Get Mystery Box with random crypto!

🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌

የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimsshebab — 🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌 S
የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimsshebab — 🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌
የሰርጥ አድራሻ: @muslimsshebab
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.41K
የሰርጥ መግለጫ

@Shebabs_bot

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-10-28 09:26:35 Quran
Qari- fares abbad
Suretul Kahf

@muslimsshebab
857 views06:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 09:26:35
ሰሉ አለ ነብይ ሰ•ዐ•ወ

ቆንጆ ጁምዐ……

@muslimsshebab | shebabel muslimin
1.1K views06:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 09:26:35
JUMA MUBARAK

@muslimsshebab | shebabel muslimin
661 views06:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-27 21:50:41 "እኔ ፍቅሯን ተሰጥቻለሁ". . ነብዩ (ﷺ)

የወጣትነት እድሜያቸውን የፍቅር ህይወት የኋሊት ተመልሶ በትዝታ ስዕል መዘከሩን አላቆመም። በዳዕዋው መስክ  አስቸጋሪ ጋሬጣዎችን ሲያልፍ ከአጠገቡ ምርኩዝ የሆነችለት ባለቤቱን በምናቡ ሜዳ ላይ ሲዳስሳት ይውላል። ልቡን የተቀላቀለው የመጀመሪያው ፍቅር ነውና ፈፅሞ ከልቡ አልወጣ ብላለች። አመታት አልፎም "እኔ ፍቅሯን ተሰጥቻለሁ" ሲል ልብን በሚበተብት አፍቃሪ አንደበቱ እሷን ያወሳል።

እንዲህ ነበር እንግዲህ የረሱልህ ፍቅር
صلى على من علمنا الحب
694 views18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-27 21:49:18 እንደርሳቸው ሴትን ያከበረና ቦታዋን ያላቀ የለም።  ስላሳደጓቸው ሃበሻዊቷ እንስት ሲናገሩ « ከእናቴ በኃላ እናቴ » ይሏት ነበር።  ስለ ወጣትነት ፍቅራቸው ኸዲጃ ሲናገሩ «ፍቅሯን ተሰጥቻለሁ» ይሉ ነበር.. ኸረ እንደውም ለርሷ ካላቸው ፍቅር የተነሳ በህይወት ካለፈች በኃላ እንኳ ጓደኞቿን ይንከባከቡ ነበር.. you will never read this kind of love even in novel books .. ለስስታቸውና የዓይን ማረፍያ ልጃቸው ፋጢማህ ያላቸው ፍቅር ወደር የለውም።  «እርሷን ያስቀየመ እኔን ያስቀይመኛል» ይሉ ነበር..  እርሳቸውን እንጂ ልጁን ለማስቀመጥ የሚነሳ ሰው እኔ አላውቅም.. ቤዛ ልሁንሎት የኔ ውድ ነብይ

ከውድ ባለቤታቸው ዓዒሻ ጋ ያላቸው ግንኙነት ይህ ነው አይባልም .. የነርሱን ፍቅር የመስማት ያህል ምንም ነገር ትዳርን አያስመኝም።  ከማንም በላይ አብልጠው ይወዷታል “ ዓዒሽ” ብለው አቆላምጠው በፍቅር እንጂ አይጠሯትም.. “ማንን ነው አብልጠው ሚወዱት?” ተብለው ሲጠየቁ “ ዓዒሻን” ይሉና ቀጥሎስ ሲባሉ “ አባቷን “ ነበረ መልሳቸው ..look እንግዲህ ለአባበክር (ረዲየላሁ ዓንሁ) ያላቸውን መውደድ እንኳ ከርሷ ጋ ነው ያስታከኩት።  ወደ ጌታቸውም በተመለሱ ግዜ አፋቸው ውስጥ የገባው የመጨረሻው ነገር በርሷ የታኘከ መፋቅያ ነበር.. እኔም እናቴም .. አባቴም ፊዳ እንሁንልዎ የኔ ወዳጅ ተወዳጅ ነብይ

“ሁለት ሴትን ልጅ አላህ ሰጥቶት ተንከባክቦ ያሳደገ ሰው ጀነትን ዋስ እሆነዋለው “ ሲሉ በሴት ልጅ አይደለም ጀንና አንድ ፍሬ ነገር ይገኛል ብሎ የማያስብ ህዝብን አመለካከት ገሩት.. ከውርስም ሆነ ከሃብትና ንብረት ሴትን ያገለለ ማህበረሰብ በርሳቸው አስተምህሮ  ተቀየረ..ከሁሉ የከፋው ሴት በተወለደለትና በርሷ በተበሰረ  ግዜ በትካዜና በሃዘን ተውጦ ራሱን እየደበደበ  “ወይ ውርደቴ! “ ይል የነበረና የከፋውም ከነ ነፍሷ ይቀብር የነበረ ማህበረሰብ በርሳቸው መምጣት ፈርሶ ተሰራ!.. ላይመለስ፣ ዳግም ላያንሰራራ ከነ ስሩ የጃሂሊያ ግምብ ተናደ.. ! 

የኔ ነብይ የመጨረሻ ኑዛዜያቸው እንኳ ስለኔ ስለሴቷ ነበር.. “ በሴቶቻችሁ ላይ አደራ” !.. ቢአቢ አንተ ወ ኡምሚ ያ ሃቢብ ቀልቢ ያ ሃቢበላህ

اللهم صل على سيدنا محمد صلاة تنجينا بها من جميع الأهوال والآفات، وتقضي بها جميع الحاجات، وتطهرنا بها من جميع السيئات، وترفعنا بها عندك أعلى الدرجات، وتبلغنا بها أقصى الغايات من جميع الخيرات في الحياة وبعد الممات، وعلى آله وصحبه وسلم تسليماً كثيراً.
670 views18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-26 11:27:41
This vidio made me cry

ﷺﷺﷺ
ﷺﷺﷺ
ﷺﷺﷺ
ﷺﷺﷺ
ﷺﷺﷺ
883 viewsedited  08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-23 20:23:43  أَعـوذُ بِكَلِمـاتِ اللّهِ التّـامّـاتِ مِنْ شَـرِّ ما خَلَـق . (3 ጊዜ )

اللّهُـمَّ إِنِّـي أسْـأَلُـكَ العَـفْوَ وَالعـافِـيةَ في الدُّنْـيا وَالآخِـرَة ، اللّهُـمَّ إِنِّـي أسْـأَلُـكَ العَـفْوَ وَالعـافِـيةَ في ديني وَدُنْـيايَوَأهْـلي وَمالـي ، اللّهُـمَّ اسْتُـرْ عـوْراتي وَآمِـنْ رَوْعاتـي ، اللّهُـمَّ احْفَظْـني مِن بَـينِ يَدَيَّ وَمِن خَلْفـي وَعَن يَمـيني وَعَن شِمـالي ، وَمِن فَوْقـي ، وَأَعـوذُ بِعَظَمَـتِكَ أَن أُغْـتالَ مِن تَحْتـي .

 اللّهُـمَّ عالِـمَ الغَـيْبِ وَالشّـهادَةِ فاطِـرَ السّماواتِ  وَالأرْضِ رَبَّ كـلِّ شَـيءٍ وَمَليـكَه ، أَشْهَـدُ أَنْ لا إِلـهَ إِلاّ أَنْت ،  أَعـوذُ بِكَ مِن شَـرِّ نَفْسـي وَمِن شَـرِّ الشَّيْـطانِ وَشِـرْكِه ، وَأَنْ أَقْتَـرِفَ عَلـى نَفْسـي سوءاً أَوْ أَجُـرَّهُ إِلـى مُسْـلِم . 
 
بِسـمِ اللهِ الذي لا يَضُـرُّ مَعَ اسمِـهِ شَيءٌ في الأرْضِ وَلا في السّمـاءِ وَهـوَ السّمـيعُ العَلـيم. ( 3ጊዜ )
 
رَضيـتُ بِاللهِ رَبَّـاً وَبِالإسْلامِ ديـناً وَبِمُحَـمَّدٍ نَبِيّـاً. (3ጊዜ )  

سُبْحـانَ اللهِ وَبِحَمْـدِهِ عَدَدَ خَلْـقِه ، وَرِضـا نَفْسِـه ، وَزِنَـةَ عَـرْشِـه ، وَمِـدادَ كَلِمـاتِـه. (3ጊዜ)  

سُبْحـانَ اللهِ وَبِحَمْـدِهِ . (100ጊዜ)

 يا حَـيُّ يا قَيّـومُ بِـرَحْمَـتِكِ أَسْتَـغـيث ، أَصْلِـحْ لي  شَـأْنـي كُلَّـه ، وَلا تَكِلـني إِلى نَفْـسي طَـرْفَةَ عَـين .  

لا إلهَ إلاّ اللّهُ وحْـدَهُ لا شَـريكَ لهُ، لهُ المُـلْكُ ولهُ الحَمْـد، وهُوَ على كُلّ شَيءٍ قَدير. (10ጊዜ)

أَمْسَيْـنا وَأَمْسـى المُـلكُ للهِ رَبِّ العـالَمـين ، اللّهُـمَّ إِنِّـي أسْـأَلُـكَ خَـيْرَ هـذهِ اللَّـيْلَة ، فَتْحَهـا ، وَنَصْـرَهـا ، وَنـورَهـا وَبَـرَكَتَـهـا ، وَهُـداهـا ، وَأَعـوذُ بِـكَ مِـنْ شَـرِّ ما فـيهـاِ وَشَـرِّ ما بَعْـدَهـا.

أَمْسَـيناعلـى فِطْـرَةِ الإسْلام ، وَعَلـى كَلِـمَةِ الإخْـلاص ، وَعلـى دينِ نَبِـيِّنا مُحَـمَّدٍ وَعَاـى مِلَّـةِ أبينـا إِبْـراهيـمَ حَنيـفاً مُسْلِـماً وَمـا كـانَ مِنَ المُشـرِكيـن.

اللّهُـمَّ إِنِّـي أسْـأَلُـكَ خَـيْرَ هـذهِ اللَّـيْلَة ، فَتْحَهـا ، وَنَصْـرَهـا ، وَنـورَهـا وَبَـرَكَتَـهـا ، وَهُـداهـا ، وَأَعـوذُ بِـكَ مِـنْ شَـرِّ ما فـيهـاِ وَشَـرِّ ما بَعْـدَهـا.

اللهم صل وسلم على نبين محمد( 10ጊዜ )
1.0K views17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ