Get Mystery Box with random crypto!

ምሳሌ Missale ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ missalez — ምሳሌ Missale ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ missalez — ምሳሌ Missale ™
የሰርጥ አድራሻ: @missalez
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.20K
የሰርጥ መግለጫ

ኑሮዎን የሚያቀሉ የህጻናት፣ የማዕድ ቤት፣ የውበት፣ የስፖርት፣ የመኪና፣ ኤሌክትሮኒክስ ..... ደረጃቸውን የጠበቁ እቃዎች ከምሳሌ ያገኛሉ
ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ
ስልክ :-0911290373
:-0926755316
DM :- @yonijoy
Fb https://www.facebook.com/Misaletube/

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 56

2022-08-09 07:26:39
1.6K views04:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 07:19:37
Portable Electronic Scale
ዘመናዊ በኤሌክትሮኒክስ የሚሰራ ሚዛን

√ እስከ 50 ኪሎ ይመዝናል
√በባትሪ ድንጋይ የሚሰራ
√በቀላሉ በኪስ የሚያዝ
√ትክክለኛ ልኬት

Specification:
Material: ABS, stainless steel
Capacity : 50kg /110lb
Accuracy: 10g / 0.2lb
Units: kg / lb / oz / g
Auto power-off: 30 seconds
Power supply: 2* AAA Battery


ዋጋ፦ 650 ብር
ስልክ:
0911290373
0926755316
1.6K viewsedited  04:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 07:19:20
1.5K views04:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 12:23:18 ምሳሌ Missale pinned a video
09:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 12:15:49
ታላቅ የምስራች በየሳምንቱ የተለያየ ስጦታዎችን ለውድ ደንበኞቻችን እንሰጣለን

ማንኛውንም ከምሳሌ ሁለት እቃ ሲገዙ
የልጆች ጥርስ መቦረሻ በነፃ ስጦታ እናበረክትልዎታለን !!
1.8K viewsedited  09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 07:47:48
ተንቀሳቃሽ ሻወር

አዲስ ሞዴል2021

Portable Shower with Pump

ቻርጅ ተደርጎ የተጠራቀመ ውሃን ከባልዲ ወይም ከገንዳ ውስጥ እየሳበ ሻወር የሚያፈስ አስገራሚ ማሽን

በቻርጅ የሚሰራ ኤሌክትሪክ በሌለበት ስፍራ የሚያገለገሉበት

በአንድ ቻርጅ ከ4 - 6 ሰው (ሙሉ ቤተሰብዎን) የሚያስታጥብ

አስተማማኝ የውሀ ግፊት ያለው

ቀላል እና ተጣጣፊ ስለሆነ የፈለጉት ቦታ ይዘውት ሄደው ሻወር ማድረግ ይችላሉ

ለኮንዶሚኒየም እና የውሀ እጥረት ላለባቸው ቦታዎች ውሃ ሳያባክኑ እንደፈለጉ የሚታጠቡበት

ማንጠልጠያና ግድግዳ ላይ መለጠፊያ ስላለው ሲታጠቡ በምቾት ከእጅ ሳይዙት መታጠብ ይችላሉ

ዋጋ 2,900 birr

#FreeDelivery

በ 0926755316 ደውለው
1.8K viewsedited  04:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 15:05:09
2.0K views12:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 14:46:32
5 in 1 clip on Eyeglass

5 መቀያየሪያ ያለው ባለ ብዙ ጥቅም መነፅር

ለቀን ከፍተኛ ጨረር አና ነፅብራቅን ለመከላከል
ለማታ ለማሽከርከር
የ ሳይት ሌንስ ለማስገጠም የሚመች
Polarized
TR90 Quality


መቀያየርያዎቹ

1, ጥቁር ( Polarized)
2, ቢጫ ( ማታ ለማሽከርከር )
3, ቡኒ
4, ሰማያዊ
5, ሲልቨር

▸▹ያለን ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይዘዙን

ዋጋ 1,300 ብር

ያሉበት በነፃ እናደርሳለን    
  
አሁኑኑ ይዘዙ

0911290373
0926755316
1.9K viewsedited  11:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 07:57:51
One Step Dryer & Styler


ለማዘዝ : 0926755316 ይደውሉ (free delivery )

የሚያደርቅ የሚጠቀልል ቀጥ የሚያደርግ ብቸኛው የግል ጸጉር መስሪያ

አጠቃቀሙ እጅግ ቀላል

ጸጉር ቤት የሚጠፋውን ጊዜና ገንዘብ ከግማሽ በላይ የሚቀንስ

በመረጡት ሙቀት ደረጃ ጸጉርን የሚያስውብ

የማይግል ምቹ መያዣ ያለው

የ 1 ኣመት ዋስትና ኣለው

ዋጋ 1,600 birr


በ 0926755316
በ 0911290373
ደውለው ይዘዙን
2.1K viewsedited  04:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 14:04:21
7 ዓይነት አገልግሎት የሚሰጥ 45 ሜትር የሚረዝም አስደማሚ የውሃ ጎማ

ማጂክ ሆዝ

ወለል እና ምንጣፍ እንዲሁም መኪና ለማጠብ
አትክልቶችን ውሃ ለማጠጣት
ከቧንቧ ወደ በርሜል ውሃ ለመሙላት

የፈለጉት ቦታ የሚደርስ በሀይል ውሃ እየረጨ ማጽዳት የሚያስችል

(Shower, Flat, Centre,Cone, Full, Mist and Jet).

በአንድ ግዢ ለአመታት ይገላገሉ!

ገንዘብዎን ቶሎ በሚሰነጠቁ የውሃ ጎማዎች ላይ ከማፍሰስ ዛሬ ይገላገሉ!

ዋጋ:- 45ሜትር :- 2000 birr

በ 0926755316
በ 0911290373


#NewArrival #MagicHose
2.3K viewsedited  11:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ