Get Mystery Box with random crypto!

Muhammed Computer Technology (MCT)

የቴሌግራም ቻናል አርማ muhammedcomputertechnology — Muhammed Computer Technology (MCT) M
የቴሌግራም ቻናል አርማ muhammedcomputertechnology — Muhammed Computer Technology (MCT)
የሰርጥ አድራሻ: @muhammedcomputertechnology
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.76K
የሰርጥ መግለጫ

#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ጥሩ ጥሩ ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ መረጃዎች እና እውቀቶች ይለቀቃሉ ያለዎትን እውቀት ያሳድጋሉ
አስተያየት ካላችሁ @ma1000me ልታገኙኝ ትችላላችሁ
በተጨማሪም የ YouTube ቻናል 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
ጥሩ ቪዲዮችን ማግኘት ይችላሉ!

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-03-14 10:22:23 ስኬት ወጥነት ጥንካሬ

ስኬታማ ለመሆን ወጥነት (consistency) ያለዉ ስራን መስራት እንጅ ጥንካሬ (intensity) አለኝ ብለህ ያለፍካቸዉ ደረጃዎች ለድካምህ ምክንያት ይሆኑሀል

በአጭር ጊዜ ዉስጥ ታዋቂ እና ስኬታማ ለመሆን ከመጋጋጥ ትንሿን እና ወጥነት ያለዉን ስራ በመስራት ስኬትህ ላይ ትደርሳለህና አትቸኩል
3.1K views07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 21:10:55 የቤክሳኔት አይቲ ሶሊሽን ከዚህ ቀደም በተለያዩ መስሪያቤቶች  አሰራሮችን ዘመናዊ ለማድረግ ብዙ የወረቀት አሰራርን በሚያስቀር መልኩ፣ ለመስሪያቤቶች ከብዙ ወጭ፣ እንግልት፣ ልፋት፣ ድካም አሰራራቸውን ዘመናዊ በማድረግ ባለጉዳዮች በአጭር ሰአት ውስጥ የሚፈልጉትን መስተንግዶ በማግኘት እንዲሄዱ በማድረግ፣ የመስተንግዶ የመልካም አስተዳደር ችግር በቀላሉ የሚቀርፍ አሰራርን በመለየት ብዙ ስራዎችን በብዙ ተቋማት ላይ ተግባራዊ ያደረግን ሲሆን በዚህም ብዙ ተቋማቶች ሲስተማችንን በመጠቀም ብዙ ተጠቃሚ ሁነዋል።

አሁን ደግሞ እናንተ በመትሰሩበት መስሪያቤቶች በተለይ ከአሰራር አኳያ ዘመናዊ ቢሆን ብላችሁ የምታስቡትን ሀሳብና መስሪያቤቶችን በተወሰነ መልኩ እንድትገልጹልን እየጠየቅን አሁን በምትሰሩበት መስሪያቤቶች ምንምን ችግር አጋጠማችሁ? የሚለውን ሀሳብ መነሻ በማድረግ አጭር አስተያየት እንድትሰጡን በታላቅ ደስታ ነው።

በመረጡት ሶሻል ሚዲያ ገፆቻችንን ይጎብኙ፤ ይከተሉን!

አድራሻ:-
ስ.ቁ: 0955220055
ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/BExANetplc
በቴሌግራም ቻናል: https://t.me/BExANet
email: bexanetplc@gmail.com
ዌብሳይት www.bexanet.com
Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100090537960178&mibextid=ZbWKwL

የቤክሳኔትን የYouTube ቻናልን ሰብስካራይብ በማድረግ ወቅታዊ የቴክኖሎጂ መረጃን ያግኙ!
Subscribe
https://youtube.com/@bexanetitsolutionplc
የተቋምዎን  መረጃን ዲጅታላይዝ እናድርግልዎ ስንል በደስታ ነው!
1.8K views18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 15:25:08 ወደ ቤክሳኔት የቴሌግራም ቻናል ይግቡ!
Join
https://t.me/BExANet
3.4K views12:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 21:12:48 ጥናታዊ ጽሁፍ/research ማዘጋጀት ትፈልጋለህ? እነዚህን 15 ነጥቦች ልብ በል።
የጥናት/ሪሰርች ይዘት፣ ስፋትና ጥልቀት ሊለያይ ይችላል፡፡ ተጨባጭ ችግርን ለመፍታት ይሁን የተደበቀ ምስጢርን ፈልፍለን ለማግኘት ወይንም ከዚሁ ለተለየ ዓላማ ጥናት ሊታቀድና ሊከናወን ይችላል፡፡
በዚሁ መሰረት አንድ ጥናት/ሪሰርች ሲዘጋጅ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ብዙዎች ዘንድ የተለመዱ ዋና ዋና ይዘቶችን ሊያካትት ይችላል፡፡ ዝርዝሩን ተመልከቱት፤
የጥናቱ ርዕስ/ Topic
የጥናት ርዕስ ቃላት ጥንቃቄ ይፈልጋል፡፡ ትክክለኛ ስዋሰው፣ ገላጭ ቃላት፣ የጥናቱን ችግር፣ ሥፍራ/ቦታ በተቻለ መጠን በሚስብ ሁኔታ ቢጻፍ ይመረጣል፡፡ ርዕሱን የሚያነብ ሰው የጥናቱን ይዘት በቀላሉ እንዲረዳ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ በዚሁ በፊት ገጽ ላይ ከርዕስ በተጨማሪ፣ የአጥኚው/ዎቹ ሙሉ ሥም፣ ጥናቱ የሚቀርብለት ሠው/ተቋም፣ጥናቱ የተዘጋጀበት ወቅትና ሥፍራ ይጠቀሳሉ፡፡
ምስጋና/ Acknowledgement
የምሥጋና መልዕክት ግልጽ ነው፡፡ ጥናቱ ተጀምሮ እንዲጠናቀቅ በተለያዩ መልኩ አስተዋጽኦ ያደረጉ ሠዎች የሚመሰገኑበት ክፍል ነው፡፡ ሠው ብቻ ላይመሰገንበትም ይችላል፡፤ ሥፍራዎች፣ ሁኔታዎች፣ ወቅቶችና ሌሎች ጉዳዮች በዚህ ክፍል ሊመሰገኑ ይችላሉ፡፡
ማውጫ/Table of content
በማውጫ የጥናቱ የተለያዩ አቢይና ንዑስ ክፍሎች የሚገለጽበት ገጽ ይጠቀሳል፡፡
መግቢያ/ Introduction
በዚህ ክፍል የጥናቱን መነሻ ለአንባቢዎች መረጃ የሚሰጥበት ነው፡፡ መግቢያ መንዛዛት የለበትም፡፡ አንድ ገጽ ይበቃል፡፡ ዞሮ ዞሮ የአንድ ጥናት መግቢያ የአንባቢውን ስሜት የሚቀሰቅስ፣ የጥናቱን ወሰንና አቅጣጫ የሚያመላክት፣ጥናቱን እንዴት እንደሚሰራና የጥናቱን ጭብጥ የሚያሳይ ይዘት እንዲኖረው ተደርጎ ይዘጋጃል፡፡
የጥናቱ ዓላማ /Objective
የጥናት ዓላማ ከተለያዩ ርዕሶች ጋር ጥልቅ ቁርኝት አለው፡፡ የጥናት ዓላማ፣ ከጥናቱ ችግሮች፣መላ ምቶች መረጃና ውጤት አቀራረብና አተናተን፣ ማጠቃለያና መደምደሚያ ጋር ይተሳሰራል፡፡ የጥናት ርዕሰ ከተመረጠ በኋላ፤ በጉዳዩ ዙሪያ ያሉ ችግሮችን በሚገባ ከተረዳን በኋላ የጥናት ዓላማዎች ይዘጋጃሉ፡፡
የጥናት ዓላማዎች አቢይና ዝርዝር ተብለው ሊቀመጡ ይችላሉ፡፡ ዞሮ ዞሮ ዓላማዎች በጥናቱ የተጠቀሱ ቁልፍ ችግሮችን ወይንም መላምትን መሰረት ተደርገው ይቀረጻሉ፡፡
Statement_of_the_problem ፦ ይኸኛው ዋና መሠረት ነው። ትክክለኛ ገለጻም ይጠይቃል። “የጥናቱ ርዕስ ለመስራት ያነሳሳህ/ሽ ምን ችግር ኖሮ ነው[what is the problem that initiate you to apply your research over this title?.....]” ለሚል ጥያቄ ተገቢ መልስ የምትሰጡበት የጥናት ሰነድ ክፍል ነው። ለጥናት የተሰማራችሁበትን ችግር ወይም የአንድ ነገር እጥረት ለማስቀመጥ ሞክሩ። ገለጻችሁም "There is lack of/a problem of/ ____" የሚል አይነት ቢሆን መልካም ነው።
የጥናቱ አስፈላጊነት/ Significance of the study
ጥናት ለተለያየ አገልግሎት ይውላል፡፡ በዚህ ክፍል የዚህን ጥናት ውጤት አስፈላጊነት ግልጽ በሆነ መልኩ በዝርዝር ይቀመጣል፡፡
የጥናቱን ወሰን/ Scope of the study
በዚህ ንዑስ ክፍል የጥናቱ አጠቃላይ ስፋት፣ ርዝመትና ጥልቀት ይገለጻል፡፡ ለምሌ ያህል፣ ጥናቱ የት እንደሚሰራ፣ በእነማን ላይ እንደሚሰራ፣ ጊዜና የመሳሰሉ ወሰኖች በግልጽ ይቀመጣሉ፡፡ ወሰን ያልተበጀለት ጥናት መጀመሪያውንና መጨረሻውን ማወቅ ይቸግራል፡፡
የጥናቱ ታሳቢ ክፍተቶች/ Limitation
አንድ ጥናት ሲካሄድ ሁሉም ነገር አልጋ ባልጋ ሊሆን አይችልም፡፡ የተለያዩ ክፍተቶች ሊፈጠሩ ይችላሉና በዚህ ክፍል በጥናቱ ወቅት ሊገጥሙን የሚችሉ ችግሮች ይጠቀሳሉ፡፡ ይሁን እንጂ እነዚህ ችግሮች ከአጥኚው አቅም በላይ ሊሆኑ ይገባል እንጂ ሁሉንም ችግር መጥቀስ አይገባም፡፡ ታዲያ በዚህ ክፍል ክፍተቶቹን ለማጥበብ በአጥኚው ሊደረጉ የሚገቡ ጥረቶችም ሊካተቱ ይገባል እንጂ ክፍተቶችን ብቻ ጠቅሶ እጅን አጣጥፎ መቀመጥ አይገባም፡፡
የጥናቱ ዘዴና አካሄድ/ Methodology of the study
የአንድ ጥናት ዘዴና አካሄድ/ Methodology እንደየ ጥናቱ ጠባይ፣ችግር፣አይነትና ዓላማ የተለያየ ሊሆን ይችላል፡፡ ዘዴና አካሄድ መጥቀስ ማለት በአጭሩ ጥናቱ እንዴት እንደሚሰራ፣ የት እንደሚሰራ፣ የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዴ ፣ የመረጃውም መሰብሰቢያ ዘዴ እንዴት አንደተዘጋጀ፤ ምን አይነት ጥናት እንደሆነ፣ የናሙና ይዘት፣ አመራረጥና መጠን (ናሙና ያለው እንደሆነ) ፣ ውጤቱ እንዴት እንደሚተነተን፣ውጤቱ እንዴት እንደሚሰራጭና የመሳሰሉ የጥናቱን አጠቃላይ አሰራርና አካሄድ መግለጽ ማለት ነው፡፡
የተዛማጅ ፅሁፍ ምልከታ/ Literature Review
በዚህ ክፍል ከዚህ በፊት የተደረጉ ጥናቶችንና ስምምነቶችን የተቀመጡ ንድፈ-ሃሳቦችን በጥልቀት ይመረመራሉ፡፡ ተዛማጅ ጽሁፍ በጥናት ውስጥ በተለያየ መልኩ ማካተት የሚስችል የጥና ጽሁፍ ምልከታ አጻጻፍ አለ፤ ከዚህ ውስጥ የሚስማማንን መርጠን መጠቀም የእኛ ምርጫ ነው፡፡ የተዛማጅ ፅሁፍ ምልከታ ሥራ ሰፊና ጥልቅ ነውና በዚህች አጭር ንዑስ ርዕስ ሁሉን መግለጽ ይከብዳል፡፡
የጥናት ግኝት አቀራረብ ትንተና/ Data analysis & Interpretation
የአንድ ጥናት ውጤት እንደ ጥናቱ አይነትና የመረጃ ማጠናቀሪያ ሥልት ሁኔታ፣ በተለያየ መልክ ሊቀርብና ሊተነተን ይችላል፡፡ አንድን ጥናት ጥናት የሚያሰኘው አጥኚው የሳይንስና የሎጂክን ስልት በመከተል በግኝቶቹ ላይ የሚደረገው ትንታኔና ትርጉም እንጂ ጥሩ የሆኑ መረጃ ማቅረብ ብቻ ሊሆን አይችልም፡፡
በመሆኑም በግኝት አቀራረብና አተናተን ወቅት አስተያየትን ከተጨባጭ ሁኔታ መለየት፤የጥናቱን ወሰን ማስታወስ እንዲሁም የተሳሳተ ትንታኔና ትርጉም ላለመስጠት ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
ማጠቃለያ/ Conclusion
ጥናቶች የተለያየ ስፋትና ጥልቀት አላቸው፡፡ ታዲያ ይህ ክፍል ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ያሉ የወቅቱን ሁኔታና ግኝቶች በማጠቃለል አጠር ተደርጎ የሚቀርበት ነው፡፡
የመፍትሔ ሐሳብ/ Recommendation
በጥናቱ የተለዩ ችግሮችና መንስዔዎቻቸው ከታወቁ በኋላ የመፍተሄ ሃሳቦች በዝርዝር ይቀመጣሉ፡፡ ስለዚህ የመፍተሄ ሃሳቦችን ከማቅረባችን በፊት ችግሮቹን በሚገባ መረዳት ይገባል፡፡
በዚህ ክፍል ሁሉም የመፍሔ ሀሳብ ሊገለጽ አይገባም፡፡ ተጨባጭ ሁኔታን በመረዳት ተግባራዊ ሊሆኑ የሚችሉትን በመለየት በቅደም ተከተል ማቀመጥ ያስፈልጋል፡፡
አባሪ/ Appendices
በዚህ ክፍል ለጥናቱ የተገለገልንባቸውን ዝርዝር የመረጃ ማጠናቀሪያ ቅጾችና ሌሎች ዝርዝር ግብዓቶች ይቀመጣሉ፡፡
ጥናቱ ለማካሄድ የተጠቀምናቸውን መረጃዎች ማለትም መጠይይቆች፤ የተለያዮ ፕሮግራሞች እና ሌሎች ፎርማቶች ከጥናቱ ጋር ተያይዘው የሚቀርቡበት ነው፡፡
ማጣቀሻ /Reference
ይህ ክፍል ለጥናቱ የተጠቀምናቸው መረጃዎች የሚገለጽበት ነው፡፡ መረጃዎቹ በማን፣ መቼ፣የት እንደተጻፉ በግልጽ መቀመጥ አለባቸው፡፡ ስምምነት የተደረሰባቸው የተለያዩ ማጣቀሻ አጻጻፍ ስልቶች አስተምህሮዎች አሉና በተፈላጊው ስልት ማጣቀሻን በግልጽ በማስቀመጥ የጥናቱ እውነተኛነት በዚህ ክፍል ይረጋገጣል፡፡
5.3K views18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 08:21:46 አዲስ ላፕቶፕ ከመግዛት በፊት ሊያገናዝቧቸው የሚገቡ ነገሮች

በዋናነት ሁለት አይነት Laptop አለ!

በWindows OS የሚሰራ
በMac OS(ለApple ብቻ)
(Kali linux, ubuntu...እራሳችን የምንጭናቸው Custom OS ስለሆኑ ብዛት እነዚ OS ያላቸውን ላፕቶፖች ገበያ ላይ አናገኝም!)

በብዛት በWindows OS የሚሰሩ የLaptop ዝርዝር
Hp
Dell
Accer
Toshiba
Asus
LG
SONY....ወዘተ

በMac OS(ለApple ብቻ)
Macbook Pro
Macbook Air
Macbook Retina

Graphics Card Size
- 2GB, 4GB, 8GB...

Graphics Card Type
- Nividea
- AMD Radeon (ለApple ብቻ)

Screen (በኢንች)
- 13.3'', 15.6'', 17.3''

Intel Processor
- Core i3, Core i5, Core i7, Core i9

HDD
- 250GB, 500GB, 1TB, 2TB, 4TB...

RAM/Random Access Memory
- 4GB, 8GB, 16GB, 32GB, 128GB

Generation
5th, 6th, 7th, 8th

Battery (ባትሪ)
- 10,000 mAh
- 20,000 mAh
- 30,000 mAh

OS (ኦፕሬቲንግ ሲስተም)
- Windows
- Mac/Osx
- Kali linux
- Ubuntu
4.2K views05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 22:37:41 ቤክሳኔት ምንድን ነው?
ዌብሳይቱን ይመልከቱ!
www.bexanet.com
4.9K views19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 18:34:54 እንኳን ለ2015 የትምህርት ዘመን አደረስዎ! በአዲስ የሰልጣኝ ቅበላ አሰራርዎን በማዘመን ይጀምሩ!
የሬጅስትራር ሲስተሙን በ27 ኮሌጆች በ5 ክልሎች በ31 ካምፖሶች ተግባራዊ ተደርጓል
የመንግስት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
1 እንጅባራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
2 ወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
3 ወራቤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
4 ደብረብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
5 አልማዝ በም ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
6 ታርጫ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
7 ሚዛን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
8 አማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
9 ቴፒ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
10 ቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
~~|||~
ከፌደራል ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ
11 ገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ
12 ሚዛን ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ
~~|||~
የግል ኮሌጆች
13 ኮቻ ኪድማስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
14 MA ኮሌጅ አሶሳ፣ ግልገል በለስ፣ ቡለን
~~|||~
የመንግስት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች
15 ዳንግላ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ
16 ቲሊሊ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆ
17 ቻግኒ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆ
18 አዲስቅዳም ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆ
19 አንከሻ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆ
20 አጣዬ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆ
21 መኮይ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆ
22 ደነባ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆ
23 እነዋሪ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆ
24 አረርቲ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆ
25 ደብረ ሲና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆ
26 ሞላሌ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆ
27 መሀል ሜዳ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆ

በተሳካ ሁኔታ የኮምፒውተራይዝድ ሬጅስትራር ሲስተም  ትግበራን  እንደሀገር ከ27 በላይ የግልና የመንግስት ኮሌጆች ተግባራዊ ተደርጓል እየተጠቀሙበት ነው። በዚህ ተግባራቸው ኮሌጆች አሰራራቸውን ዲጂታላይዝ በማድረግ ውጤታማ በማድረግ ኮሌጆቻቸው የተሞክሮ ማእከል ሁኗል።
በ #0929273364 ይደውሉ!
Telegram https://t.me/ma1000me
ኮምፒውተራይዝድ የሬጅስትራር የመረጃ አያያዝ ስርዓቱን

በሀገራችን 27 ኮሌጆችን በ5 ክልሎች እንዲጠቀሙበት ተደርጓል።

በሀገራችን
ለ10 ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጆች
ለ2 ፌዴራል ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ
ለ2 ግል ኮሌጆች በ4 የተለያዩ ካምፖሶች
ለ13 ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች
በተጨማሪም የCOC መረጃ አደረጃጀትና ምዝገባ የክፍያ ስርአቱን ከሬጅስትራር ጋር በማገናኘት ስለጣኞች የከፈሉትን የክፍያ ስርዓት ከሲስተሙ ጋር የገንዘብ ያዥና የሬጅስትራር ባለሙያዎች ተናብበው እንዲሰሩና የከፈለ ሰልጣኝና ያልከፈለ ስልጣኝ በአንድ ግዜ ማወቅ እንዲያስችለን ተደርጎ ተሰርቷል።
5.7K views15:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 21:42:43 የሰው ሀብት መረጃ አስተዳደር ስርዓት(Human Resource Management Information System) ምንድን ነው?

አለማችን አሁን ላይ የአኗኗር ዘይቤውን ቀላል እንዲሆን ካደረጉት አንዱ የዲጅታል ስርአት ከመጣ በኋላ ቀለል ባለ መልኩ ሰው አኗኗሩን ቀላል እንዲሆንለት አድርጓል።

በእያንዳንዱ የማህበረሰብ፣ የመንግስትና የግል ተቋማት ላይ ብዙ ስራዎች አሰልች፣ አድካሚ፣ ብዙ ገንዘብ፣ ብዙ ግዜ፣ ብዙ የሰው ሀይል የሚጠይቅ ስራና አሰራር ያለበት ሲሆን ይህንን አሰራርና ስራ በቅልጥፍና፣ በታማኝነት፣ ከብዙ ግዜ ወሳጅነት፣ ከብዙ ወጭ የሚገላግለው ዲጅታላይዜሽን ነው።

ለአንድ ተቋም የሰው ሀብት በጣም ወሳኙ አንድት ተቋም ትርፋማ እንዲሆን የሚያደርግ፣ አንድን ተቋም እንዲከስር የሚያደርግ፣ አንድት ተቋም ወደ ላቀ ደረጃ እንዲደርስ የሚያደርግ ውጤታማ የሚያደርግ፣ አንድን ተቋም ህክውና የሚወስነው የተቋሙ የሰው ሀብት አስተዳደር ነው። ተቋሙ ውስጥ ያለው የሰው ሀብት በደንብ ካልተመራ፣ ካልተደራጀ፣ ካልተያዘ ተቋሙ እንዳልነበር ሊሆን ይችላል።

በመሆኑም የአንድ ተቋም የሰው ሀብትን በደንብ በዲጅታል የቁጥጥር ስርአት በመዘርጋት፣ በዲጅታል የሰው ሀብትን መረጃ በመያዝ በአግባቡ ከተመራና በዲጅታል የቁጥጥር ስርአት ውሰጥ በማስገባት ማን በአግባቡ በስራ ገበታው በተቋሙ ውስጥ በመገኘት ስራውን ማከናወኑን፣ የተሰጠውን ተግባር በአግባቡ መስራቱን የምንቆጣጠርበት የሰው ሀብት በሰውና በወረቀት አሰራር ከሆነ በጣም አድካሚ፣ አሰልች የሚሆን ሲሆን ሁሉም ተቋማታ ወደ ዲጅታሉ አለም በማሸጋገር የሰው ሀብት ቁጥጥር ስርአቱን ማዘመንና የሰው ሀብት አያያዝ ስርአታችንን ቀላል፣ ቀልጣፋና ምቹ በማድርገ ስራን መስራት ያስችለናል።

የሰው ሀብት አስተዳደር የመረጃ አስተዳደር ስርአት ማለት አሁን ላይ የመረጃ አያያዝ ስርአቱ ከወረቀት የመረጃ አያያዝ ስርአት ወጣ ባለ መልኩ ቀላልና ቀልጣፋ በሆነ መልኩ የአንድን ተቋም የመረጃ አያያዝ ስርአቱን ዲጅታላይዝ የማድረግ ስርአት ነው።

የአንድ ተቋም የሰው ሀይል መረጃ በቋሚነት ከእሳት፣ ከጎርፍ አደጋዎች ለመከላከል፣ ከመረጃ ስርቆት፣ ከመረጃ መቀደድ፣ ከመረጃ መጥፋት፣ ከመረጃ መጭበርበር ለመከላከል ዋነኛ መፍትሄ የሚሆነው ዲጅታላዜሽን በተቋማችን ስንዘረጋ ይሆናል ማለት ነው።

የተቋም ሰራተኞች የፈለጉትን የግለሰብ መረጃ ቢጠይቅ በቅጽበት ማግኘት የሚያስችል ሲሆን የተቋም ሰራተኞች በአንድ ግዜ የጠየቁትን መረጃ አግኝተው ወቅታዊ መረጃ በማግኘት መስተናገድ ያስችላቸውል።

በአንድ ተቋም የሰራተኞች የቁጥጥር ሰአት መኖር ያለበት ሲሆን ይህንን ለማድረግ በዲጅታል ቢደገፍ በጣም ውጤታማ ማድረግ የሚያስችል ሲሆን ለተቋም ውጤትና ከፍትኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል።


በመሆኑም በኢትዮጵያውያን የተመሰረተው የቤክሳኔት (BExANet) ይህንን የዲጅታል ቴክኖሎጂ በማበልጸግ በሀገራችን ላሉ ለሁሉም ተቋማት በሚመጥንና ስታንዳዱን በጠበቀ መልኩ የተዘጋጀ በመሆኑ ማንኛውም የግልም ሆነ የመንግስት የግል እንዲጠቀሙበት በታላቅ ግብዣ ነው።

BExANet (ቤክሳኔት) ከዚህ በተጨማሪም በብዙ ሴክተሮች ችግሮችን በመለየት በሀገራችን ያለውን አለም የደረሰበትን የዲጅታል ቴክኖሎጂን አጠቃቀም ሀገራችንና ማህበረሰባችን እንዲጠቀሙበት በማድረግ ስራን፣ አሰራርን ቀላል፣ ቀልጣፋና ምቹ እንዲሆን የማድረግን ስራ እየሰራን እንገኛለን።

BExANet የሚያበለጽጋቸውን የዲጅታል ቴክኖሎጂዎን ሁሉም ተቋማት እንዲጠቀምባቸው ታላቅ ግብዣ እናቀርባለን።

ስለ BExANet ትክክለኛ መረጃ ከፈለጋችሁ

አድራሻ:-
ስ.ቁ: 0929273364
በቴሌግራም: https://t.me/ma1000me
email: bexanetplc@gmail.com
ዌብሳይት https://bexanet.com/
Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100090537960178&mibextid=ZbWKwL

የቤክሳኔትን የYouTube ቻናልን ሰብስካራይብ በማድረግ ወቅታዊ የቴክኖሎጂ መረጃን ያግኙ!
Subscribe
https://youtube.com/@bexanetitsolutionplc
የጤና ተቋምዎን መረጃን ዲጅታላይዝ እናድርግልዎ ስንል በደስታ ነው!
2.0K viewsedited  18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 06:43:01 Electronic Medical Record ሲስተም ምንድን ነው?

አሁን ላይ በሁሉም ተቋማት ላይ ያለው የመረጃ አያያዝ ስርአታችን የወረቀት አሰራር ሲሆን በተለይ በጤና ተቋማት ላይ ያለው የመረጃ አያያዝ ስርአት አሰራራቸውን የዲጅታል ቴክኖሎጂና መጠቀም አስፈላጊ ነው።

የዲጅታል ቴክኖሎጂ በመጠቀማቸው ምንድን ነው ጥቅሙ?

አሰራርን ማዘምውን ሲሆን አሁን ላይ ከሚተገበረው የወረቀት አሰራር የሚስተናገዱ ባለጉዳዮችን በፍጥነት እንዲስተናገዱ ያደርጋቸዋል።

በየአመቱ የሙወጣው እንደየ ተቋሙ ሁኔታ በሚሊዮኖች፣ በመቶ ሽህዎች የሚቆጠር የስቴሽነሪ(የወረቀት፣ እስክብሪቶ፣ የህትመት፣ የክላሴርና የደረሰኞችን ወዘተ...) ወጭዎችን ሙሉ በሙሉ ማጥፋት የሚያስችል ነው።

መረጃችንን ከአደጋዎች ነጻ ማድረግ ሲሆን በአንድ የጤና ተቋም ውስጥ የእሳት፣ የጎርፍና አንድንድ የሰው ሰራሽ አደጋዎችን ለመከላከል ያስችላል።

የደንበኞች እርካታ በከፍተኛ ሁኔታን መጨመር የሚያስችል ሲሆን ለምሳሌ አንድ ታካሚ መጥቶ ወደ ህክምና ክፍል ለመግባትና ለመታከም ቢፈልግ የህክምና ማስረጃዎች(History) በወረቀት ገና ከካርድ ክፍል ተፈልጎ፣ መረጃውን በትክክል ቢገኝም ምን ያክል ግዜ እንደሚወስድ ግልጽ ነው። በዲጅታሉ አሰራር ግን አንድ ታካሚ ለህክምና ሲመጣ በተፈለገው ሰአት መረጃውን በሰከንዶች በማግኘት እንዲታከም ማድረግ ይቻላል።

አንድ ታካሚ ለመታከም ቢፈልግ በዲጅታሉ አሰራሩ ከምርመራ ክፍል፣ ከላብራቶሪ ክፍል፣ ከክፍያ ክፍል፣ ከተለያዩ የምርመራ ክፍሎች ጋር በማስተሳሰር ደንበኞች በቀላሉ የሚገልጉትን አገልግሎት አግኝተው እንዲመለሱ ማድረግ ያስችላል።

የደንበኞች የክፍያ ስርአትን በተደራጀ ሁኔታ በቀለሉ የሚከፍሉበትን ሁኔታ በመፍጠር ክፍያውን በቀላሉ እንዲከፍሉ ያደርጋቸዋል።

በጤና ተቋማት መስተናገድ ያለባቸውን ደንበኞችን በብዙ እጥፍ ማስተናገድ ያስችላል።

ደንበኞች በጤና ተቋማት ላይ በመስተንግዶ ችግር ምክንያት የሚያብክኑት ግዜ ሙሉበሙሉ ማጥፋት ይቻላል።

ደንበኞች በቀጠሮ ግዜያቸው መሰረት እንዲስተናገዱ ያደርጋቸዋል።

ደንበኞች ከሚያወጡት አላስፈላጊ ወጭዎች መዳን ይችላሉ።

Electronic Medical Record ሲስተም በብዙ ተቋማቶች ላይ ተግባራዊ የተደረገ ሲሆን ከ4 አመታት በላይ በመጠቀም ወጤታማ ስራና አሰራርን ተግብረው ተቋማቸውን ዘመናዊነትን አላብሰዋል።

በአጠቃላይ የአንድን የጤና ተቋምን የሚያዘምን የዲጅታል ቴክኖሎጂ በመጠቀም አሰራራቸውንና ስራቸውን ፈጣን፣ ቀልጣፋ፣ ምቹና ተስማሚ በማድረግ የደንበኞችን እርካታ እንዲጨርም በማድርግ የተቋሙን የስራ አፈጻጸም መጨመር ያስችላል።

በመሆኑም በኢትዮጵያውያን የተመሰረተው የቤክሳኔት (BExANet) ይህንን የዲጅታል ቴክኖሎጂ በማበልጸግ በሀገራችን ላሉ የጤና ተቋማት እንዲጠቀሙበት በታላቅ ግብዣ ነው።

BExANet (ቤክሳኔት) ከዚህ በተጨማሪም በብዙ ሴክተሮች ችግሮችን በመለየት በሀገራችን ያለውን አለም የደረሰበትን የዲጅታል ቴክኖሎጂን አጠቃቀም ሀገራችንና ማህበረሰባችን እንዲጠቀሙበት በማድረግ ስራን፣ አሰራርን ቀላል፣ ቀልጣፋና ምቹ እንዲሆን የማድረግን ስራ እየሰራን እንገኛለን።

BExANet የሚያበለጽጋቸውን የዲጅታል ቴክኖሎጂዎን ሁሉም ተቋማት እንዲጠቀምባቸው ታላቅ ግብዣ እናቀርባለን።

ስለ BExANet ትክክለኛ መረጃ ከፈለጋችሁ

አድራሻ:-
ስ.ቁ: #0929273364
Telegram Account @ma1000me
email: bexanetplc@gmail.com
ዌብሳይት https://bexanet.com/
Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100090537960178&mibextid=ZbWKwL

የቤክሳኔትን የYouTube ቻናልን ሰብስካራይብ በማድረግ ወቅታዊ የቴክኖሎጂ መረጃን ያግኙ!
Subscribe
https://youtube.com/@bexanetitsolutionplc
የጤና ተቋምዎን መረጃን ዲጅታላይዝ እናድርግልዎ ስንል በደስታ ነው!
5.1K viewsedited  03:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 20:23:49 የሀገር አቀፉ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የመግቢያ ነጥብ ይፋ ሁኗል።

የ2015 የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የመግቢያ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሁኗል።

በ2015 ወደ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ይገባሉ ተብሎ ታሳቢ የተደረገ ቂጥር
በአገር አቀፍ ደረጃ የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ላይ የተቀመጡ 890,741 ተማሪዎችን መነሻ ማድረግ የተቻለ ሲሆን
ከተፈታኞች መካከል 50% ያመጠ ተማሪዎች 29,999 ብቻ ናቸው ሌሎች 869,611 ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ለመግባት አልቻሉም
100,000 ተማሪዎች በቀጣ አመት ዩኒቨርስቲ ለመግባት የአቅም ማሻሻያ ስልጠና እንዲያገኙ እድል ተሰጥቷቸዋል
በመሆኑም በአገር አቀፍ ፈተና ከተፈተኑት መካከል 760,832 ተማሪዎች ምንም አይነት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመግባት እድል የላቸውም
ከዚህ በፊት በነበረው ልምድ ማለትም የዩኒቨርስቲ መግቢያ ያላመጡ ተማሪዎች 20%(152,166) ተማሪዎች በፖሊስ ኮሌጆች፣ በመከላከያና በሌሎች የትምህርት ተቋማት የሚገቡ ይሆናል
በአጠቃላይ ከላይ የተጠቀሱትን እድሎችን ያላገኙ 608,666 ተማሪዎች ወደ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ገብተው ይሰለጥና ተብለው ይታመናል
2.2K viewsedited  17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ