Get Mystery Box with random crypto!

ለመኪናዎ ዉበት እና ቴክኖሎጂ መጨመረስ አስበዋል  እንግዲያዉስ 7 inch Rear view | ምሳሌ Missale ™

ለመኪናዎ
ዉበት እና ቴክኖሎጂ መጨመረስ
አስበዋል  እንግዲያዉስ

7 inch Rear view HD  ስክሪን  መቶሎታል

መኪናዎን ፓርክ ለማድረግ ሰው ማስቸገር ቀረ!

☞የሁዋላ ማርሽ ሲያገቡ ስክሪኑ አብሮት በሚገጠመው HD ካሜራ በመታገዝ ከኋላ ያለውን በጥራት በማሳየት የእርስዎ እና የመኪናዎን ደህንነት ይጠብቃል

ተች ስክሪን የሆነ

ሜሞሪ ካርድ የሚቀበል

ፍላሽ የሚቀበል

በቀላሉ ከስልካችን ጋር በቡሉቱዝ የሚገናኝ

ዋይፋይ ያለዉ

አቅጣጫ ጠቋሚ ጂፒኤስ ያለው

ለተጨማሪ መረጃ በ
ይደውሉልን:- 0911290373
     :-0926755316 ይደውሉ

ዋጋ:-4,900 birr

https://t.me/Missalez