ከቁርአን የተቻላችሁን አንብቡ "
[ሙዘሚል 20]
⇨ ከነዚህ መሆን ካቃተህ
⇩ ከቀጣዮቹ ሁን
81 views17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-12 20:36:18 ቁርአን ላይ ብዙ አይነት
ሰዎች አሉ ከነዛም ውስጥ

﴿يَتْلُونَهُ حَقَّ تِلَاوَتِهِ﴾
" ተገቢ ንባቡን ያነቡታል "
[በቀራህ 121]
⇨ ከነዚህ መሆን ካቃተህ
⇩ ከቀጣዮቹ ሁን
74 views17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-12 20:23:47 ጭንቀትህ ሁሉ የአላህን ውዴታ
ማግኘት ሆኖ መኖር በጣም ደስ ይላል
⇘ ልብህ በአላህ ፍቅር እየመታ
ምላስህ አላህን ማውሳት ሲያዘወትር
ዱንያ ውስጥ ሆነህ ሌላ ዓለም ውስጥ
እንዳለህ ይሰማሃል ።
93 views17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ