የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
14.95K
የሰርጥ መግለጫ
ኑሮዎን የሚያቀሉ የህጻናት፣ የማዕድ ቤት፣ የውበት፣ የስፖርት፣ የመኪና፣ ኤሌክትሮኒክስ ..... ደረጃቸውን የጠበቁ እቃዎች ከምሳሌ ያገኛሉ
ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ
ስልክ :-0911290373
:-0926755316
DM :- @yonijoy
Fb https://www.facebook.com/Misaletube/
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
2
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 46
2022-10-26 19:03:37
የራሱ USB መሰኪያ ያለው ለአያያዝ ምቹ የሆኑ እጅግ ዘመናዊ ቦርሳዎችን ይዘንላችሁ መጥተናል እንዳያመልጥዎ Anti-theft Lightweight Backpack
ውሀ የማያስገባ(
Water proof nylon) እና Size መቀያየርያ ያለው ለተማሪዎች
ለሰራተኞች ለወንዶች እና ለሴቶች 6 የሚሆኑ ኪሶች ያሉት እና ለጀርባ ተስማሚ በሆነ ቅርፅ የተሰራ Double zipper ዲዛይን ያለው መሆኑ በፍፁም እንዳይሰረቁ የሚያደርግ/
Anti-theft designዋጋ: 1,500 birr
ይዘዙን ያሉበት በፍጥነት እናደርሳለን 𝐂𝐀𝐋𝐋 𝐓𝐄𝐗𝐓
0926755316
0911290373
3.1K viewsedited 16:03
2022-10-25 16:30:59
7 ዓይነት አገልግሎት የሚሰጥ 45 እና 60 ሜትር የሚረዝም አስደማሚ የውሃ ጎማ
ማጂክ ሆዝ
ወለል እና ምንጣፍ እንዲሁም መኪና ለማጠብ
አትክልቶችን ውሃ ለማጠጣት
ከቧንቧ ወደ በርሜል ውሃ ለመሙላት
የፈለጉት ቦታ የሚደርስ በሀይል ውሃ እየረጨ ማጽዳት የሚያስችል
(Shower, Flat, Centre,Cone, Full, Mist and Jet).
በአንድ ግዢ ለአመታት ይገላገሉ!
ገንዘብዎን ቶሎ በሚሰነጠቁ የውሃ ጎማዎች ላይ ከማፍሰስ ዛሬ ይገላገሉ!
ዋጋ:- 45ሜትር :- 2000 birr
:- 60 ሜትር :- 2,400 birr
በ 0926755316
በ 0911290373
#NewArrival #MagicHoser
3.4K viewsedited 13:30
2022-10-24 21:14:12
3.3K viewsedited 18:14
2022-10-24 15:03:42
ተንቀሳቃሽ ሻወር
አዲስ ሞዴል2021
Portable Shower with Pump
ቻርጅ ተደርጎ የተጠራቀመ ውሃን ከባልዲ ወይም ከገንዳ ውስጥ እየሳበ ሻወር የሚያፈስ አስገራሚ ማሽን
በቻርጅ የሚሰራ ኤሌክትሪክ በሌለበት ስፍራ የሚያገለገሉበት
በአንድ ቻርጅ ከ4 - 6 ሰው (ሙሉ ቤተሰብዎን) የሚያስታጥብ
አስተማማኝ የውሀ ግፊት ያለው
ቀላል እና ተጣጣፊ ስለሆነ የፈለጉት ቦታ ይዘውት ሄደው ሻወር ማድረግ ይችላሉ
ለኮንዶሚኒየም እና የውሀ እጥረት ላለባቸው ቦታዎች ውሃ ሳያባክኑ እንደፈለጉ የሚታጠቡበት
ማንጠልጠያና ግድግዳ ላይ መለጠፊያ ስላለው ሲታጠቡ በምቾት ከእጅ ሳይዙት መታጠብ ይችላሉ
ዋጋ 2,900 birr
#FreeDelivery
በ 0926755316 ደውለው
3.4K viewsedited 12:03
2022-10-24 07:54:44
ለቤትዎ ትልቅ ውበት የሚሰጥ የሚበራ ኣበባ
ብሩህ አበባዎች
የትኛውንም ስፍራ የሚያስውብ
ለሳሎንና ለመኝታ ቤት
ለቢሮ ለካፍቴሪያ ለአዳራሽ
ጥራት ኣስተማማኝ
በኤሌክትሪክ ሀይል የሚሰራ
ለGift Shop ዲኮር ለሚሰሩ በብዛት እናከፋፍላለን
ዋጋ:- 1,500 birr
በ 0926755316
በ 0911290373
ያሉበት ቦታ ድረስ በነጻ እናደርሳለን (Free Delivery)
3.2K viewsedited 04:54
2022-10-23 22:18:13
ምሳሌ Missale pinned a video
19:18
2022-10-23 22:18:07
ምሳሌ Missale pinned a photo
19:18
2022-10-22 21:43:37
WATER-PROOF TAPE
ዋጋ: 5 ሜትር :-700 birr
ይዘዙን ያሉበት በፍጥነት እናደርሳለን 𝐂𝐀𝐋𝐋 𝐓𝐄𝐗𝐓
0926755316
0911290373
3.4K viewsedited 18:43
2022-10-13 07:56:04
512 views04:56
2022-10-13 07:51:01
Wireless Bluetooth Sunglass
ሙዚቃ/መዝሙር ለማዳመጥ ፣ ስልክ ለማውራት የሚያገለግል መነፅር ከፍተኛ የድምፅ ጥራት ያለው
እስከ 10 ሜትር ድረስ bluetooth የሚሰራ
ስልክ ሲደወልልዎ ስልክ ቁጥሩን በድምጽ የሚናገር
የአይን ጤንነት ለመጠበቅ Polarized Lenses እና UV የጨረር መከላከያ ተገጥሞለታል።
270 degree እየተቀያየረ በምቾት ያስጠቅማል ፤ የዘመኑን ፋሽን የጠበቀ እና ለረጅም ጊዜ ሳይበላሽ ያገለግላል።
መኪና እና ሳይክል ለሚነዱ ፣ ለአትሌቶች ፣ ለሌሎችም በጣም የሚጠቅም እና Free alternative night vision lens አለው
ዋጋ: 950 ብር
ይዘዙን ያሉበት በፍጥነት እናደርሳለን Free Delivery
በ 0926755316
በ 0911290373
ደውለው ያነጋግሩን
502 viewsedited 04:51