Get Mystery Box with random crypto!

Muhammed Computer Technology (MCT)

የቴሌግራም ቻናል አርማ muhammedcomputertechnology — Muhammed Computer Technology (MCT) M
የቴሌግራም ቻናል አርማ muhammedcomputertechnology — Muhammed Computer Technology (MCT)
የሰርጥ አድራሻ: @muhammedcomputertechnology
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.76K
የሰርጥ መግለጫ

#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ጥሩ ጥሩ ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ መረጃዎች እና እውቀቶች ይለቀቃሉ ያለዎትን እውቀት ያሳድጋሉ
አስተያየት ካላችሁ @ma1000me ልታገኙኝ ትችላላችሁ
በተጨማሪም የ YouTube ቻናል 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
ጥሩ ቪዲዮችን ማግኘት ይችላሉ!

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-05-10 07:02:45 ለተመራቂ ተማሪዎች ፓወርፖይንት (PowerPoint) ማዘጋጀት እንዴት እንችላለን? ለተመራቂ ተማሪዎች How to prepare PowerPoint Presentation? ከታች ያለው ሊንክ በማየት መጠቀም ትችላላችሁ






ከዚህ በፊት የለቀቅኳቸውን #Videos ዝርዝር እንደሚመለከተው አቅርቤላችኋለሁ! የ #YouTube ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ #subscribe ማድረግ እንዳትረሱ!
ከዚህ በፊት ያመለጡአችሁ አዳዲስ ቪድዩዎቾ ለማየት ሊንኩን ተጫኑት

ስልክ ለመጥለፍ፣ መጠለፉን ለማወቅ፣ ከጠለፋ ስልካችንን ማውጣት፣ ስልካችን እንዳይጠለፍ ማድረግ እንዴት እንችላለን?
ሊንኩን በመጫን ማየት ይቻላል




ፌስቡካችሁ መጠለፉን ለማወቅ፣ ፌስቡካችንን ከጠለፋ ማውጣት፣ የተጠለፈበትን ቦታ ለማወቅ፣ በስልካችን ገብተን የጠለፈብንን ሰው እንዳይጠቀምበት Logout መዝጋት
ሊንኩን በመጫን በማየት ይቻላል




Delete Format የተደረገ ሜሞሪ፣ ፍላሽ፣ ኮምፒውተር ሀርድዲሰክ ፋይል እንዴት መመለስ እንችላልን HOW TO RECOVER DELRTED DATA Amharic





50 GB በነጻ! ሜሞሪ ሞላብኝ መረጃየ ይጠፋብኛል ብሎ መጨነቅ ቀረ 50GB Free storage በነጻ መረጃችሁን ያስቀምጡ! Amharic(በአማርኛ)






ኢሜይል በሞባይል እንዴት መላክ እንችላለን? በአማርኛ How to send email using Mobile Phone Amharic






ከኮምፒወተር ላይ ያለ ፋይሎችን እንዳይክፍትብንና Delete እንዳይድርግብን በኮምፒውተር፣ በፍላሽ፣ በHard Disk ያሉ ፋይሎችን መደበቅና






እንዴት የኮምፒተር Usersና (Password) በCMD መስበር አንችላለን How to Crack Computer Password?




ፔሮል በማይክሮሶፍት ኤክሴል MS-Excel እንዴት መስራት አንችላለን ክፍል 2 Payroll Part 2






ፔሮል በማይክሮሶፍት ኤክሴል MS-Excel መስራት አንችላለን? ክፍል -1 How to make payroll using Microsoft Excel in amharic






ኮምፕዩተር ፎርማት በፍላሸ ዲሰከ ለማድረግ ፍላሹን እንዴት ቡቴብል ማድረግ እንችላለን! How to Create a Bootable USB Flash Drive





በቫይረስ የተጠቃን ፍላሽ እንዴት ቫይረሱን ማጥፋት እንችላለን?






እንዴት አድርገን በስልካችን ኢሜይል መክፈት እንችላለን? How can we create Email Using Mobile Phone






15GB ነፃ Storage እንዲሁም ወደ Google Drive ፋይል መጫንና ከ ወደ ሌላሰው በኢሜይል(Email) እንዴት መላክ እንችላለን ፋይል ማስቀመጥ ይቻላል?






#Subscribe በማድረግ ምርጥና ወቅታዊ የቴክኖሎጂ ትምህርቶችን ይከታተሉ!
3.1K views04:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 12:52:07 ምርጥ የነጻ SOFTWARES ማውረጃ ዌብሳይቶች
http://getintopc.com/
https://fullstuff.co/
http://www.piratecity.net/
http://gigahax.com/en/
http://karanpc.com/
http://www.mixhax.com/
http://www.novahax.com/
http://full-pcsoftware.com/
http://dl.par30dl.com/Software/
http://s0ft4pc.com/
http://filehippo.com/
http://www.fileeagle.com/
http://softfunda.com/
https://www.freewaresys.com/

▬▬ ▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/MuhammedComputerTechnology
በተጨማሪም የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ

የዲቪ (DV) 2024 አሸናፊዎች ይፋ ተደረጉ።
ባሳለፍነው ጥቅምት እና ህዳር ወራት ላይ በበይነ መረብ አማካኝነት የተሞላው የ2024 ዲቪ (DV) ሎተሪ ይፋ ተደርጓል።
DV Result (ዲቪ ውጤት) በሞባይል ለማየት








ለዲቪ /DV/ 2024 ማመልከቻ የሞሉ በ https://dvprogram.state.gov/ESC/Default.aspx ብቻ ውጤቱን / ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ።

በአ/አ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ "የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል፣ ከአሜሪካ ኢምባሲ ነው እምንደውለው / ኢሜይል / ቴክስት የምንልከው"  በሚል #የሚያጭበረብሩ አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አደራ ብሏል።

አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 50 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች።

DV Result (ዲቪ ውጤት) በሞባይል ለማየት









5.0K viewsedited  09:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-07 23:11:39 የኮምፒውተራችንን Hard Drive እንዴት በቀላሉ ፓርቲሽን(partition) መክፈል እንችላለን?
በመጀመሪያ ፓርቲሽን በመክፈላችን
ምናገኛቸው ጥቅሞች ምንድናቸው ብለን
ስናስብ እንደየ ፍላጎታችን ሚለያይ ሲሆን
ለሁላችንም ሚሰጠን ዋናው ጥቅም ቢኖር
ፉይላችንን ከ ሲስተም ፋይል ያሉ ፋይሉችንን
ለይተን በማስቀመጥ በተላያዩ ምክንያት ቡት
ማረግ ወይም ኦፕሬቲንግ ሲስተማችንን
መነሳት ሲያቅተው ልናጣ ምንችለውን ፉይል
ለመከላከል የምንጠቀምበት መንገድ ነው
ለምሳሌ ከፋብሪካው እንደመጣው በ C:
partiton ብቻ እየተጠቀምን ቢሆንና በ
ቫይረስ ምክንያት ሲስተም ፋይል ቢጠፋ
ሌሎች ፐርሰናል ፉይሎችን አጣን ማለት
ነው።
ስለዚህ በቀላሉ እዛው ፓርቲሽን
በመፍጠር የግል ፉይል ለብቻ C: ፓርቲሽን
ለብቻ አድርገን በመጠቀም ፋይላችንን
መከላከል እንችላለን ይህን ካልን ስለ
ፓርቲሽን እንዴት ዊንዶውስ ባዘጋጀልን disk
managment በ መጠቀም እንዴት
መስራት እንችላለን ሚለውን ላሳያችሁ
ወደድኩ
በመጀመሪያ ባክአፕ መውሰድ አስፈላጊ ነው
ምንም እንኳ ፕሮሰሱ ፋይል ባያጠፋብንም
ለጥንቃቄ ሲባል ወስደን መጀመር አለብን
በመቀጠል ወደ my computer iconላይ
ራይት ክሊክ አርገን manage ሚለውን
ክለክ ስናደርግ አዲስ ዊንዶው ይከፈትልናል
ማለት ነው።
በግራ ባለው ዝርዝር ውስጥ
disk managment ሚል በመፈለግ ያንን
እንከፍታለን በመቀጠልም በሚከፈተው
ዊንዶው ውስጥ መሀል ላይ ሁኖ ከታች ባለው
ቦታ ላይ
ያልተከፈለው ፓርቲሽን በ ሰማያዊ
ይታየናል ስለዚህም ማድረግ የፈለግነውን
ፓርቲሽን ላይ ራይት ክሊክ በማድረግ
በሚመጡት ዝርዝሮች ውስጥ shrink
volume የሚል ን በመምረጥ በሚከፈትልን
ዊንዶው መሰረት እንደምን ፈልገው ሳይዝ
በማስገባት ሌላ አዲስ ፓርቲሽን እንፈጥራለን።
ማሳሰቢያ የ disk size ስባስገባ ቁጥሩ በ Mega byte(MB) ነው የሚቀመጠው ስለዚህ ለምሳሌ 100 GB ማድረግ ከፈለግኩኝ 1024,000 ብየ ቁጥሩን ማስገባት አለብኝ ማለት ነው ወይም 200GB ማድረግ ብፈልግ 2048,000 ማለት አለብኝ። የ 1 GB ማለት 1024 MB ስለሆነ።
ይህንን finish ብለን ከጨረስን በኋላ
የከፈትነው ፐርቲሽን እዛው disk
managment ውስጥ በጥቁር ከለር
ይታየናል ስለዚህ ይህንን ፓርቲሽን ላይ ራይት
ክሊክ በማድረግ የጀመረነውን ፓርቲሽን
መፍጠር ለመጨረስ እንጀምራለን።
ስለዚህ ራይት ክሊክ ስናደርግ new volume
የሚለውን ስንነካ አዲስ ዊንዶ ይመጣል
ስለዚህ ምንም ነገር ሳንነካ nextን ብቻ
በመጫን መጨረሻም ላይ finish ን
ስንጫን አዲሱ ፓርቲሽን my computer
ውስጥ መታየት ይጀምራል ማለት ነው ።
ጥያቄና አስተያየት ካላችሁ እንደተለመደው
በመጠየቅ አበረታቱን ስል እላለው
አመሰግናለው።
6.3K views20:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-07 07:40:19 የዲቪ (DV) 2024 አሸናፊዎች ይፋ ተደረጉ።
ባሳለፍነው ጥቅምት እና ህዳር ወራት ላይ በበይነ መረብ አማካኝነት የተሞላው የ2024 ዲቪ (DV) ሎተሪ ይፋ ተደርጓል።
DV Result (ዲቪ ውጤት) በሞባይል ለማየት








ለዲቪ /DV/ 2024 ማመልከቻ የሞሉ በ https://dvprogram.state.gov/ESC/Default.aspx ብቻ ውጤቱን / ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ።

በአ/አ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ "የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል፣ ከአሜሪካ ኢምባሲ ነው እምንደውለው / ኢሜይል / ቴክስት የምንልከው" በሚል #የሚያጭበረብሩ አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አደራ ብሏል።

አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 50 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች።

DV Result (ዲቪ ውጤት) በሞባይል ለማየት









7.5K viewsedited  04:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 13:49:18 ዓለም ከኮምፒውተር ጋር ከተዋወቀ በርካታ ዓመታት ቢቆጠሩም የብዙዎች የኢንተርኔት አጠቃቀም መስመርን የሳተ ነው።
===================

ከመረጃ ደህንነት ጋር የተያያዙ የትየለሌ እሮሮዎች በተደጋጋሚ የሚሰሙትም ከአጠቃቀም ስህተቶች ጋር በተያያዘ ነው።

የኢንተርኔት አጠቃቀም ስህተት ለአካላዊ ወይም አእምሯዊ ጉዳት እንደሚያጋልጥ ተመራማሪዎች ይናገራሉ።

በስፔን የሚገኘው የበይነ-መረብ ደህንነት ተቋም ኢንተርኔት ሰክዩሪቲ ኦፊስ (ኢኤስኦ) በተደጋጋሚ የሚሰሩ ስህተቶችን ይፋ አድርጓል።

ከኮምፒውተር መረጃ መዝባሪዎች ራሳችሁን ለመታደግ ስህተቶቹን ከመፈጸም ተቆጠቡም ብሏል።

የማይታወቁ_ማስፈንጠሪያዎች

የኮምፒውተር መረጃ መዝባሪዎች ሰዎችን ከሚያጠምዱባቸው መንገዶች አንዱ የተሳሳቱ ማስፈንጠሪያዎች መላክ ነው። ሰዎችን በቀላሉ ማማለል የሚችሉ 'የዋጋ ቅናሽ' ወይም 'በነጻ የሚታደሉ ምርቶች' ማስታወቂያ ይጠቀሳሉ።

ማስፈንጠሪያዎቹ ቫይረስ ወደተሸከሙ ገጾች ስለሚወስዱ የተጠቃሚዎችን የመረጃ ደህንነት አደጋ ውስጥ ይጥላሉ።

ኢኤስኦ "ማስፈንጠሪያዎች ከመከተልዎ በፊት ቆም ብለው ያስቡ" ይላል።

ያረጁ_ሶፍትዌሮች

በስልክ ወይም በኮምፒውተር የሚጫኑ ሶፍትዌሮች በየግዜው መታደስ አለባቸው። ሳይታደሱ ከቆዩ የኮምፒውተር ወንጀለኞች በየግዜው ለሚሰሯቸው አደገኛ ቫይረሶች ያጋልጣሉ።

አጠራጣሪ_መተግበሪያዎች

መተግበሪያዎችን (አፕ) ከተለያዩ ድረ ገጾች መጫን ለደህንነት አስጊ ነወ። ትክክለኛ የሚመስሉ
ነገር ግን ለቫይረስ የሚያጋልጡ መተግበሪያዎች ብዙ ናቸው።
ብዙዎችም ያለማወቅ ይጭኗቸዋል።

ቀላል_የይለፍ_ቃል

የኮምፒውተር መረጃ መዝባሪዎች የተጠቃሚዎችን የግል መረጃ ለመስረቅ የይለፍ ቃላቸውን ይሰብራሉ።

ስለዚህም ኢኤስኦ "ጠንካራ የይለፍ ቃል ይኑራችሁ" ይላል። ምክንያቱም በቀላሉ
የሚገመቱ የይለፍ ቃሎች በርካቶችን ለአደጋ አጋልጠዋል።

የመረጃ_ቅጂ_አለማስቀመጥ

በኮምፒውተር ወይም በስልክ ላይ ያሚገኙ መረጃዎችን ቅጂ አለማስቀመጥ ሌላው ችግር ነው። የኮምፒውተር መረጃ መዝባሪዎች የግል መረጃ ካገኙ ለባለቤቱ ለመመለስ ገንዘብ ይጠይቃሉ።

ተጠቃሚዎች የመረጃቸው ቅጂ ካላቸው ግን ከመዝባሪዎች ጋር መደራደር አያስፈልጋቸውም።
8.0K views10:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 09:10:32 BExANet IT Solution invites qualified applicants for the following professions.
Web Application and Database Developer
REQUIREMENTS
• First Degree or above on in information technology and related fields.
• A minimum of three years’ experience on web application and database development and related jobs
• Proficient in PHP and MySQL, as well as fluent familiarity with CSS and XHTML.
• Web Server & LAMP stack configuration.
• Linux/Unix operating system installation and configuration.
Responsibilities:
• Design, code, test and de-bug new databases.
• Modify and enhance existing databases.
• Perform routine maintenance.
• Conceptualize and create reporting tools as needed for staff and others.
• Analyze, debug, maintain and revise existing web-based programs to ensure operating proficiency or to adapt programs to new requirements.
• Prepare training materials and give presentations to users as appropriate. Serve as liaison to clients regarding special requests and programming/custom application operational issues as they arise. Write or contribute to instructions or manuals to guide end users. Lead or train others in using applications.
register using the following link
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScYYGyd6_3qCT-RGT0X253i-aNQtxAP1w_GGIPg_wArpyPBlA/viewform
6.8K views06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 20:14:48 A to Z የኮምፒዩተር አቋራጭ መንገዶች የምንላቸውን እነሆ።                                            (Shortcuts)
ትዕዛዛት፡-

CTRL + A =>> Select all
CTRL + B =>> Bold
CTRL + C =>> Copy
CTRL + D =>> Fill down cell
CTRL + E =>> Center Alignment
CTRL + F =>> Find
CTRL + G =>> Go to current
CTRL + H =>> Replace
CTRL + I =>> Italic
CTRL + J =>> Full justification
CTRL + K =>> Create hyper link
CTRL + L =>> Left Alignment
CTRL + M =>> Tab
CTRL + N =>> New page
CTRL + O =>> Open
CTRL + P =>> Print
CTRL + R =>> Fill right cell
CTRL + S =>> Save
CTRL + U =>> Underline
CTRL + V =>> Paste
CTRL + X =>> Cut
CTRL + Y =>> Redo
CTRL + Z =>> Undo

▬▬ ▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/MuhammedComputerTechnology
በተጨማሪም የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
6.9K viewsedited  17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 06:46:00 እራስዎን ከሀከሮች ይጠብቁ!
የእርስዎ የዲጅታል መረጃ ከሀከሮች እንዴት ይጠብቃሉ?
ዋና ዋና የሀኪንግ ስልቶች እነማን ናቸው?

ሀከሮች ”Hacker” በቀላል የሀኪግ ”Hacking” ስልት ተጠቅመው፣ የዕርሶን የግል ያልተፈቀዱ መረጃዎች ምን አልባትም እርሶ ለመግለጥ የማይፈልጉት መረጃዎችን ሊያውቁት ይችላሉ። በብዛት የተለመዱትን ወይም የሚታወቁትን የሀኪግ ስልቶች ለምሳሌ፦ Phishing፣ DDoS፣ ClickJacking ወዘተ… የመሳሰሉትን ለደህንነቶ ማወቁ የሚበጅ ነገር ነው።

ስነ-ምግባር የጎደለው ሀከሮች፣ የሲስተምን በሀሪያት በመለወጥ እና የፕሮግራም ክፍተቶቹን በመበዝበዝ ያልተፈቀደ መረጃን ለማግኘት የሚደረጉት ተግባር ህገ-ወጥ እንቅስቃሴ ተብሎ ሊጠራ ይችላል። ያልተፈቀዱ መዳረሻዎችን ለማግኘት ሀኪግ በርካታ እድሎችን ለሀከሮች በማቅረብ ሚስጥራዊ መረጃዎችን እንደ የክሬዲት ካር ዚርዝሮች፣ የኢሜል አድራሻ ዝርዝሮች እና ሌሎች የግል መረጃዎችን ለማወቅ ይችላሉ።

ስለዚህ፣ የእርስዎን የግል መረጃ ባልተፈቀደላቸው መንገድ ለማግኘት ብዙ ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውሉ የሀኪግ ስልቶች አንዳንዶቹን ማወቅ ያስፈልጋል።

Keylogger ኪሎገር

ኪሎገር(Keylogger) በቁልፍ ሰሌዳዎ ላይ የሚጫኑትን ቁልፎች እና የቁልፎችን ቅደም ተከተል የማስታወሻ መዝግብ ፋይል ውስጥ በኮምፒውተሮ ላይ ፅፎ የሚያስቀምጥ ቀላል ሶፍትዌር ነው። እነዚህ የማስታወሻ መዝግብ ፋይሎች ሌላው ቀርቶ የግል ኢሜል አድራሻ እና የይለፍ ቃሎችን”Passwords” የያዙ ሊሆን ይችላል።

የኦላይን ባንኪግ ”online Banking” ድረ-ገጾች የራሳቸውን ምናባዊ ሁለገብ የቁልፍ ሰለዶችን(Virtual Keyboards) አማራጭ እንድትጠቀሙ መስጠታቸው ዋነኛ ምክንያት ኪሎገር ነው።

Denial of service (Dos/ DDoS)

የአገልግሎት ክልከላ ጥቃት አንዱ የሀኪግ ስልት ሲሆን፣ ድረ-ገጽን ወይም ሰርቨርን(Server) አገልግሎት መስጠት ኢዲያቆም በብዙ የአገልግሎት ጥያቄዎች በማጥለቅለቅ ሰርቨሩ ሁሉንም ጥያቄዎች በአንድ ጊዜ ውስጥ ማስተናገድ የማይችልበት ደረጃ በመፍጠር እና በመጨረሻም ተበላሽቶ ከጥቅም ውጭ ማድረግ ነው።

ሀከሮች ለDDoS ጥቃት ሲባል ብዙውን ጊዜ ቦትኔትን(Botnets) ወይም ዞምቢ(Zombie) ኮምፒውተሮችን በስራ ላይ ያውላሉ፣ እነዚህ ብቸኛው ስራቸው ለጥቃት በታቀደው ሲስተም ላይ በጥያቄ መልእክቶች ማጥለቅለቅ ነው።

Waterhole Attacks

እርስዎ የዲስከቨሪ ወይም ናሽናል ጆግራፊ ቻናል ትልቅ አድናቂ ከሆኑ፣ የወተርሆል(Waterhole) ጥቃትን በቀላሉ ልታገናኙት ትችላላቹ። ቦታዎችን መመረዝ፣ በዚህ ሁኔታ ውስጥ፣ ሀከሮች የጥቃት ኢላማ በሚያደረጉት በጣም ተደራሽ የሚሆነውን አካላዊ ክፍል ላይ ጉዳት ያደርሳሉ።

ለምሳሌ፦ አንድ ወንዝ ምንጭ ከተመረዘ፣ በበጋ ውቅት ሙሉ የእንስሳት ዝርያን ይጎዳል። በተመሳሳዩ ሀከሮች ደግሞ የሚፈልጉትን ለማጥቃት ለግኘት በጣም የቀረበውን አካላዊ  ቦታን የጥቃት ኢላማ ያደርጋሉ። የዚህ ጥቃት ውስጥ ኢላማ የሚሆኑት የተወሰኑ ቡድኖች(ተቋም፣ ኢንዱስትሪ ወይም ክልል) ናቸው። በዚህ ጥቃት ውስጥ፣ ጥቃት አድራሽው የኤላማው ቡድኖች አብዝተው የሚጠቀሟቸውን ድረ-ገጾችን ይገምታል ውይም ይከታተላል እና አንድ ወይም ከዚያ በላይ የሚሆኑትን በማልዌር ”Malware” ያጠቃል። በመጨረሻም በኢላማው የተቀዱት ቡድን አባላት ይጠቃሉ።

Fake WAP(Wireless Application Protocol)

ለቀልድ እንኳን፣ ሀከሮች የውሸት ገመድ-አልባ ግንኙነት መስመር የሚፈጥር ሶፍትዌር ሊጠቀሙ ይችላሉ። ይህ የተፈጠረው የውሸት ገመድ-አልባ ግንኙነት መስመር ከትክክለኛው ለህዝብ ይፋ ከሆነው ገመድ-አልባ ግንኙነት መስመር ቦታ ጋር ይገናኛል። አንዴ ከዚህ የውሸት ገመድ-አልባ ግንኙነት መስመር ጋር ግንኙነት ከፈጠራቹ፣ ሀከሮች መረጃቹን በሙሉ ማግኘት ይችላሉ። ልክ ከላይ በተጠቀሰው ሁኔታ አይነት።

Eavesdropping (Passive attacks)

ከሌሎች በፈጥሮ ተፅኖዊ(Active) ጥቃቶች በተለየ፣ ተፅኖ አልባ(Passive) ጥቃቶችን በመጠቀም፣ ሀከሩ ጥቂት የማያስፈልጉ መረጃዎችን ለማግኘት የኮምፒውተር ስርዐቶችን እና ኔትዎርኮችን ብቻ ይቆጣጠራሉ።

ከኢቭስድሮፒግ ጥቃት ጀርባ የሚኖረው ፍላጎት ሲስተምን ለማበላሸት አይደለም፣ ነገር ግን ሳይታወቅባቸው በጥንቃቄ ጥቂት መረጃዎችን ለማግኘት ነው።

Phishing

ፊሽግ አንዱ የሀኪግ ስልት ሲሆን፣ ሀከሩ በስፋት ተደራሽ ድረ-ገጾችን አስመስሎ የውሸት ድረ-ገጽ ኮርጆ ይሰራና የጥቃት ኢላማውን#buraakiller ለማጥመድ አትኩሮት መሳቢያ መልእክት በማካተት ሊንክ(Link) ወይም ማስፈንጠሪያ ይልክለታል። ተጠቂው አንዴ login አድርጎ ለመግባት ሲሞክር ወይም የተወሰኑ ዴታዎችን ካስገባ፣ ሀከሩ የተጠቂውን የግል ድብቅ መረጃ በውሸቱ ድረ-ገጽ ላይ በሚሰራው ቶርጃን”Trojan” በመጠቀም ማግኘት ይችላል።

Virus, Trojan etc…

ቫይረሶች ወይም ቶርጃኖች አደገኛ የሶፍቴር ፕሮግራሞች ሲሆኑ፣ በተጠቂው ሲስተም ውስጥ ይጫኑና የተጠቂውን መረጃዎች ወደ ሀከሩ መላክ ይጀምራሉ።

ClickJacking Attacks

ክሊክጃንኪግ በተጨማሪ በሌላ ስም ይታወቃል፣ UI Redress። በዚህ ጥቃት፣ ሀከሩ ተጠቂው ሊነካው ወይም ክሊክ ሊያደረጋቸው የሚገቡ ትክክለኛ በይነገጾችን”User Interface” ይደብቃል። በሌላ ቃል፣ጥቃት አድራሹ ተጠቂው ክሊክ በማድረግ በትክክል ሊያገኝ ያላቀደው ወደሆነ ድረ-ገፅ ውስጥ ይጠልፈዋል። ነገር ግን ሀከሩ ተጠቂው እንዲገባለት የሚፈልገው ድረ-ገጽ ነው።

Cookie Theft

ኩኪስ “Cookies” በብራውዘሮች ወይም የድረ-ገጾች ማሰሻ ፕሮግራሞች ላይ ለምሳሌ፦ የጎበኘናቸው ድረ-ገጾች ማስታወሻ ወይም የአሰሳ ታሪክ፣ በተለያዩ ድረ-ገጾች ላይ የምንጠቀምባቸው#buraakilleer የተጠቃሚነት ስም(Username) እና የይለፍ ቃሎች(Passwords) የመሳሰሉትን የግል ዴታዎችን መዝግቦ የሚይዝ ፕሮግራም ነው። ታዲያ ሀከሩ አንዴ የናንተን ኩኪስ ማግኘት ከቻለ፣ በራሳቹ ብራውዘር ላይ እራሱን እንደ እናንተ በማድረግ የተፈቀደለት ተጠቃሚ መሆኑን በማረጋገጥ በናተ ዴታ መጠቀም ይችላል።

Bait and Switch

Bait እና switch የሀኪግ ስልት በመጠቀም ፣ ሀከሩ ተንኮል አዘል ፕሮግራሞችን ያሰራጫል ታዲያ  ግን ተጠቃሚዎች ትክክለኛ የተረጋገጠ ፕሮግራም እንደሆነ ያምናሉ። በዚህ መንገድ፣ ይህን ተንኮል አዘል ፕሮግራም በኮምፒውተራቹ ላይ ስትጭኑት፣ ሀከሩ በኮምፒውተራቹ ላይ ያልተፈቀደለትን መዳረሻ ፍቃድ ያገኛል።

▬▬ ▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/MuhammedComputerTechnology
በተጨማሪም የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
7.6K viewsedited  03:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 20:03:30
ምርጥ አፕል ላፕቶፕ ይግዙ በቅናሽ!
Here’s the specifications of the laptop:
1. Name: MacBook Air
2. Chip: Apple M1
3. Memory: 8GB
4. Version: 13.2.1
5. Built-in Retina Display: 13.3-inch(2560 x 1600)
6. Storage: 245.11GB
7. Cycle count: 107


ይደውሉ እንዳያልፋችሁ ፍላጎት ያላችሁ ገራሚ ላፕቶፕ ነው።

ገዥ ስው ብቻ ይደውል

+251940145151
9.2K viewsedited  17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 13:04:28
አዳዲስና ያገለገሉ ላፕቶፖችን በቅናሽ ዋጋ ከአንድ ቦታ ያገኛሉ
ቤል computer
አድራሻ መገናኛ ቤተልሔም ፕላዛ 2ኛ ፎቅ 215 0912254100

Join https://t.me/bel_compiuter

New arrivals
Almost new hp envy
Touch screen x360
core i7 8th generation
4 core 8 logical processor
Storage 1000 hdd 128 gb ssd
Ram 16 gb DDR 4
Graphics UHD graphics
Battery 6 hours
Aluminum body

Price 46,000
9.1K views10:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ