Get Mystery Box with random crypto!

ምሳሌ Missale ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ missalez — ምሳሌ Missale ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ missalez — ምሳሌ Missale ™
የሰርጥ አድራሻ: @missalez
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.95K
የሰርጥ መግለጫ

ኑሮዎን የሚያቀሉ የህጻናት፣ የማዕድ ቤት፣ የውበት፣ የስፖርት፣ የመኪና፣ ኤሌክትሮኒክስ ..... ደረጃቸውን የጠበቁ እቃዎች ከምሳሌ ያገኛሉ
ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ
ስልክ :-0911290373
:-0926755316
DM :- @yonijoy
Fb https://www.facebook.com/Misaletube/

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 44

2022-11-08 07:37:22
1.1K views04:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 07:26:41
የወገብ ህመም ቀረ

Egg Sitter Support Cushion

ለወገብ ህመም   ዘላቂ መፍትሄ የሚሰጥ እና ለአያያዝ የሚመች

ታጣቢ እና ለአብዛኛው ወንበሮች ተስማሚ

ለረጅም ርቀት የመኪና ሾፌሮች ልዩ ጠቀሜታ ያለው

ለቤት
                  ለቢሮ
                                   ለመኪና

የሚሆን
                       ከዚህ በተጨማሪ

ከ Ultra Flex Polymer መሰራቱ ለረጅም ጊዜ ቅርፁ ሳይበላሽ እንዲያገለግል ያደርገዋል።

ዋጋ: 1000 birr

ይዘዙን ያሉበት ቦታ በፍጥነት በነፃ እናመጣለን
Free Delivery


https://t.me/Missalez

0926755316
0911290373
1.1K viewsedited  04:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 18:12:47
Rechargeable Electric Hot Water Bag

ለጡንቻ መሸማቀቅ ፣ ለአንገት እና ጀርባ ህመም መፍትሄ እና ሌሎች አገልግሎቶችን የሚሰጥ ዘመኑን የዋጀ እቃ አቀረብንልዎ

ከ15 ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ቻርጅ የሚደረግ

እስከ 5 ሰዓት የሚቆይ ሙቀት የሚያመነጭ

ሙቀት  መቆጣጠርያ ያለው/ Auto Shut-off built-in

ረጅም ሰዓት ስራ/ ስፖርት ለሚሰሩ ተመራጭ የሆነ

No Microwave,
              No Boiling Water,
                          No Refill Necessary

ለስላሳ እና የሚታጠብ ሽፋን ያለው ነው!!

ዋጋ:  1000 ብር

ይዘዙን ያሉበት በፍጥነት እናደርሳለን !!

0911290373
  በ 0926755316
            

https://t.me/Missalez
773 viewsedited  15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 11:33:20
መብራት ጠፋ ብሎ መጨነቅ ቀረ
አንድ ጊዜ ቻርጅ ተደርጎ ለረጅም ሰዓት
የሚያገለግል
DSPHair Clipper

በአንድ ጊዝ ቻርጅ ለ150 ደቂቃ ያህል ምንም ሳይቋረጥ የሚሰራ

ሙሉ ጥርስ እና መቀያየሪያ ያለው

አነስተኛ ድምፅ የሚያሰማ እና ቀላል ክብደት ያለው

የዘመኑን ፋሽን የጠበቀ ፣ ለመያዝ/ለመጠቀም የሚመች

ለእርስዎ ፣ ለቤተሰብዎ ለፂም ፣ ለፀጉር የሚስማማ ማስተካከያ በመጠቀም የልጆችዎን እና የራስዎን ውበት እና ጤና ይጠብቁ

ዋጋ: 1,900 birr

ይዘዙን ያሉበት በፍጥነት እናደርሳለን

          𝐂𝐀𝐋𝐋 𝐓𝐄𝐗𝐓     
                        0926755316
0911290373
1.2K views08:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 07:19:16
ኣልቋል ላልናቹ ውድ ደንበኞቻችን ኣሁንም ውስን ፌሬ ስላገባን ቀድመው ይደውሉ

WATER-PROOF TAPE


ዋጋ: 5 ሜትር :-700 birr

ይዘዙን ያሉበት በፍጥነት እናደርሳለን

          𝐂𝐀𝐋𝐋 𝐓𝐄𝐗𝐓     
                        0926755316
0911290373
938 viewsedited  04:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 20:57:38
            PUSHUP STAND BOARD

የእጅ ፣ የደረት ፣ የትከሻ ፣ የጀርባ ስፓርቶች የሚሰሩበት
(Biceps,Triceps,Chest & Shoulder workouts)



     ዋጋ: 1,700 birr

ለማዘዝ :- 0926755316
           :- 0911290373 ይደውሉ

https://t.me/Missalez
630 viewsedited  17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 11:01:03
NEW ARRIVAL

                      PUSHUP STAND BOARD

የእጅ ፣ የደረት ፣ የትከሻ ፣ የጀርባ ስፓርቶች የሚሰሩበት
(Biceps,Triceps,Chest & Shoulder workouts)

የላይኛውን የሰውነታችንን ክፍል በአጭር ጊዜ ለመለወጥ በቀዳሚነት የሚመርጡት

16 ዓይነት አቅጣጫ እየቀያየሩ በመስራት ያማረ የሰውነት ቅረፅ ካማረ ቁመና ጋር ይላበሱ

ተጣጣፊ መሆኗ የፈለጉበት ይዘው ለመንቀሳቀስ ያመቻል


     ዋጋ: 1,700 birr

ለማዘዝ :- 0926755316
           :- 0911290373 ይደውሉ

https://t.me/Missalez
336 viewsedited  08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 07:56:33
ኩሽናዎን ዘመናዊ ማድረግ ይፈልጋሉ??


እንግዲያውስ የ DSPን Digital Kitchen Scale (የምግብ ቤት ሚዛን) በመጠቀም

DSP የምግብ ሚዛን አስከ 5ኪሎ ግራም  መለካት የሚችል፣

ጠንካራ Body ያለው በባትሪ የሚሠራ፣

DSP KITCHEN SCALEን በመጠቀም የምግብ ግብዓቶን ይመጥኑ።


ዋጋ:- 950 birr

ይዘዙን ያሉበት በነፃ እናደርሳለን!!

  0911290373
       0926755316 ይደውሉ

https://t.me/Missalez
655 viewsedited  04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 13:59:11
የታጠቡ ልብስዎትን የት ለማስጣት አስበዋል?

ልብስ በትንሽ ቦታ ማድረቅ የሚያስችል አስደናቂ ማስጫ

Retractable Cloth line Rope

#በበረንዳ #በባኞ #በእቃቤት  ተገጥሞ አገልግሎት የሚሰጥ

የማይዝግ ጠንካራ የብረት ሽቦ ገመድ

#ብርድልብሶች #ጋቢ #ሱሪ #ሸሚዞች #ሹራቦች የሚያሰጣ

4.2ሜትር ርዝመት ያለው
ገመዱ በራሱ የሚጠቀልል (Retractable Rope)

አሁኑኑ ደውለው በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ይችላሉ

ያሉበት ቦታ ድረስ በነጻ እናደርሳለን (Free delivery)

ዋጋ :- 1,200 birr

በ 0926755316
በ 0911290373
ደውለው ይዘዙን


#NewArrival #ClothlineRope #Retractable #StainlessSteel
736 viewsedited  10:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 14:24:01
ለመኪናዎ ገቢና የፊት መስታወት ፀሀይ መከላከያ ጥላ
         
Car Windshield Sun Shade Umbrella


የሙቀት መከላከያ Heat Insulation የተገጠመለት

ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል/High-hardness Steel

ጠንካራ የሆነ ሽፋን/10 Skeletons

99% ጨረር/UV የሚከላከል እና የሚታጠፍ

በብዙ መኪኖች ልክ የተሰራውን ድንቅ የሙቀት መከላከያ ጥላ ባለቤት ይሁኑ

ዋጋ: 1,200 birr

ይዘዙን ያሉበት በፍጥነት እናደርሳለን

          𝐂𝐀𝐋𝐋 𝐓𝐄𝐗𝐓     
                        0926755316
0911290373
713 viewsedited  11:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ