Get Mystery Box with random crypto!

🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌

የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimsshebab — 🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌 S
የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimsshebab — 🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌
የሰርጥ አድራሻ: @muslimsshebab
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.41K
የሰርጥ መግለጫ

@Shebabs_bot

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-10-12 20:02:57 ቁርአን እቀራለሁ ብለህ ትወስንና
ስልክ ተደውሎልህ ትተወዋለህ
- ሰላት ለመስገድ ትፈልግና
የምትላላካቸው ሚሴጆች ይዙሃል
- አንድ ነገር ለማንበብ ፈልገህ
አንዱ ወንድምህ በሆነ ምክኒያት ያናግርሃል
- ጥሩ ስራ ለመስራት ፈልገህ
የሆነ ያን ስራ እንዳትሰራ የሚያደርግህ
ነገር ይመጣብሃል‥
๏ ታግለህ ታግሰህ ፀንተህ እንቅፋቶቹን
ካለፍካቸው ‥ ቀጥተኛውን መንገድ
ትመራለህ ‥ አላህም ካንተ ጋር ይሆናል ።


( وَالَّذِينَ جَاهَدُوا فِينَا لَنَهْدِيَنَّهُمْ سُبُلَنَا ۚ وَإِنَّ اللَّهَ لَمَعَ الْمُحْسِنِينَ)
" እነዚያም በእኛ መንገድ የታገሉ መንገዳችንን በእርግጥ እንመራቸዋለን ፡፡ አላህም በእርግጥ ከበጎ ሠሪዎች ጋር ነው ፡፡"
[ዐንከቡት 69]
128 views17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-12 20:00:51 ሁሉንም ነገር ስትተወው
ይጨማደዳል ... ከቁርአን በስተቀር
⇨ቁርአንን ስትተው
አንተ ነህ የምትጨማደደው ።
129 views17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-12 17:05:18
219 views14:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-12 13:52:35 ሁሌም መልካም ሁን፣ በመልካም ልብ ኑር
፣ምድርን አልማ፣ አሳምር እናም ለሰው በጎ ዋል
ምናልባት በምላሹ ምንም አታገኝም ይሆናል
ነገር ግን ትልቁን የአላህ ስጦታ ትቸራለህ። አላህ አሳማሪዎችን ይወዳልና የእርሱ
ውዴታ አይበቃህም?

{وَأَحْسِنُوا ۛ إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَ}
" በጎ ሥራንም ሥሩ፤ አላህ በጎ ሠሪዎችን ይወዳልና፡፡"
[ሱረቱል በቀራህ:195]
258 views10:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-12 13:51:11 ጌታዬ ሆይ የትኛውን ፀጋህን ጠቅሼ ላመስግንህ ብቻ ስለሁሉም ፀጋህ
#አልሀምዱሊላህ
237 views10:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-12 13:28:10 «ዱዓ የተከሰተን አደጋ ለማስወገድ ይጠቅማል እንዲሁም ገና ያልተከሰተን አደጋ ይከላከላል፣ ስለዚህ የአላህ ባሪያዎች ሆይ አደራችሁን ዱዓ በማድረግ ላይ ተበራቱ»።
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
253 views10:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-12 13:27:35 «ዱዓው ተቀባይነት እንዲኖረውና እንዲሁም ችግሩ እንዲፈታለት የፈለገ ሰው፤ የሌሎችን ችግር ይፍታ»።
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
248 views10:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-12 13:26:54 فَاسْجُدُوا لِلَّهِ وَاعْبُدُوا ۩

ለአላህም ስገዱ ተገዙትም፡፡
239 views10:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 20:06:27 "የሰው ልጅ" ደካማ ከመሆኑ የተነሳ
⇨ አንድ ቃል ታስደስተዋለች
⇨ አንዷ ደግሞ እንዲያዝን ታደርገዋለች

( وَخُلِقَ ٱلْإِنسَٰنُ ضَعِيفًۭا )
" ሰውም ደካማ ሆኖ ተፈጠረ ፡፡"
[ኒሳእ 28]
295 views17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 19:44:41 ቁርአን ከልብ ላይ ሀዘንን
ልክ እንደ እስፖንጅ ይመጣል
๏ ሀዘን ላይ ሆነህ ስትቀራው
ልክ እንደ ፋሻ ይሆንልሃል
๏ ደስተኛ ሆነህ ስትቀራው ደግሞ
ደስታህን እጥፍ ድርብ ያደርግልሃል
360 views16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ