Get Mystery Box with random crypto!

ምሳሌ Missale ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ missalez — ምሳሌ Missale ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ missalez — ምሳሌ Missale ™
የሰርጥ አድራሻ: @missalez
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.95K
የሰርጥ መግለጫ

ኑሮዎን የሚያቀሉ የህጻናት፣ የማዕድ ቤት፣ የውበት፣ የስፖርት፣ የመኪና፣ ኤሌክትሮኒክስ ..... ደረጃቸውን የጠበቁ እቃዎች ከምሳሌ ያገኛሉ
ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ
ስልክ :-0911290373
:-0926755316
DM :- @yonijoy
Fb https://www.facebook.com/Misaletube/

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 43

2022-11-11 23:34:36
EMS Foot Massager Mat
በባትሪ እና በቻርጅ የሚሰራ የእግር ማሳጀር


ዋጋ: በባትሪ :-  750 birr
          :- በቻርጅ :- 900 birr

ይዘዙን ያሉበት በፍጥነት እናደርሳለን!!

                  0911290373
0926755316
589 viewsedited  20:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 21:16:04
EMS Foot Massager Mat
በባትሪ እና በቻርጅ የሚሰራ የእግር ማሳጀር ይዘንልዎ መጥተናል።


በቤት ፣ በቢሮ ፣ በስፖርት ማዘውተሪያ ቦታ የሚጠቀሙበት

ለደም ዝውውር ፣ ለጡንቻ ማፍታቻ ፣ አእምሮ ንቁ የሚያደርግ

Foot Physical Therapy

ጥሩ ለሆነ እንቅልፍ
            ለሰውነት ምቾት
                    ጤናማ እና ንቁ ለሆነ አእምሮ

ከስራ ሲመለሱ ወይም  ካሽከርከሩም በኋላ ቢጠቀሙት የሚያፍታታዎት

ለሁሉም ሰው የሚሆን እና በሁሉም ልክ የተሰራውን Foot Massager Mat ይጠቀሙበት


ዋጋ: በባትሪ :- 750 birr
:- በቻርጅ :- 900 birr

ይዘዙን ያሉበት በፍጥነት እናደርሳለን!!

                  0911290373
0926755316
855 viewsedited  18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 07:15:55
789 views04:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 07:09:53
ምስጥ ወይም ተባይ ቤትዎን እያበላሸቦት ተቸግረዋል እኛ ጋር ዘላቂ መፍትሄ አለ
Dust Suction Mite Remover

ረጅም ርቀት ድረስ የሚከላከል/Deep Vacuuming

Wirelessቻርጅ የሚደረግ እና ከ 1 ሰዐት በላይ የሚያስጠቅም

UV light በመጠቀም የሚፈለፈሉ እንቁላሎችን ሳይቀር የሚያጠፋ Deep Suction ያለው

አቧራን ሰብሰቦ በማስወገድ ንፁህ አየር የሚሰጥ

ጠንካራ ፣ ጥሩ ጠረን እና ለአያያዝ የሚመች

ወለል ፣ ጣራ ፣ ሶፋ እና አልጋ ስር ያሉትን ሳይቀር የሚያፀዳውን ተባይ መከላከያ በመጠቀም ቤትዎን ፅዱ አድርገው ጤናዎን ይጠብቁ!!

ዋጋ:- 1,800 ብር

ይዘዙን ያሉበት በፍጥነት እናደርሳለን!!

0911290373
           0926755316
   
https://t.me/Missalez
Let mites have nowhere to hide.
749 viewsedited  04:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 20:30:35
የጀርባ ህመም ሲያጋጥም
የጡንቻ መሳሳብ ሲኖር
ሰውነት እና አእምሮ ሲዝል
በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ሰውነት ሲተሳሰር

ለአጠቃቀም ቀላል የሆነውን ገመድ አልባ
Magic  body massager ማሳጀር በመጠቀም የራስዎ መድሀኒት መሆን ይችላሉ!

ማሳጀር መጠቀም ለሰውነት
የደም ዝውውር ለማሻሻል፣ የተሻለ እንቅልፍ ለመተኛት፣የሰውነት በሽታ የመከላከል አቅም ለመጨመር ይረዳል

Magic body Massager

ጫፎቹን ብቻ በመቀያየር ሰባት የተለያዩ እንቅስቃሴዎች በማድረግ ሰውነትን የሚያሽ

ሁሉኑም የሰውነት አካል ለመድረስ እንዲመች ተደርጎ የተሰራ

አሁኑኑ
Magic  body massager     በእጅዎ በማስገባት ዘና ያለ ህይወት ይኑሩ!

  ለማዘዝ በ +251926755316
ይደውሉ !

ዋጋ:- 3,600 birr

#ለጀርባ #ለአንገት #ለእግር #ለወገብ #ለትከሻ  #stayrelaxed #Magic
1.2K viewsedited  17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 09:32:57
ትንሿ ተጣጣፊ  2 kg የልብስ  ማጠቢያ ማሽን

  በ 0926755316
          0911290373 ደውለው ማግኘት ይችላሉ!


√ ለቲሸርት: ለቦክሰር : ለካልሲ :ለዳይፐር   ሁነኛ ተመራጭ

በጠቅላላው እስከ 2 kg የሚመዝን ልብስ በአንድ ጊዜ ማጠብ የሚችል

     አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ( ሀይል ቆጣቢ)
ከቦታ ቦታ

በቀላሉ ተንቀሳቃሽ፡ በጠባብ ቦታ መቀመጥ የሚችል

            ዋጋ፦  4,500ብር


ደውለው ይዘዙን ያሉበት ቦታ ድረስ እናደርሳለን 0926755316
0911290373
1.6K viewsedited  06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 07:10:58
1.6K viewsedited  04:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 07:06:15
የፀጉር መንከባከቢያ የእንፋሎት ማሽን ይፈልጋሉ
Electric Hair Steamer Cap

በፈለጉት ስፋት መጠን የሚስተካከል

የሙቀት መጠን መቆጣጠርያ የተገጠመለት

Uniform Heat Supply and Skin Friendly

ከታጠቡ በኋላ ፀጉርዎን በፍጥነት የሚያደርቅ

ቂቤ/ ቅባት ተቀብተው በቤትዎ የሚጠቀሙበት

የፀጉር መሰባበር የሚያስወግድ እና የተጎዳ ፀጉርን የሚያሳምር Hair Steamer Cap ይጠቀሙበት

ዋጋ:- 750  ብር

ይዘዙን ያሉበት በፍጥነት እናደርሳለን!!

0911290373
             0926755316
            
1.6K viewsedited  04:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 11:59:41
ልጅ አለዎ? እንግዲያውስ ከእርስዎ የሚጠበቀው ደውሎ ማዘዝ ብቻ ነው

የልጅዎን ጥፍር ያለስጋት የሚቆርጡበት አስገራሚ ጥፍር መቁረጫ!

ያለምንም ጥረት በባትሪ የሚሰራ ልዩ ጥፍር መቁረጫ

የልጅዎን ጥፍር ለመቁረጥ ሲያስቡ መሳቀቅ ቀረ: ስለት በሌለው ተሽከርካሪ ሞረድ ጥፍር የሚቆርጥ

ተቀያያሪዎች ጫፎች ስላሉት ለሁሉም እድሜ የሚሆን

ስለት የሌለው፣ ከጉዳት ነጻ


ምን ይጠብቃሉ በእጃችን የቀሩት ጥቂት ናቸው

ደውለው ይዘዙን አሁኑኑ ካሉበት እናደርሳለን

ዋጋ: 750 birr

Free delivery

0926755316


#Safe #Baby #NailClippers
1.1K viewsedited  08:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 14:30:57
One Step Dryer & Styler


ለማዘዝ : 0926755316 ይደውሉ  (free delivery )

የሚያደርቅ የሚጠቀልል ቀጥ የሚያደርግ ብቸኛው የግል ጸጉር መስሪያ

አጠቃቀሙ እጅግ ቀላል

ጸጉር ቤት የሚጠፋውን ጊዜና ገንዘብ ከግማሽ በላይ የሚቀንስ

በመረጡት ሙቀት ደረጃ ጸጉርን የሚያስውብ

የማይግል ምቹ መያዣ ያለው

የ 1 ኣመት ዋስትና ኣለው

  ዋጋ   1,600 birr
     

በ 0926755316
በ 0911290373
ደውለው ይዘዙን
670 viewsedited  11:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ