Get Mystery Box with random crypto!

🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌

የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimsshebab — 🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌 S
የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimsshebab — 🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌
የሰርጥ አድራሻ: @muslimsshebab
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.41K
የሰርጥ መግለጫ

@Shebabs_bot

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-10-09 11:50:37 አንተ ትናንሽ ህልሞችን ከማለም በጣም ትልቅ ነህ ህልምህ ትልቅ ይሁን!
143 views08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 11:48:56 "ምንዳዬ ከአላህ ብቻ ነው"
(ሱረቱ ዩኑስ ቁጥር 72)
ለአንድ ሰው ውለታ ስታደርግ ይህን የቁርዓን አያ ሁልጊዜ አስታውስ! ከማንም ሽልማት አትጠብቅ!
ከአላህ ዘንድ ያለው የተሻለ እና ዘላለማዊ ነው!
143 views08:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 11:32:49 ቀናት ይሄዳሉ አይቆሙም። እኛም እንዲሁ እያልን አለን። ሕይወት ከጥሩም ሆነ መጥፎ በኪሷ የያዘችው ነገር ብዙ ነው። አንዳንዴ ከጤና እስከ ሀብት ማጣት ያላሰብነው ነገር ሊገጥመን ይችላል ። ስለሆነም ለደጉም ለክፉውም ነገር በሥነልቦና መዘጋጀት ግድ ይላል። ኢማናችንን አንክሰር እንጂ ሌላው ኪሳራ ሁሉ ትንሽ ነው። ከምናወጣው ወጪ ሁሉ ትክክለኛዉና ተገቢው በራሣችን ላይ የምናወጣው ነው።
እኛ መልካም በሆንን ቁጥር ሕይወት መልካም ትሆንልናለች። ብዙ ነገሮችንም ትሰጠናለች።

ሰባሐል ኸይር!
139 views08:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 11:30:46 #ሰደቃ ነው!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿وكُلُّ خُطْوَةٍ تَمْشِيها إلى الصَّلاةِ صَدَقَةٌ،﴾

“ሰላት ለመስገድ የሚደረጉ እያንዳንዱ እርምጃዎች ሰደቃ ናቸው።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 1009
140 views08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 11:29:04 يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِنَّا خَلَقْنَاكُم مِّن ذَكَرٍ وَأُنثَىٰ وَجَعَلْنَاكُمْ شُعُوبًا وَقَبَائِلَ لِتَعَارَفُوا ۚ إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِندَ اللَّهِ أَتْقَاكُمْ ۚ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ

እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ፡፡ አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው፡፡
141 views08:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 20:55:26 «ቁርአን ያሳፈዘችኝ እናቴ ናት በ10 አመቴ፤ ሁሌም ከፈጅር ሶላት በፊት ትቀሰቅሰኝና የውዱ ውሀ ታሞቅልኛለች ኡዱ አድርጌ ልብሴን ታለባብሰኛለች ከዚያ ሂጃቧን ትለባብስና ወደ መስጂድ ትወስደኛለች»።

ኢማሙ አህመድ (ረሒመሁ-ል-ሏህ)
31 views17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 20:53:19 "ሰውን ማማት ቢኖርብኝ ኖሮ እናቴን ባማኋት ነበር ፤ ምክንያቱም
ሰዎችን በማማቴ ከኔ የሚወስዱትን አጅር (ምንዳ) እናቴ
ብትወስደው የተሻለ ነውና።"
ኢማሙ ሻፊኢይ
46 views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 20:09:35 #አግባ
እሪዝቅን(ሲሳይን) በመፍራት ከትዳር ወደኋላ ላሉት ወገኖቻችን ምክር ይሆን ዘንድ ፦
ከታብዕዮች አንዱ የሆኑት
ኢብራሂም አኑኸዕይ ረሂመሁሏህ እንድህ በማለት ይመክሩናል
" #አግባ_
ያ በቤቷ ውስጥ ሲያበላት የነበረው ጌታ አሁን አንተንም እርሷንም በቤትህ ውስጥ ይመግባችኋል "
[ታሪኩ ኢብኑ ሚህረዝ ፤105 ]
127 views17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 20:07:44 #ማህበራዊ ሚዲያን ለአጥፊዎች አትተው
ሸህ ሷሊህ አል ፈውዛን (አላህ ይጠብቃቸው) እንዲህ ይላሉ።

ማህበራዊ ሚዲያዎች ልትጠቀሙባቸው የሚገቡ ታልቅ እድሎች ናቸው።
ለነዛ መጥፎ እና አጥማሚ ለሆኑ ተጣሪዎች ልትተውላቸው አይገባም።

أهمية العقيدة الصحيحة ٢٣/٧/١٤٣٧
133 viewsedited  17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 19:49:12 የቂያም ቀን ተጣሪው የታሉ ምንዳቸው በአላህ ላይ የሆነው ሲል ይጣራል ...
⇨ ፆመኞች
⇨ ታገሾችና
⇨ ይቅር ባዮች
ለበይክ ለበይክ እያሉ ይመጣሉ ...
#የኔ_ውዶች ፁሙ ታገሱ ይቅርም በሉ
አላህ ከነሱ አድርጎን ጀነት ውስጥ ያገናኘን
ኢንሻ አላህ ።
140 views16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ