Get Mystery Box with random crypto!

ምሳሌ Missale ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ missalez — ምሳሌ Missale ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ missalez — ምሳሌ Missale ™
የሰርጥ አድራሻ: @missalez
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.20K
የሰርጥ መግለጫ

ኑሮዎን የሚያቀሉ የህጻናት፣ የማዕድ ቤት፣ የውበት፣ የስፖርት፣ የመኪና፣ ኤሌክትሮኒክስ ..... ደረጃቸውን የጠበቁ እቃዎች ከምሳሌ ያገኛሉ
ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ
ስልክ :-0911290373
:-0926755316
DM :- @yonijoy
Fb https://www.facebook.com/Misaletube/

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-06-11 09:17:57
Android Endoscopic camera

ለመካኒኮች ፣ቴክኒሻኖች፣ዶክተሮች እንዲሁም በተለያየ ዘርፉ ላይ ላሉ ሰዎች የሚሆን ጠቃሚ እቃ

እጅ ለማስገባት የጠበበ ለማየት የማይመች ሆነ የማይቻል ቦታን  በቀላሉ ላፕቶፕ ወይም አንድሮይድ ስልኮች ላይ በመሰካት 2 ሜትር ድረስ ለማየት የሚያስችል

ጥራት ያለው/ High Resolution ፎቶ/ ቪድዮ የሚቀርጽ እና ለተለያየ አገልግሎቶች የሚውሉ የሚቀያየር LED Light ያለው

ይህ ቴክኖሎጂ በቀላሉ ከኮምፒውተራችን ጋር በማገናኘት ለተሽከርካሪ ሞተር ጥገና ፣ ለከርሰ ምድር የምርምር ስራ ፣ ለኮንስትራክሽን ፣ aviation industries እና ለሌሎችም ዘርፎች የሚያገለግል ነው!!

በውሀ ውስጥ እና ካሜራ ለማስገባት በማይመቹ ጠባብ ቦታዎች ይህን መሳሪያ በመጠቀም ለፈለጉት አገልግሎት ማዋል ይቻላል።

ዋጋ: 1,600 ብር 

በ 0911290373
በ 0926755316
            

ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ቡና ባንክ ፊትለፊት
931 viewsedited  06:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 09:16:15
HD Vision Wraparound Day & Night Vision Driving Glasses 2pcs

︎በጨለማ ሲያሽከረክሩ ከፊት የሚመጣ የመኪና መብራት ጨረር ይከላከላል
︎በቀን ሲነዱ የፀሀይ ብርሀን ይከላከላል
︎ለወንድም ለሴትም የሚሆን HD Night View Glasses ይግዙ

#HD_NV_Night_View_Glasses 
︎Polarized
︎Great for night and day
︎100% protection from UVA & UVB rays
︎Stylish aviator frames
︎Specially coated lenses block nighttime glare

         ዋጋ፦  800 ብር

ለማዘዝ :-  0926755316
            0911290373 ይደውሉ

ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ቡና ባንክ ፊትለፊት

Telgram :- https://t.me/Missalez
876 viewsedited  06:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 08:53:23
Airpod Max/ Headset

በከፍተኛ የድምፅ ጥራት የሚያስተላልፍ
ለጆሮ ተስማሚ እንዲሆን ተደርጎ የተሰራ
በቀላሉ ተጣጥፎ የሚቀመጥ
ከውጪ ያለ ጫጫታ በፍፁም የማያሰማ

ከውጭም ከውስጥም ያለውን ድምፅ መስማት ከፈለጉ Transparency mode ላይ የሚደረግ

መዝሙር ፣ ሙዚቃ ፣ ፊልም ፣ Live እና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለመከታተል ስለሚሆን ይጠቀሙበት


:  0911290373
                         0926755316
           
ይዘዙን ያሉበት በፍጥነት እናደርሳለን!!


ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ቡና ባንክ ፊትለፊት

Limited stock

Telgram :- https://t.me/Missalez
643 viewsedited  05:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 08:49:51
የወገብ ህመም ቀረ

Egg Sitter Support Cushion

ለወገብ ህመም   ዘላቂ መፍትሄ የሚሰጥ እና ለአያያዝ የሚመች

ታጣቢ እና ለአብዛኛው ወንበሮች ተስማሚ

ለረጅም ርቀት የመኪና ሾፌሮች ልዩ ጠቀሜታ ያለው

ለቤት : ለቢሮ : ለመኪና የሚሆን
                     
ዋጋ: 1,200 birr

https://t.me/Missalez

0926755316
0911290373



ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ቡና ባንክ ፊትለፊት
624 viewsedited  05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-09 07:25:51
  6 in 1 clip on Eyeglass
       ኣዲስ ሞዴል

6 መቀያየሪያ ያለው ባለ ብዙ ጥቅም መነፅር

ለቀን ከፍተኛ ጨረር አና ነፅብራቅን ለመከላከል
ለማታ ለማሽከርከር
የ ሳይት ሌንስ ለማስገጠም የሚመች
Polarized
TR90 Quality

መቀያየርያዎቹ

1, ጥቁር ( Polarized)
2, ቢጫ ( ማታ ለማሽከርከር )
3, ቡኒ
4, ሰማያዊ
5, ሲልቨር
6,ነጭ

Limited stock


0911290373
     0926755316

ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ቡና ባንክ ፊትለፊት
1.1K viewsedited  04:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 06:38:56
5 in 1 Power Resistance Band
 

ጂም ሳሄዱ ሁሉንም ዓይነት ስፓርት በቤትዎ መስራት የሚያስችል ልዩ የስፖርት መስሪያ

ጠንካራ እና ያማረ ሰውነት መገንባት ሲፈልጉ የሚመርጡት ልዩ የስፖርት መስሪያ

በቀላሉ በር ላይ ወይም ብረት ላይ በማሰር የእጅ ፣ የሆድ ፣ የደረት ፣ የትከሻ እና የእግር ስፖርት መስራት የሚችሉበት።
  
ጡንቻዎን ለማጠንከር እና for Flexibility

ለቤት እና ለስፖርት ማዘውተርያ ቦታ የሚሆን

ዋጋ: 1,400 birr

0926755316
0911290373

Telegram :-  https://t.me/Missalez

ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ቡና ባንክ ፊትለፊት
1.4K viewsedited  03:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-07 07:54:57
360 degree LAMP SECURITY CAMERA

ለቤት እና ለንግድ ቦታ የሚያገለግል ሴኩሪቲ ካሜራ
በቀላሉ ከስልኮ ጋር በማገናኘት የፈለጉት ቦታ ሆነው መመልከት የሚያስችሎ

በምሽት ለመቅረፅ የሚያስችል Night Vision ሴንሰሮች የተገጠሙለት

ሚሞሪ ካርድ መቀበል ስለሚችል የቀረፀውን ቪዲዮ ማስቀመጥ ይችላል

360 ዲግሪ እ የሚፈልጉትን እይታ ማግኘት ይችላሉ

Light Bulb Security Camera
Full-HD 1080p
360 Degree Panoramic 2.4G Wireless WIFi Camera
Infrared Night Vision & Motion Detection
2-Way Audio Home Camera For Baby,Elder,Pet


ዋጋ :- 4,900 birr

0911290373
0926755316

ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ቡና ባንክ ፊትለፊት
1.5K views04:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 06:55:19
ያረጁ ልብሶችን አዲስ ማድረግ ይፈልጋሉ?

       Lint Remover

ከልብስ ላይ ጥቃቅን ብናኞች የተነጫጩ ክሮች የሚያስወግድ አዲስ መሳሪያ

የተነጫጩ ልብሶችን የሚያድስ በራስ መተማመንዎን የሚጨምር

ማንኛውም አይነት ጨርቅ ለማደስ የሚያገለግል

ለአጠቃቀም ምቹ ሆኖ የተሰራ

በቻርጅ የሚሰራ

ዋጋ:- 1,100 birr


0911290373 
0926755316


ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ቡና ባንክ ፊትለፊት

https://t.me/Missalez
1.7K views03:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 06:49:19
ለመኪናዎ ማጠቢያ    አትክልት ለማጠጣት እና ለሌሎችም አገልግሎት የሚሆን

HIGH PRESSURE WATER GUN HEAD SUIT

ለተሽከርካሪ ማጠብ ብቻ ሳይሆን አበቦችን ለማጠጣት ፣ ወለሎችን ለማጽዳት እና ግድግዳዎችን ለማጠብ ጭምር ያገለግላል ፡፡

እስከ 15 ሜትር ድረስ በሀይል
መርጨት የሚችል እና ቆሻሻን በቀላሉ የሚያጸዳ

አጠቃቀሙ ቀላል የሆነ ሊስተካከል የሚችል ኖዜል/ የ360 ዲግሪ ሽክርክሪት ዲዛይን የውሃ ፍሰት ያለው

ምንም አይነት የነዳጅ ወይም የኤሌክትሪክ ሀይል ሳይጠቀም ከዉሀ ትቦ ጋር በቀላሉ በማገናኘት ብቻ የሚሰራ

በእጃችን ያለው ውስን ፍሬ ነው ይፍጠኑ

ዋጋ: 950 ብር

0926755316
0911290373

ኣዳራሻ:- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ቡና ባንክ ፊትለፊት
1.5K views03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 11:19:27
ኣዲስ የገባ

Baby Pool/የህፃናት መዋኛ ገንዳ

ጠንካራ ከሆነ vinyl የተሰራ እና ልስላሴው ምቾትን የሚሰጥ

ከ 56 ሊትር በላይ ውሀን መያዝ የሚችል

ከ 1 እስከ 6 አመት ለሆኑ ህፃናት የሚመረጥ


እጅግ ማራኪ የሆነ በ 4 አይነት ደማቅ ቀለም የተዋበ

ለህፃናት ገላ መታጠቢያነት የሚያገለግል

በቤት ውስጥ ፣ በመጫወቻ ቦታዎች እና በመናፈሻ ቦታዎችም መጠቀም ይቻላል!!!

ዋጋ:  61cm = 2,900 birr
              90 cm = 3,800 birr


0911290373
                         0926755316
            
አድራሻ :- 22 ጎላጎል ህንፃ አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ከቡና ባንክ ፊትለፊት
739 viewsedited  08:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ