Get Mystery Box with random crypto!

ምሳሌ Missale ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ missalez — ምሳሌ Missale ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ missalez — ምሳሌ Missale ™
የሰርጥ አድራሻ: @missalez
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.95K
የሰርጥ መግለጫ

ኑሮዎን የሚያቀሉ የህጻናት፣ የማዕድ ቤት፣ የውበት፣ የስፖርት፣ የመኪና፣ ኤሌክትሮኒክስ ..... ደረጃቸውን የጠበቁ እቃዎች ከምሳሌ ያገኛሉ
ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ
ስልክ :-0911290373
:-0926755316
DM :- @yonijoy
Fb https://www.facebook.com/Misaletube/

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 41

2022-11-19 07:20:19
Universal Clip Cell Phone Holder

ለሁሉም ስልኮች የሚሆን አስተማማኝ የስልክ መያዣ ይዘንላችሁ መጥተናል!!

የመኪናዎ የኋላ መስታወት ላይ በቀላሉ የሚገጠም

በጠረጴዛ፣ አልጋ፣ዴስኮች  ላይ እንዲሁም በሌሎች ቦታዎች ላይ  መገጠም የሚችል

360 degree መዞር የሚችል

እየነዱ በስልኮ GPS ለመጠቀም እጅግ አመቺ

በስልክ ካሜራ ለመጠቀም (ቪዲዮ ለመቅረጽ) እጅግ ጠቃሚ በተለይ ለዮቲዩበሮች እና ቲክቶከሮች 

0911290373 በመደወል ይዘዙን

ዋጋ   700birr
780 viewsedited  04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 07:35:49
1.9K views04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 07:35:31
ለውበት እና ጤንነት  DSP professional
Facial Steamer

ፊትዎን እስቲም በማድረግ
ጥራት ያለው ለስላሳ እና ብሩህ ቆዳ በጥቂት ቀናት ውስጥ ያላብሳል!

አጠቃቀሙ ቀላል እና ምቹ

Steam ቦታዎች መሄድ ሳይጠበቅቦት በቤትዎ የፊትዎን ቆዳ ውበት ይጠብቁ

በተጨማሪም በጉንፋን በሳይነስ እና በጉሮሮ ድርቀት ምክንያት የሚከሰቱ የአተነፋፈስ ችግሮችን የሚያስተካክል

በ 0911290373  ወይም
በ 0926755316
ይደውሉልን ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን።

ዋጋ:- 1,800 birr

https://t.me/Missalez
1.9K viewsedited  04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 14:43:12
Eye-brow Shaper
ያለ ምላጭ ወይንም ያለ ክር ማራኪ ቅርጹን እንዲይዝ የሚያደርግ ማሽን አቀረብንልዎ።

ቅንድብ በመላጨት የሚመጣውን ህመም ወይም ሽፍታ የሚያስቀር

በኤሌክትሪክ ቻርጅ የሚሰራ

በአንድ ጊዜ ቻርጅ ከ 40 ደቂቃ በላይ የሚያስጠቅም

Trimmer LED ለአጠቃቀም ቀላል እና ምቹ የሆነ

ለረጅም ጊዜ ምንም ሳይበላሽ የሚያገለግል

በሚላጭበት ጊዜ የቅንድብ አካባቢ መቅላትን የሚያስቀር

ዋጋ: - 650 birr

DSP :- 1000 birr

ይዘዙን ያሉበት በፍጥነት እናደርሳለን!!

0911290373
                         0926755316
            
#Safe #Painless #USB_Rechargeable
2.3K viewsedited  11:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 06:30:56
2.3K views03:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 06:30:13
የራሱ ፓወር ባንክ ያለው ገመድ አልባ ኢርፎን(HiFi)
 
   2022 ሞዴል

ከፍተኛ ጥራት ያለው ገመድ አልባ ኢርፎን(HiFi)

በፓወር ባንኩ(2000mAh) ኢርፎኖቹን እና ስልክዎን በሄዱበት ስፍራ ሁሉ ቻርጅ ለማድረግ ያስችልዎታል

ስፖርት ሲሰሩ ‍️ በትራንስፖርት ሲሄዱ ዋክ ሲያደርጉ የሚወድዱትን ሙዚቃ የሚያደምጡበት ሲደወልልዎ ደግሞ በቀላሉ ስልክ የሚያነጋግሩበት

የድምጽ ለመቆጣጠር ስልክ ለማንሳትና ሙዚቃ ለመቀያየር ቁልፍ ያለው(Touch control)

ለጆሮ እጅግ ምቹ ሆኖ የተሰራ የማይቆረቁ

እርጥበት መከላከያ ያለው(ከዝናብ እና ከላብ)


በ 0926755316
በ 0911290373
ደውለው ይዘዙን !

ዋጋ:- 1,500 birr

#Wireless #Handsfree #LEDDisplay #Touchcontrol #Powerbank
#Ultrasmall  #Fastcharging
2.3K viewsedited  03:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-16 08:16:12
ላፕቶፕ ለምኔ ያስባለ ዘመናዊ Tab

ለተማሪዎች ፣ ለአዋቂዎች እና ለህፃናት ብዙ ጥቅም የሚሰጥ እንደ ስልክ እና ላፕቶፕ የሚያገለግለውን Tablet ይጠቀሙ

  Modio M19 5G  Tab


0911290373
                         0926755316
            
2.8K viewsedited  05:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-16 08:12:16
ላፕቶፕ ለምኔ ያስባለ ዘመናዊ Tab

ለተማሪዎች ፣ ለአዋቂዎች እና ለህፃናት ብዙ ጥቅም የሚሰጥ እንደ ስልክ እና ላፕቶፕ የሚያገለግለውን Tablet ይጠቀሙ

  Modio M19 5G  Tab

Android 10.1 inch

  128 GB

6 GB Ram

  6000 MAH የባትሪ ሀይል

Front camera 5.0MP

Rear camera 13.0MP

ሁለት ሲምካርድ የሚቀበል እና 5G LTE ኔትወርክ የሚሰራ

Resolution : 1280×800 IPS

በተለያዩ ቋንቋዎች የሚጠቀሙበት

Warranty Card, Charger, USB Cable, Bluetooth Earphone, OTG Cable, Screen Protector, Key Ring & Touch Pen ያለው


0911290373
                         0926755316
            
2.6K views05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-16 08:04:24
2.3K views05:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-15 21:20:08
2.7K viewsedited  18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ