2023-04-16 15:18:45
በቃሌ መሰረት ፕሮግራሚንግ ከC++ በመጀመር ክፍል አንድን ይከታተሉ።
introduction to C++ Programming part 1 የC++ ፕሮግራሚንግ ክፍል አንድ
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይማሩ
ሰላም እንዴት ናችሁ?
Programmer, System Developer, Application Developer ይሁኑ!
Muhammed Computer Technology በ YouTube
ተከታታይነት ያለው የፕሮግራሚንግ የYouTube ቪዲዮ በማዘጋጀት ለእናንተ ለማቅረብ ዝግጅቴን ስላጠናቀቅኩ በእናንተ በኩል የፕሮግራሚንግ ፋልጎት ያላችሁ ቪዲየውን በመከታተል እንድትማሩ እያልኩ።
በቀጣይነት የ C++ Programming ስራ በደንብ በማዛገጀት ወደ እናንተ የማቀርብ ይሆናል።
በመቀጠልም በተለይ የሲስተም ዴቨለፕመንት የትኩረት ፕሮግራሚንጎችን ወደእናተ አደርሳችኋለሁ።
አንድሮይድ አፕልኬሽን እንዴት እንደምንሰራ በደንብ እናያለን።
የዌብሳይት አሰራር በደንብ እናያለን።
የተለያዩ ዳታቤዝ ሶፍትዌሮችን SQL, MYSQL, WAMP SERVER, ZAMP SERVER, ORACLE...... እናያለን።
ሲስተሞችን ከዳታቤዝ ጋር እንዴት በማገናኘት ሲስተም እንዴት መስራት እንደምንችል።
ሰለዚህ ዋና ዋና የሚባሉትን ፕሮግራሚን ቋንቋዎችን በመለየት ለምሳሌ C++, C#, JAVA, PHP, HTML, CSS, JAVASCRIPT, Python, ....
የተለያዩ ፍሬምዎርኮችን Bootstrap, LARAVAL.... በጥልቀት እናያለን።
የYouTube Channel Subscriber በማድረግ እራስዎን ፕሮግራመር ያድርጉ!
#ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!
የ YouTube ቻናል ሊንክ
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/MuhammedComputerTechnology
4.3K viewsedited 12:18