Get Mystery Box with random crypto!

ABX

የቴሌግራም ቻናል አርማ muhammedseidabx — ABX A
የቴሌግራም ቻናል አርማ muhammedseidabx — ABX
የሰርጥ አድራሻ: @muhammedseidabx
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.70K
የሰርጥ መግለጫ

ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ!!

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2021-12-07 16:47:36 ሙስሊም ባርነቱ ለአንድ አላህ ብቻ ነው። በግራ ቀኝ የሚፈራው ዝተት፣ የሚያመልከው ኮተት የለውም ። መንገዱ ፊት ለፊት ቀጥ ያለ ነው። አላህን ብቻ ነው የሚያሳየው።


http://t.me/MuhammedSeidABX
801 views13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-06 16:00:24 የሰው ልጅ በፍቅር ነዋይ ከተጠመደ ሁሉም ትኩረቱ ገንዘብ ብቻ በማሳደድ ላይ ይሆናል፡፡ ለሕልውናው ዘላቂነትና ለደስታውም ዋስትና ሰጭ የሆኑትን ነገሮች በሙሉ እርግፍ አድርጎ ሊረሳቸው ይችላል፡፡ ይህ ዓይነት ሰው ምንም ነገር ሳይነቃ ገንዘብ በመፈለግ ላይ እንደዋተተ በድንገት ሞት ይዞት ይወጣል፡፡

14.  ወንጀለኝነት

ልብን የሚያደነድን አእምሮን የሚያጠለሽ ጥፋትና ኃጢአት ውስጥ መውደቅ የሚያዘወትር ሰው ስለመልካም ነገሮች የማስታወስ አቅሙ የደከመ ይሆናል፡፡ አሉታዊና አውዳሚነት ያላቸውን ሃሳቦች በአእምሮው ውስጥ ማስተናገድ ስለሚያዘወትር አዎንታዊና ገንቢ ሃሳቦች ለእእምሮው ቅርብ ሊሆኑ አይችሉም፡፡

15.   ሰይጣን
የሰው ልጅ የመርሳት ችግር በሰይጣንም ሳቢያ ይከሰታል፡፡ እርግጥ ይህ በአእምሮ አይታወቅም፡፡ ሆኖም ሰይጣን ሰዎች አንድን ጉዳይ እንዲረሱ ማድረግ እንደሚችል በወህይ ተገልጿል፡፡


https://t.me/NejashiPP
634 views13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-05 10:36:08 ጀነትን የፈጠርክ አላህ ሆይ በዉስጧ አንፈላሰን።


http://t.me/MuhammedSeidABX
1.0K views07:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-03 21:51:31 ምን መሰላችሁ! "አላህ ቆንጆ ቆንጆ ነገርን ብቻ ነው ከሱ የምንጠብቀው።' ይላሉ ዐሊ።

አዎ በጠረጠራችሁኝ ቦታ ታገኙኛላችሁ ብሏልና ደግ ነገርን ከአላህ እንጠረጥራለን፣ ይምረናል ብለን እንጠረጥራለን፣ ያዝንልናል ብለን እንጠረጥራለን፣ ኑሯችንን ያስተካክልልናል ብለን እንጠረጥራለን፣ ጀነት ያስገባናል ብለን እንጠረጥራለን። ችግራችን ሁሉ ተፈቶ ያድራል ብለን እንጠረጥራለን።
ብናጠፋም አላህ ዘንድ ሁሌም ልጅ ነን። ወደሱ እንጂ ከሱ ወዴት እንሄዳለን?።
በአላህ ላይ ማንም ሊፈታው የማይችለዉን መልካም ጥርጣሬ በልባችን ቋጥረን እንተኛለን።

እኔ ኑሮዬ እንዲህ ነው ወዳጆቼ፣
እናንተስ?

ደህና እደሩ።


http://t.me/MuhammedSeidABX
1.7K views18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-03 21:34:13 አንዳንድ ሰው እንደ ኃጢአት ነው፣ ሲፋታህ ወይም ስትፋታው እርፍ ትላለህ ። ቀልብህ ምልስ ይላል፣ ሰላምህ ይበዛል፣ ደስታህ ይጨምራል።

http://t.me/MuhammedSeidABX
1.3K views18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-02 20:27:18 መልካምነት ሞኝነት አይደለም ፣ የጥሩ አስተዳደግ ዉጤት እንጂ።

http://t.me/MuhammedSeidABX
1.8K views17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-02 07:25:27 * ግራ የገባቸው አምላክ ሆይ ምራኝ፣
* የተሰበሩት ጌታ ሆይ ጠግነኝ፣
* የመሃይማን አምላክ ሆይ አሳዉቀኝ፣
* የደካሞች ጌታ ሆይ አጠንክረኝ፣
* የድሆች አምላክ ሆይ አብቃቃኝ፣
* የችግረኞች ጌታ ሆይ እርዳኝ፣
*
ሰባሐል ኸይር

http://t.me/MuhammedSeidABX
332 views04:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-01 17:17:11 Audio from Muhammed


አዳምጡት አስተላልፉት


http://t.me/MuhammedSeidABX
741 viewsedited  14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-30 22:29:15 እያዳፋኝ ነው ልተኛ

የእንቅልፍ መጀመርያው
ከፍቅር መጀመርያው በላይ ደስ ይላል።

ያለው ማን ነበር?
ጥሩ ፍቅር
ማለቴ
ጥሩ እንቅልፍ ይሁንላችሁ።


http://t.me/MuhammedSeidABX
319 views19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-30 22:21:58 "አር-ሪጃል ቀዋሙን ዐላ ኒሳእ"
ተብለናል ብላችሁ እምቡር እምቡር አትበሉ

ቀዋምነት
የማዕረግ ሳይሆን የኃላፊነት ጉዳይ ነው፣
* አጋልጋይህ አይደለችም ንግሥትህ ናት፣
* ሠራተኛህ አይደለችም እመቤትህ ናት፣
* የበታችህ አይደለችም ባልደረባህ ናት፣
* ልታከብራት ላትንቃት፣
* ልትንከባከባት ላታጣጥላት፣


ኃላፊነት አለብህ።

http://t.me/MuhammedSeidABX
370 views19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ