Get Mystery Box with random crypto!

Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

የሰርጥ አድራሻ: @muradtadesse
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 85.94K
የሰርጥ መግለጫ

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦
1) ከቁርኣን፣
2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ]
3) ከታማኝ ዑለማዎችና
4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል።
√ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ።
√ አላማዬ በዲኔ ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው።
ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @Murad_Tadesse ላይ አስፍሩት።
ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ።
ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 342

2022-09-04 09:50:26
موعظة الشيخ صالح العصيمي لطلابه عندما صرفوا أنظارهم إلى غير الدرس

ሸይኽ ሷሊሕ አል-ዑሶይሚ ተማሪዎቹ እይታቸውን ከትምህርቱ ውጭ ባደረጉ ጊዜ የገሰጻቸው ምርጥ ተግሳጽ!
8.2K views06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 09:50:01
ጉድ'ኮ ነው!
7.9K views06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 09:49:27
እንዲህ ቶሎ የሚገባትና ከጥፋቷ የምትመለስ ቀልብ ደስ ትላለች።
7.4K views06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 09:21:37
ፈሪ የሆነና ኩራተኛ የሆነ ሰው ዒልምን አይገበይም፤ ዓሊምም ሊሆን አይችልም።

◇ تنبّه! لن ينال العلم متكبّر

للشَّيخ د. عبد السلام الشويعر - وفَّقه الله -
.
7.6K viewsedited  06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 09:12:51
እህእ¡
7.4K views06:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 08:57:19
7.7K views05:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 08:55:22 قال الإمام ابن القيم رحمه الله في ((زاد المعاد في هدي خير العباد)) (4/290) : ((قال بعض المتقدمين من أئمة الطب: من أراد عافية الجسم فليقلل من الشراب والطعام، ومن أراد عافية القلب فليترك الآثام.
የሰውነትን ጤንነት የፈለገ መጠጥንና ምግብን ይቀንስ። (በልክ ያድርግ!)
የቀልብን ጤንነት የፈለገ ወንጀልን ይተው።
وقال ثابت بن قرة: راحة الجسم في قلة الطعام، وراحة الروح في قلة الآثام، وراحة اللسان في قلة الكلام)) اهـ.
የሰውነት ረፍት (ሰላምነት) ምግብን በማቅለል ውስጥ ነው። የሩሕ ሰላምነት ኃጢአትን በመቀነስ ነው። የምላስ ሰላምነት ንግግርን በመቀነስ ነው።
7.5K views05:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 08:19:07 በነገራችን ላይ… ኢስላማዊ ባንኮች ይህን ጉዳይ በደንብ ሊያስቡበት ይገባል። ገና በ2 እግራቸው ሳይቆሙ ይሄ ጉዳይ ተግባራዊ ከሆነ ነጋቸው ሊያሰጋቸው ይችላልና ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት በማድረግ የመፍትሄ አቅጣጫዎችን ሊያማትሩ ይገባል። አክሲዮን እንደ አዲስ መሸጥ፣ ሰፊ የማስታወቂያ ሥራ መሥራት፣ ከፍተኛ ሙስሊም ማኅበረሰብ ባለባቸው አካባቢዎች ላይ በርካታ ቅርንጫፎችን መክፈት፣ የዘርፉ ቴክኖሎጂ የደረሰባቸውን…
8.0K views05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 07:52:11
365 views04:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 07:48:46
546 views04:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ