Get Mystery Box with random crypto!

Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

የሰርጥ አድራሻ: @muradtadesse
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 85.94K
የሰርጥ መግለጫ

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦
1) ከቁርኣን፣
2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ]
3) ከታማኝ ዑለማዎችና
4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል።
√ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ።
√ አላማዬ በዲኔ ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው።
ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @Murad_Tadesse ላይ አስፍሩት።
ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ።
ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 340

2022-09-05 10:20:44
እየሰገደ ያለን ሰው ለሐጃ ማውራት የሚቻልባቸው አጋጣሚዎች አሉ።

ቂብላ ተሳስቶ ከሆነ መንገር፣ ሶላቱን እያጣደፈ ከሆነ ወይም አንጋጦ የሚያይ ከሆነ መጠቆም… ወዘተ።
4.3K views07:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 10:19:35
4.3K views07:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 10:06:10
4.3K views07:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 09:57:58
ታግዷል
========
የአማራ ክልል የቀድሞ የመጅሊስ አባላት አጠቃላይ ሃገራዊ ሪፎርሙን ባለመቀበላቸው የተነሳ፤ በስማቸው ተከፍቶ የነበረው የክልሉ መጅሊስ ባንክ አካውንት እንዲታገድ ተወስኗል።


ወደፊት ኦዲት ሲጀመር ደግሞ ሁሉም የሚገባውን ፍርድ የሚያገኝ ይሆናል። በዚህ ወቅት ኃፍረት ተሰምቷቸው አደብ እንደመያዝ፤ ጭራሽ እምቡር እምቡር ብለው ዙሩን እያከረሩት ነው።
ለእንዲህ አይነት ትምክህተኝነት ላለባቸው አካላት እንዲስ አይነት ውሳኔ ያስፈልጋል።

ለውጡ እስከ ወረዳ ድረስ በሁሉም የሃገሪቱ ክፍል መዳረስ አለበት።
||
t.me/MuradTadesse
4.6K views06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 09:47:31
4.6K views06:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 09:42:22
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ [Part: ③⑦③]


#ቁርኣን
4.7K views06:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 22:24:27
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ [Part: ③⑦②]


#ቁርኣን
3.2K views19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 22:24:19 « ሴቶች ለሴቶች ልዩ የክረምት የኮርስ መዝጊያ ፕሮግራም በአንተነህ አዳራሽ

በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር  አስተባባሪነት በአራት ጣቢያዎች ለታዳጊና ወጣት ሴቶች ሲሰጥ የነበረውን ኮርስ መጠናቀቅ አስመልክቶ የተዘጋጀ ልዩ የዳእዋ ፕሮግራም

❶ የእውቀት አስፈላጊነት በፈተና ዘመን

❷ እኛና ዱንያ

በተጨማሪም አስተማሪ ግጥሞች ይቀርባሉ።


ጁሙኣ ጿግሜ 4/2014

ከጠዋቱ 3፡00 - 9:30

አየር ጤና በሚገኘው አንተነህ አዳራሽ

መልእክቱን ለእህቶች በማድረስ የአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን!»


ዳሩ-ል-ሐዲሥ
3.3K views19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 21:44:40
ይህን ሐዲሥ በተለይ ለአንዳንድ የገጠር አርሶ አደሮችና የከተማ ደላሎች ብታደርሷቸው!
5.3K views18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 21:36:42
5.8K views18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ