Get Mystery Box with random crypto!

🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌

የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimsshebab — 🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌 S
የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimsshebab — 🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌
የሰርጥ አድራሻ: @muslimsshebab
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.41K
የሰርጥ መግለጫ

@Shebabs_bot

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 20

2022-09-25 21:20:48 መልካም ሰወች
ትናንሽ አንፖሎች ናቸው
ብርሀናቸው ምድርን ያሳምራል!
385 views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 21:17:10 አንብብ ፡ አንባቢወች ሁሌም መሪወች ናቸው፡፡ ይበልጥ ደግሞ ቁርአንን አንብቡ :¨·.·¨: ❀
356 views18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 21:16:07 ☆አላህም ትዕግስተኞችን ይወዳል።☆

አል-ኢምራን [3:146]
358 views18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 20:45:04 አንብብ ፡ አንባቢወች ሁሌም መሪወች ናቸው፡፡
ይበልጥ ደግሞ ቁርአንን አንብቡ
:¨·.·¨: ❀
397 views17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 14:25:18 አላህ ሆይ!
አንተ ከጭንቅ መታመኛችን፣ ከመከራም መሸሻ ተስፋችን ነህ!

ጌታችን ሆይ!
ወንጀላችንን ትምረን፣ ድንበር አላፊነታችንን ታልፈን ዘንድ "መሐሪ" በሚለው ስምህ እንለምንሃለን!»

አሚን!!
529 views11:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 13:39:19 ‏"تَزَوَّجْ منْ يُنَاسِبُكَ
‏لا منْ تُريدُ تغييره كي يُنَاسبَكَ
‏لا أحدَ يتغَيَّر"
522 views10:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 09:24:24 #ሁሌም_እድል_አለ !
በህይወትህ ያሰብከው የተመኘኸው እና የለፋህበት ነገር አልሳካ ቢልህ እና ነገሮች የተበላሹ ቢመስልህ ተስፋ ቆርጠህ ህይወቴ ተበላሸ ብለህ እንዳትቀመጥ ሁሌም ቢሆን የተሻለ መንገድ አለ!

#ሁሌም ቢሆን አላህ እድል ይሰጠናል ለኛ ያመቻቸው ትልቅ ነገር አለ አዘጋጅቶልናል!!!
ደስ የሚል ቀን ተመኘሁላችሁ
555 views06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 23:19:17 ኢላሂ ...
እየፈተንከኝ መስሎኝ ነበር። ለካስ..
ከፈተና እያወጣኸኝ መሆኑን ተረዳሁና ይቅርታን ጠየቅኩህ!
619 views20:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 20:51:47 -አላህ ግን ለምን ብቻዬን ተወኝ?
-"ብቻውን እንደሚበቃህ ሊያሳይህ።"

أليس الله بكاف عبده
692 views17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ