የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
14.95K
የሰርጥ መግለጫ
ኑሮዎን የሚያቀሉ የህጻናት፣ የማዕድ ቤት፣ የውበት፣ የስፖርት፣ የመኪና፣ ኤሌክትሮኒክስ ..... ደረጃቸውን የጠበቁ እቃዎች ከምሳሌ ያገኛሉ
ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ
ስልክ :-0911290373
:-0926755316
DM :- @yonijoy
Fb https://www.facebook.com/Misaletube/
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
2
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 48
2022-10-07 10:14:54
ጎንበስ ቀና ማለት ቀረ
'Simple slippers Washer'
ይህ መታጠቢያ ብሩሽ ከእግር ላይ የሞተ ቆዳን በማንሳት እግርዎን ያለ ምንም ልፋት ንጹህና ለስላሳ ያደርጋል
በሁሉም እድሜ ለሚገኙ ሰዎች የሚሆን
ከሻወር ትሪ ላይ መጣበቅ የሚችል
አሁኑኑ ደውለው በማዘዝ *ብቻ* በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ይችላሉ
በእጃችን ያሉት ምርቶች ውስን ናቸው
ዋጋ:- 750 birr
ያሉበት ቦታ ድረስ *በነጻ* ትራንስፖርት እናደርሳለን
በ 0926755316
በ 0911290373
#NewArrival #FeetWasher #SoftFeet
2.1K views07:14
2022-10-06 14:31:07
HIGH PRESSURE WATER GUN HEAD SUIT
በእጃችን ያለው ውስን ፍሬ ነው ይፍጠኑ
1.1K viewsedited 11:31
2022-10-06 08:37:32
ለመኪናዎ ማጠቢያ አትክልት ለማጠጣት እና ለሌሎችም አገልግሎት የሚሆን በጣም አስደናቂ እቃ:
HIGH PRESSURE WATER GUN HEAD SUIT
ለተሽከርካሪ ማጠብ ብቻ ሳይሆን አበቦችን ለማጠጣት ፣ ወለሎችን ለማጽዳት እና ግድግዳዎችን ለማጠብ ጭምር ያገለግላል ፡፡
እስከ 15 ሜትር ድረስ በሀይል
መርጨት የሚችል እና ቆሻሻን በቀላሉ የሚያጸዳ
አጠቃቀሙ ቀላል የሆነ ሊስተካከል የሚችል ኖዜል/ የ360 ዲግሪ ሽክርክሪት ዲዛይን የውሃ ፍሰት ያለው
ምንም አይነት የነዳጅ ወይም የኤሌክትሪክ ሀይል ሳይጠቀም ከዉሀ ትቦ ጋር በቀላሉ በማገናኘት ብቻ የሚሰራ
በእጃችን ያለው ውስን ፍሬ ነው ይፍጠኑ
ዋጋ: 950 ብር
ይዘዙን ያሉበት በፍጥነት እናደርሳለን
በ 0926755316
በ 0911290373
ደውለው ያነጋግሩን
1.5K views05:37
2022-10-05 14:55:23
CALCULATION WITH NOTEPAD/ ካልኩሌተር ከማስታወሻ ደብተር ጋር
558 viewsedited 11:55
2022-10-05 13:52:32
እጅግ አስደማሚ የሆነ ለሒሳብ መስሪያ እና ሌሎችም አገልግሎቶች የሚውል
CALCULATION WITH NOTEPAD/ ካልኩሌተር ከማስታወሻ ደብተር ጋር
በቀላሉ እያጠፉ ደጋግሞ ለመጠቀም የሚያስችል የራሱ መጻፍያ ቦርድ/ሰሌዳ ያለው
የመጻፍያው Screen ወረቀት ላይ ከመጻፍ በላይ የሚያፈጥን እና ምቾት የሚሰጥ
ለረጅም ጊዜ የሚሰራ እና በቀላሉ ሊቀየር የሚችል Battery የተገጠመለት
ቀላል መሆኑ እና ምቾት መስጠቱ በቤት ፣ በትምህርት ቤት እና በስራ ቦታ ለመጠቀም ተመራጭ ያደርገዋል!!
የወረቀት እና የእስክሪብቶ ወጪን ሙሉ በሙሉ ከማስቀረቱ በተጨማሪ በቀላሉ አጣጥፎ ኪስ ውስጥ መያዝ ይቻላል!!
ዋጋ: 1,600 ብር
ይዘዙን ያሉበት በፍጥነት እናደርሳለን
በ 0926755316
በ 0911290373
ደውለው ያነጋግሩን
784 viewsedited 10:52
2022-10-05 12:02:17
1.0K viewsedited 09:02
2022-10-04 15:04:45
የጀርባ ህመም ሲያጋጥም
የጡንቻ መሳሳብ ሲኖር
ሰውነት እና አእምሮ ሲዝል
በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ሰውነት ሲተሳሰር
ለአጠቃቀም ቀላል የሆነውን ገመድ አልባ
Magic body massager ማሳጀር በመጠቀም የራስዎ መድሀኒት መሆን ይችላሉ!
ማሳጀር መጠቀም ለሰውነት
የደም ዝውውር ለማሻሻል፣ የተሻለ እንቅልፍ ለመተኛት፣የሰውነት በሽታ የመከላከል አቅም ለመጨመር ይረዳል
Magic body Massager
ጫፎቹን ብቻ በመቀያየር ሰባት የተለያዩ እንቅስቃሴዎች በማድረግ ሰውነትን የሚያሽ
ሁሉኑም የሰውነት አካል ለመድረስ እንዲመች ተደርጎ የተሰራ
አሁኑኑ
Magic body massager በእጅዎ በማስገባት ዘና ያለ ህይወት ይኑሩ!
ለማዘዝ በ +251926755316
ይደውሉ !
ዋጋ:- 3,600 birr
#ለጀርባ #ለአንገት #ለእግር #ለወገብ #ለትከሻ #stayrelaxed #Magic
1.2K viewsedited 12:04
2022-10-04 07:26:08
Universal Clip Cell Phone Holder
ለሁሉም ስልኮች የሚሆን አስተማማኝ የስልክ መያዣ ይዘንላችሁ መጥተናል!!
የመኪናዎ የኋላ መስታወት ላይ በቀላሉ የሚገጠም
በጠረጴዛ፣ አልጋ፣ዴስኮች ላይ እንዲሁም በሌሎች ቦታዎች ላይ መገጠም የሚችል
360 degree መዞር የሚችል
እየነዱ በስልኮ GPS ለመጠቀም እጅግ አመቺ
በስልክ ካሜራ ለመጠቀም (ቪዲዮ ለመቅረጽ) እጅግ ጠቃሚ በተለይ ለዮቲዩበሮች እና ቲክቶከሮች
0911290373 በመደወል ይዘዙን
ዋጋ 700birr
https://t.me/Missalez
779 viewsedited 04:26
2022-10-03 09:49:45
ለመኪናዎ
ዉበት እና ቴክኖሎጂ መጨመረስ
አስበዋል እንግዲያዉስ
7 inch Rear view HD ስክሪን መቶሎታል
መኪናዎን ፓርክ ለማድረግ ሰው ማስቸገር ቀረ!
☞የሁዋላ ማርሽ ሲያገቡ ስክሪኑ አብሮት በሚገጠመው HD ካሜራ በመታገዝ ከኋላ ያለውን በጥራት በማሳየት የእርስዎ እና የመኪናዎን ደህንነት ይጠብቃል
ተች ስክሪን የሆነ
ሜሞሪ ካርድ የሚቀበል
ፍላሽ የሚቀበል
በቀላሉ ከስልካችን ጋር በቡሉቱዝ የሚገናኝ
ዋይፋይ ያለዉ
አቅጣጫ ጠቋሚ ጂፒኤስ ያለው
ለተጨማሪ መረጃ በ
ይደውሉልን:- 0911290373
:-0926755316 ይደውሉ
ዋጋ:-4,900 birr
https://t.me/Missalez
283 views06:49
2022-10-01 18:38:21
ተንቀሳቃሽ እስቲም ሞዴል
ስቲም ለመግባት ስቲም ቤት መፈለግ ፣ ወረፋ መጠበቅ ቀረ!!
በስራ የዛለ ሰውነትዎን በፈለጉት ስዓት በቤትዎ በተንቀሳቃሽ ስቲም ፈታ ያድርጉት!!
በቤትዎ በትንሽ ቦታ ላይ የሚቀመጥ
* ጠቀሜታው
በጭንቀት ለተወጠረ ሰውነት፤
የተሳሰረ ሰውነት ፈታ ያደርጋል፤
ለቆዳ ጥራት እና ጤንነት፤
ስብ ለማቃጠል ፤
ምርጥ ፣ አስተማማኝ ፣ ለእርስዎም ለቤተሰብዎም እጅግ አስፈላጊ
የ 1 ዓመት ዋስትና ያለው።
ዋጋ :- 7,400 ብር
ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን
0911290373
0926755316 ይደውሉ
1.9K viewsedited 15:38