Get Mystery Box with random crypto!

ምሳሌ Missale ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ missalez — ምሳሌ Missale ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ missalez — ምሳሌ Missale ™
የሰርጥ አድራሻ: @missalez
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.20K
የሰርጥ መግለጫ

ኑሮዎን የሚያቀሉ የህጻናት፣ የማዕድ ቤት፣ የውበት፣ የስፖርት፣ የመኪና፣ ኤሌክትሮኒክስ ..... ደረጃቸውን የጠበቁ እቃዎች ከምሳሌ ያገኛሉ
ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ
ስልክ :-0911290373
:-0926755316
DM :- @yonijoy
Fb https://www.facebook.com/Misaletube/

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-04-20 12:30:08
7 in 1 multifunctional cleaning brush


ዋጋ:- 950 birr


0911290373

0926755316

ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ቡና ባንክ ፊትለፊት
1.0K viewsedited  09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 08:05:26
LCD Writing Tablet
       ለሚወዱት ልጅዎ ታላቅ ስጦታ

LCD writing tablet

ልጆች እየተዝናኑ የሚማሩበት
LCD WRITING TAB
ለፅሁፍ እና ለስዕል መለማመጃ የሚሆን
የወረቀት እና እርሳስ ወጪን የሚቆጥብ
ብናኝ ወይም አይን የሚወጋ ብርሀን ስለሌለው በምቾት እና በደህንነት ለረጅም ሰአት የሚጠቀሙበት
ለቢሮ እና ለምግብ ቤት ለተለያዩ አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ።
ምስሉ የፈለጉትን ያህል መቆየት የሚችል ሲሆን አንድ ቁልፍ ብቻ በመጫን መቆለፍም ሆነ መሰረዝ ያስችላል።


Price/ዋጋ፦ 12 inch 1000 birr

0911290373

0926755316

ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ቡና ባንክ ፊትለፊት
343 viewsedited  05:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 18:05:16
912 views15:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 18:02:12
ልጅዎ የማይደገሙ የልጅነት ማስታወሻዎችን የሚቀርጽበት አዲስ ካሜራ

Children's Digital Camera

ፎቶ የሚያነሳ ቪዲዮ የሚቀርጽ በቻርጅ የሚሰራ የልጆች ዲጂታል ካሜራ

ከኮምፒውተር ጋር ተገናኝቶ ቪዲዮዎችን የሚያጋራ

ሜሞሪ ካርድ የሚይዝ

Color :- pink & blue

Limited stock

ዋጋ :- 1,800 birr

በ 0926755316
በ 0911290373

ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ቡና ባንክ ፊትለፊት
919 viewsedited  15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 15:18:38
334 views12:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 13:39:19
DSPHair  Clipper

መብራት ጠፋ ብሎ መጨነቅ ቀረ
አንድ ጊዜ ቻርጅ ተደርጎ ለረጅም ሰዓት
የሚያገለግል
DSPHair  Clipper

በአንድ ጊዝ ቻርጅ ለ150 ደቂቃ ያህል ምንም ሳይቋረጥ የሚሰራ

ሙሉ ጥርስ እና መቀያየሪያ ያለው

ቀላል ክብደት ያለው

የዘመኑን ፋሽን የጠበቀ ፣ ለመያዝ/ለመጠቀም የሚመች

ለእርስዎ ፣ ለቤተሰብዎ ለፂም ፣ ለፀጉር የሚስማማ ማስተካከያ በመጠቀም የልጆችዎን እና የራስዎን ውበት እና ጤና ይጠብቁ

Color :- Gold

የሁለት ዓመት ዋስትና ኣለው

Limited stock

          𝐂𝐀𝐋𝐋 𝐓𝐄𝐗𝐓     
                        0926755316
0911290373
535 viewsedited  10:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 09:47:23
788 views06:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 09:44:15
DSP coffee & Spice Grinder

DSP የቡና መፍጫ በመግዛት ቤትዎን ያዘምኑ ኑሮዎትን ያቅልሉ!!

እጅግ ጠንካራ ፣ ደረኛውን የጠበቀ

የቡና እና የቅመማ ቅመም መፍጫ

ሙሉ ለሙሉ ብረት (Stainless steel)

እጅግ  ዘመናዊ የሆነውን  DSP የቡና መፍጫ

DSP የኤሌክትሪክ መፍጫ ከቡና በተጨማሪ ሌሎች አንደ ለውዝ ያሉ  ጥራጥሬዎችን የመፍጨት አቅም አለው !!

የሁለት ዓመት ዋስትና ኣለው

100 ግራም

Limited stock


  0911290373
       0926755316 ይደውሉ

ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ቡና ባንክ ፊትለፊት
782 viewsedited  06:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 09:16:32
New Arrival
756 viewsedited  06:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 19:40:11
1.4K views16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ