የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
85.94K
የሰርጥ መግለጫ
ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦
1) ከቁርኣን፣
2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ]
3) ከታማኝ ዑለማዎችና
4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል።
√ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ።
√ አላማዬ በዲኔ ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው።
ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @Murad_Tadesse ላይ አስፍሩት።
ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ።
ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 343
2022-09-04 07:47:05
اللهم امين يارب العالمين ربي اجعلني مقيم الصلاه ومن ذريتي ربنا وتقبل دعاء ربي اغفر لي ولوالدي والمؤمنين يوم يقوم الحساب اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين
576 views04:47
2022-09-04 06:24:45
2.7K views03:24
2022-09-04 06:19:57
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ [Part: ③⑦①]
#ቁርኣን
2.7K views03:19
2022-09-03 21:24:59
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ [Part: ③⑦∅]
#ቁርኣን
4.3K views18:24
2022-09-03 21:13:43
በነገራችን ላይ… ኢስላማዊ ባንኮች ይህን ጉዳይ በደንብ ሊያስቡበት ይገባል። ገና በ2 እግራቸው ሳይቆሙ ይሄ ጉዳይ ተግባራዊ ከሆነ ነጋቸው ሊያሰጋቸው ይችላልና ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት በማድረግ የመፍትሄ አቅጣጫዎችን ሊያማትሩ ይገባል። አክሲዮን እንደ አዲስ መሸጥ፣ ሰፊ የማስታወቂያ ሥራ መሥራት፣ ከፍተኛ ሙስሊም ማኅበረሰብ ባለባቸው አካባቢዎች ላይ በርካታ ቅርንጫፎችን መክፈት፣ የዘርፉ ቴክኖሎጂ የደረሰባቸውን እርከኖች በመጠቀም ለተጠቃሚ ተደራሽ መሆን… ሙያዬ ባይሆንም ሌሎች እኔ የማላውቃቸው እነርሱ የሚያውቋቸው ይኖራሉና ሁሉንም አዋጭ መንገድ መጠቀም አለባቸው።
እነርሱም እንዝህላልነት ይታይባቸዋል። የቢዝነስ ሰው፣ ነቄ አይመስሉም። ትንሽ የፈዘዙ ይመስላሉ። እኛም አላመቸናቸውም። በፊት በወሬ «ኢስላሚክ ባንክ» እያልን አሽቃብጠን፤ ሥራ ሲጀምሩ ተግባሩ ላይ የውሃ ሽታ ሆነናል። እነርሱም ያስተካክሉ፤ እኛም እናስተካክል።
5.1K viewsedited 18:13
2022-09-03 20:59:13
لانجاة من الموت
لاراحة في الدنيا
لاسلامة من كلام الناس
فانظر إلى ما عند الله
5.4K views17:59
2022-09-03 20:54:43
تربية الأبناء في هذا الزمن تحتاج إلى حكمة لقمان وصبر أيوب.
በዚህ ዘመን ልጆችን ማሳደግ የሉቅማን ጥበብና የአዩብን ትዕግስት ይፈልጋል።
5.5K views17:54
2022-09-03 20:41:34
ኡስታዝ ዐብዱ-ስ'ሰላም ሹወይዒር (ዶ/ር) የፊቅህ አረዳዱ የሚገርም ነው። በጣም ደስ የሚል ዓሊም!
ቁርኣን ላይ አላህ ነቢያችንን፤
(وَإِنَّكَ لَعَلَىٰ خُلُقٍ عَظِيمٍ)
«አንተም በታላቅ ጠባይ ላይ ነህ፡፡»
[አል-ቀለም: 4]
የሚለውን የቁርኣን አንቀፅ በተመለከተ በሰጠው ማብራሪያ ላይ፤ ቀደምት ዑለማዎች እዚህ የቁርኣን አንቀፅ ላይ "خُلُقٍ - ጠባይ" የሚለውን ቃል «ስነ ምግባር/ጸባይ» በሚል ሳይሆን የተረጎሙት «ዲን» በሚለው ነው ብሎ ሙጃሂድ ከኢብኑ ዐባስ ነቅል ያደረገውን አጣቅሶ አብራርቷል።
ዲን ሲባል ደግሞ ዐቂዳንም፣ አሕካምንም፣ ዒባዳንም፣ አኽላቅን ጨምሮ እንደ አጠቃላይ ሙዐመላንም የሚያካትት ጥቅል ገለጻ ነው።
ብዙዎቻችን «ጸባይ/ስነ ምግባር» በሚለው አትጓጓም ይዘነው ስለነበር ነው እዚህ ያካፈልኳችሁ።
||
t.me/MuradTadesse
6.0K viewsedited 17:41
2022-09-03 20:34:38
«የአፋልጉኝ ጥሪ--
ሙንታሀ ሁሴን ይባላሉ።
የጤና እክል ገጥሟቸው መንፈሳዊ ሕክምና እየተከታተሉ የነበረ ሲሆን ወለቴ ዲያስፖራ ሰፋር ተብሎ ከሚጠራዊ አከባቢ እንደወጡ አልተመለሱም።
ከጠፉ 4ተኛ ቀናቸው የተቆጠረ ሲሆን ከቤት ሲወጡ ጥቁር ሂጃብ ና ቀይ ጃኬት ለብሰዋል።
ሙንታሀ ሁሴንን ያየ ወይም ያሉበትን የጠቆመ ከታች በሚመለከቱት ቁጥር በመደወል የበጎ ስራ ተቋዳሽ ይሁኑ
+251923763316 አብዱራህማን
0974740504 ዘይኑ
0909258925 ሳዲቅ»
5.7K views17:34
2022-09-03 20:31:08
﴿أقربُكم مني مجلسًا يومَ القيامةِ أحسنُكم خُلُقًا﴾
5.6K views17:31