የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
14.95K
የሰርጥ መግለጫ
ኑሮዎን የሚያቀሉ የህጻናት፣ የማዕድ ቤት፣ የውበት፣ የስፖርት፣ የመኪና፣ ኤሌክትሮኒክስ ..... ደረጃቸውን የጠበቁ እቃዎች ከምሳሌ ያገኛሉ
ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ
ስልክ :-0911290373
:-0926755316
DM :- @yonijoy
Fb https://www.facebook.com/Misaletube/
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
2
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 45
2022-11-02 08:19:56
የሻወር ቤት፣ የሲንክ፣ የኪችን ወለል፣ እና ሌሎችም የቤት ውስጥ የፍሳሽ መሄጃ መንገዶችን የሚደፍኑ ቆሻሻዎችን ለማውጣት ቀላል እና አስተማማኝ መፍትሄ
በተለያዩ ደረቅ ቆሻሻዎች የተደፈኑ የፍሳሽ ቧንቧዎችን በቀላሉ የሚከፍት መሳሪያ
አሁኑኑ ደውለው በማዘዝ በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ይችላሉ
እረጅሙ :- 600 birr
ያሉበት ቦታ ድረስ እናደርሳለን
በ 0926755316
በ 0911290373
1.2K viewsedited 05:19
2022-11-01 07:29:33
Ultrasound Atomization Humidifier ለቤት እና ለመኪና መልካም መዓዛን የሚሰጥ በኤሌክትሪክ የሚሰራ እና ለማጌጫ የሚሆን Moisturizing the skin beauty የሚቀያየር Colorful gradient light 250ml መጠን የያዝ Purify the air & Beautify the Environment ይጠቀሙበትና ቤትዎን እና መኪናዎን ማራኪ ያድርጉ
ዋጋ: 950 birr
ይዘዙን ያሉበት በፍጥነት እናደርሳለን 𝐂𝐀𝐋𝐋 𝐓𝐄𝐗𝐓
0926755316
0911290373
1.1K viewsedited 04:29
2022-11-01 07:13:12
1.1K viewsedited 04:13
2022-10-31 20:21:27
Modio Wireless
Headphone EXTRA BASS
ዋጋ: 1000birr
ይዘዙን ያሉበት በፍጥነት እናደርሳለን 𝐂𝐀𝐋𝐋 𝐓𝐄𝐗𝐓
0926755316
0911290373
#Handfree #HDsound #Securefit #Bass #useforsport #Microphone
1.4K viewsedited 17:21
2022-10-31 20:19:27
ደረጃውን የጠበቀ አስተማማኝ ኢርፎን ይፈልጋሉ ?
Modio Headphone
EXTRA BASS
የድምፅ ጥራቱ አስገራሚ HD sound
Switch/ Volume adjustment
Memory Rebound and Sweat-Proof
ሲደወልልዎ ስልክ ማንሻ/Built-in Control Button ያለው
በ 10 ደቂቃ ቻርጅ የሚደረግ
Tri-Color Design
በኣንድ ቻርጅ ለ 15 ሰዓት የሚያስጠቅም
በቀላሉ Connect የሚያደርግ እና ለመያዝ የሚመች
ስፖርት ሲሰሩ ️ በትራንስፖርት ሲሄዱ ዋክ ሲያደርጉ የሚወድዱትን ሙዚቃ የሚያደምጡበት ሲደወልልዎ ደግሞ በቀላሉ ስልክ የሚያነጋግሩበት
ዋጋ: 1000 birr
ይዘዙን ያሉበት በፍጥነት እናደርሳለን
𝐂𝐀𝐋𝐋 𝐓𝐄𝐗𝐓
0926755316
0911290373
#Handfree #HDsound #Securefit
1.4K viewsedited 17:19
2022-10-31 11:29:16
ለውበት እና ጤንነት DSP professional
Facial Steamer
ፊትዎን እስቲም በማድረግ
ጥራት ያለው ለስላሳ እና ብሩህ ቆዳ በጥቂት ቀናት ውስጥ ያላብሳል!
አጠቃቀሙ ቀላል እና ምቹ
Steam ቦታዎች መሄድ ሳይጠበቅቦት በቤትዎ የፊትዎን ቆዳ ውበት ይጠብቁ
በተጨማሪም በጉንፋን በሳይነስ እና በጉሮሮ ድርቀት ምክንያት የሚከሰቱ የአተነፋፈስ ችግሮችን የሚያስተካክል
በ 0911290373 ወይም
በ 0926755316
ይደውሉልን ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን።
ዋጋ:- 1,700 birr
https://t.me/Missalez
1.8K viewsedited 08:29
2022-10-31 11:27:33
1.7K views08:27
2022-10-29 07:14:04
2.6K viewsedited 04:14
2022-10-29 07:13:34
DSP SteamIron
DSP ስቲም አይረን ካውያ'
ከማንኛውም አይነት ጨርቅ የተሰሩ ልብስዎን በቅጽበት በእንፋሎት ሀይል የሚያፀዳ፤ የሚተኩስ እና የሚቦርሽ አዲስ የእንፋሎት ካውያ ነው
ልብስዎን በመስቀያ ካንጠልጠሉ በኃላ ካውያው ውስጥ ትንሽ ውሀ ማድረግ ፤ ከዛም ሶኬቱን መሰካት
ሙቀቱን እንደፈለጉ ከፍ ዝቅ እያደረጉ ጫፉን በመቀያየር መተኮስ፣ ማፅዳት ወይም መቦረሽ በ 5ደቂቃ ውስጥ ይችላሉ።
አዲስ የእንፋሎት ቴክኖሎጂ ስለተገጠመለት እንደሌላ ካውያዎች ልብስ የማይጎዳ
ዋጋ:- 2,500 birr
በ 0926755316 ደውለው ይዘዙን
ያሉበት ቦታ በነጻ እናደርሳለን
(Free delivery)
2.4K viewsedited 04:13
2022-10-27 21:30:42
ተንቀሳቃሽ እስቲም ሞዴል
ስቲም ለመግባት ስቲም ቤት መፈለግ ፣ ወረፋ መጠበቅ ቀረ!!
በስራ የዛለ ሰውነትዎን በፈለጉት ስዓት በቤትዎ በተንቀሳቃሽ ስቲም ፈታ ያድርጉት!!
በቤትዎ በትንሽ ቦታ ላይ የሚቀመጥ
* ጠቀሜታው
በጭንቀት ለተወጠረ ሰውነት፤
የተሳሰረ ሰውነት ፈታ ያደርጋል፤
ለቆዳ ጥራት እና ጤንነት፤
ስብ ለማቃጠል ፤
ምርጥ ፣ አስተማማኝ ፣ ለእርስዎም ለቤተሰብዎም እጅግ አስፈላጊ
የ 1 ዓመት ዋስትና ያለው።
ዋጋ :- 7,400 ብር
ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን
0911290373
0926755316 ይደውሉ
2.9K viewsedited 18:30