Get Mystery Box with random crypto!

🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌

የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimsshebab — 🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌 S
የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimsshebab — 🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌
የሰርጥ አድራሻ: @muslimsshebab
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.41K
የሰርጥ መግለጫ

@Shebabs_bot

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-10-11 19:43:28 ቁርአን የልብህን ክፍተት ይሞላና
ለሩህህ እርካታን ይሳጣታል‥
299 views16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 19:38:26 ( إِنَّ ٱلَّذِينَ يَتْلُونَ كِتَٰبَ ٱللَّهِ وَأَقَامُوا۟ ٱلصَّلَوٰةَ وَأَنفَقُوا۟ مِمَّا رَزَقْنَٰهُمْ سِرًّۭا وَعَلَانِيَةًۭ يَرْجُونَ تِجَٰرَةًۭ لَّن تَبُورَ )
" እነዚያ የአላህን መጽሐፍ የሚያነቡ
፣ ሶላትንም አስተካክለው ያደረሱ
፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ
በምስጢርም ሆነ በግልጽ የለገሱ
በፍጹም የማትከስርን ንግድ ተስፋ ያደርጋሉ ፡፡"
[ፋጢር 29]
295 views16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 19:38:08 ③ ሰደቃ
ብታወጣ ብታወጣ
ይተካልሃል, ደስታ ታገኛለህ
ሀታ ሞተህ እንኳን ትጠቅምሀለች
እንጂ አትከስር አያልቅብህም ።
259 views16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 19:37:16 ② ሰላትና
ብትሰግድ ብትሰግድ
እረፍት, እርጋታ, ደስታን እንጂ
በፍፁም አታዝንም አትጨነቅም
256 views16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 19:36:14 ① ቁርአን
ብትቀራው ብትቀራው
አጅር መሰብሰብ እንጂ
በፍፁም አትጎዳም
246 views16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 19:35:47 3 ክስረት የማያውቁ ንግዶች
248 views16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 19:33:16 «አላህ ዘንድ የተወደዱ ስሞች አብደል-ሏህ እና አብዱረህማን ናቸው።»
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ሙስሊም ዘግበውታል
260 views16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 19:30:37 #ሲገናኙ መጨባበጥ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿ما من مُسلمَينِ يلتقيانِ فيتصافحانِ إلا غُفر لهما قبل أن يفترِقا﴾

“ሁለት ሙስሊሞች ተገናኝተው አይጨባበጡም
ከመለያየታቸው በፊት ወንጀላቸው የተማረላቸው ቢሆን እንጂ።”

ሲልሲለቱ አሶሂሃ:
268 views16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 08:15:45 አላህ (ሱ,ወ) በማትችለው
ሁኔታ ላይ አድርጎህ አይተውህም
๏ ህይወት በተለያዩ ነገሮች
ስታስጨንቅህና ተስፋ ልታስቆርጥህ
ትሞክራለች ትሞክራለች …
๏ ግን አንተ እሷን ትተህ የአላህን
ንግግር ቅራና እያስተንተንክ
ነፍስህን አረጋጋት

﴿لا نُكَلِّفُ نَفْساً إِلاَّ وُسْعَهَا﴾
" ነፍስን ችሎታዋን እንጂ አናስገድድም "
[አዕራፍ 42]

በህይወትህ ውስጥ ማለፍ የምትችለው
ነገር እንጂ አንድም ነገር ከአቅምህ በላይ
የሆነ ነገርን አላህ አያሸክምህም
๏ አቅሙ ሳይኖርህ ቀርቶ ሳይሆን
አቅምህ የት እንደለ ስለማታውቀው ነው
⇨አታማርር ተስፋ አትቁረጥ
ማለፍ ትችላለህ በአላህ ላይ ተመካና
ህይወትህን ቀጥል ።
61 views05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 20:28:33 #ሀዲስ

ጌታችን ሆይ! በዲንህ ላይ አፅናን!

እናታችን ዑሙ ሰለማ (رضي ﷲ عنها) እንደምታናገረው አብዛኛው የረሱል (ﷺ) ዱዓ እንዲህ የሚል ነበር፦

﴿يا مُقلِّبَ القُلوبِ، ثبِّتْ قلبي على دِينِكَ﴾

“አንተ ልቦናን ገለባባጭ የሆንክ አመላክ ሆይ! ልቦናዬን በዲን ላይ አፅናልኝ።”

ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል:
282 viewsedited  17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ