Get Mystery Box with random crypto!

🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌

የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimsshebab — 🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌 S
የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimsshebab — 🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌
የሰርጥ አድራሻ: @muslimsshebab
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.41K
የሰርጥ መግለጫ

@Shebabs_bot

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 19

2022-09-26 09:08:45 ☆ንቁ!የአላህ እርዳታ በእርግጥም ቅርብ ነው(ተባሉም)።☆

አል-በቀራህ [2:214]
119 views06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 08:43:45 ከብርቱ እንስት ጋር ስለመጣመር አትፍራ። ምናልባት አንድ ወቅት ላይ ብቸኛዋ ሰራዊትህ እርሷ ብቻ ትሆናለች። ረሱል ﷺ በፍርሃት ርደው ተሸፋፍነው የተኙ እለት "አላህ አንተን መቼም ጥሎ አይጥልህም።" ከሚለው አጀጋኝ ንግግሯ በስተጀርባ በሳቸው የዳዕዋ ህይወት እጅግ ፈታኝ ክስተቶች ውስጥ ምርኩዛቸው ሆናለች።

ዘመናቸውን በርብረው ፣ ውጣውረዱን አይተው እሷን የሚመስል ስብዕና አላገኙም ነበር ረሱል። አመታት አልፎም "እኔ ፍቅሯን ተሰጥቻለሁ" ሲሉ ልብን በሚበተብት አፍቃሪ አንደበታቸው እሷን የሚያወድሱት በህይወታቸው ውስጥ ታላቅ፣ ብርቱና የዓላማቸው አጋር እንስት ስለነበረችስ አይደል? ቡሽራኪ ኸዲጃ ቢንቱ ኹወይሊድ
135 views05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 08:42:47 ☆☞ ጉልበትህንም ሆነ የትኛውንም አይነት አገልግሎትህን ሽጠህ ገንዘብ ማግኘትህ ለአንተም ሆነ ለሰዎች ክብር ነው። አላህም ዘንድ የሚያስመሰግንህና ለስኬትም የሚያበቃህ ነው። ምክንያቱም በላብ መኖር የኔና የአንተ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የነቢያትም ተግባርና መንገድ ነበር።
122 views05:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 08:39:47 የአላህ መልዕክተኛ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ስለ ሚስታቸው እንዲህ አሉ «እኔ የኸዲጃን ፍቅር ተለግሻለሁ»።
ሙስሊም ዘግበውታል
123 views05:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 08:26:52 ዩሱፍ አለይሂ ሰላም የአዚዙ ሚስት ለመጥፎ ነገር በጋበዘችው ወቅት፣ በሮቹ በሙሉ ዝግ እንደነበሩ ያውቅ ነበር። ነገር ግን ወደ በሮቹ ሮጠ፤ ምክንያቱም አላህ ለእርሱ እንደሚከፍትለት ስላወቀ።

ሁሉም በሮች ዝግ መስለው ሊታዩህ ይችላሉ። ነገር ግን አንተም ወደ በሮቹ ሩጥ፣ ምክንያቱም አንተም ሆንክ ዩሱፍ አንድ አላህ ነው ያላችሁና!
142 views05:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 08:18:04 رَبِّ اجْعَلْنِي مُقِيمَ الصَّلَاةِ وَمِن ذُرِّيَّتِي ۚ رَبَّنَا وَتَقَبَّلْ دُعَاءِ

«ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ)፡፡ ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ፤"
145 views05:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 07:42:34 If you hear about my death,don't post picutures of me,don't post deep qoutes about me,make dua for me, give sadakah in my name because i don't know if i would have alone enough to make it to the doors of jannah.

name aymen
157 views04:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 22:08:20 "ዑመር ሆይ ተው!! እርሱኮ የበድር ዘመቻን ተሳትፏል።"
…የጦር ሚስጥራቸውን አሳልፎ በሰጠው ሰሓባቸው ሓጢብ… ዑመር "የዚህን ሙናፊቅ አንገት ልቅላ" ሲል ነበር ረሱል ይህን ያሉት።

የጓደኛህ ተረከዝ በአንድ ወቅት ሊንሸራተት ይችላል… ምናልባት እርሱን የሚያስረሳ ከባድ ስህተት ውስጥ መውደቅ… ግን ካለፈው ህይወቱ በጎ ታሪክ ፈልግለት… በህይወቱ ውስጥ "የበድር ዘመቻ"ን አይነት ታሪክ ልታገኝ ትችላለህ… ለስህተቱ የሚሸመግልለት ታሪክ!!
323 views19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 21:58:11 أُولَٰئِكَ جَزَاؤُهُم مَّغْفِرَةٌ مِّن رَّبِّهِمْ وَجَنَّاتٌ تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا ۚ وَنِعْمَ أَجْرُ الْعَامِلِينَ

እነዚያ ምንዳቸው ከጌታቸው ምሕረትና በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ በሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው ገነቶችም ናቸው፡፡ የሠሪዎችም ምንዳ (ገነት) ምንኛ አማረች!፡፡

(አል ኢምራን : 3:136)
331 views18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 21:51:31 በየትኛውም ሁኔታህ ውስጥ…
ለአላህ ባሪያ ከመሆን ውጪ መፍትሄ የለም…
በየትኛውም ሁኔታህ!
335 views18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ