የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
14.95K
የሰርጥ መግለጫ
ኑሮዎን የሚያቀሉ የህጻናት፣ የማዕድ ቤት፣ የውበት፣ የስፖርት፣ የመኪና፣ ኤሌክትሮኒክስ ..... ደረጃቸውን የጠበቁ እቃዎች ከምሳሌ ያገኛሉ
ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ
ስልክ :-0911290373
:-0926755316
DM :- @yonijoy
Fb https://www.facebook.com/Misaletube/
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
2
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 47
2022-10-12 08:19:09
566 views05:19
2022-10-12 08:08:38
ለመኪናዎ ውስጣዊ ውበት ማሳመርያ የሚሆን እጅግ ማራኪ እቃ
Car Air Conditioner Outlet Decorative የመኪና አየር መቆጣጠሪያ ማስዋብያ የመኪናዎ ውስጣዊ ክፍል የበለጠ ቆንጆ እንዲሆን ያድርጉ!!
ምንም አይነት ማጣበቂያ ወይም ማሰርያ ሳያስፈልግ በራሱ መኪናው ላይ መግጠም ይቻላል።
በሚፈለገው ልክ Flexible/ተለዋዋጭ እና ቀላል መሆኑ ለተለያዩ የመኪና አይነቶች ያገለግላል።
በተለያየ የከለር ምርጫ የቀረበ እና በቀላሉ በመቀስ በመቆራረጥ ለፈለጉበት Air Conditioner Outlet ቦታ መግጠም ይቻላል።
ጠንካራ ከሆነ PVC የተሰራ ስለሆነ ለረጅም ጊዚ ሳይሰበር ፣ ሳይዝግ እና ቀለሙ ሳይለቅ ያስጠቅማል።
የመኪናዎን ገጽታ ማራኪ ያድርጉ!!
ዋጋ: 10pcs/ 750 ብር
ይዘዙን ያሉበት በፍጥነት እናደርሳለን Free Delivery
በ 0926755316
በ 0911290373
ደውለው
567 viewsedited 05:08
2022-10-11 10:41:01
Multicolor Vehicle Tyre Rim Reflector
591 viewsedited 07:41
2022-10-11 07:07:45
Multicolor Vehicle Tyre Rim Reflector
በትንሽ ብር የመኪናዎትን ውበት ሚጨምር
ለመኪና ጎማ Car Tyre/ Wheel Radium Sticker
ለብስክሌት Bike Wheel Decoration Reflective Sticker
ለመኪና ደህንነት Car Tyre Rim Safety Warning Sticker
ይህ ስቲከር እጅግ ማራኪ እና አንጸባራቂ ነው።
ለሁሉም አይነት ተሽከርካሪዎች (ሞተር ሳይክል ፣ ብስክሌት ፣ መኪና እና ሌሎችም) መጠቀም ይቻላል።
ከተሽከርካሪው ጋር በቀላሉ ማገናኘት ይቻላል ፤ አጠቃቀሙም ቀለል ያለ ነው።
በማታ አንጸባራቂ የሆነ ብርሀን ስለሚያሳይ ሌሎች ተሽከርካሪዎች ከርቀት እንዲለዩት እና እንዳይጋጩት ይጠቅማል!!
ዋጋ: 20 pcs = 750 ብር
ይዘዙን ያሉበት በፍጥነት እናደርሳለን
በ 0926755316
በ 0911290373
ደውለው ያነጋግሩን
807 viewsedited 04:07
2022-10-11 06:46:39
765 views03:46
2022-10-10 13:34:24
DSP BODY TRIMMER
ከምላጭ እጅግ የተሻለ ጸጉር መላጫ ለሴትም ለወንም የሚሆን
DSP BODY TRIMMER
ከቆዳ ላይ ጸጉርን ያለ ምንም ትግል በቶሎ የሚያነሳ
ማስረዘሚያ ስላለው ሁሉም ሰውነት ክፍሎችን መላጨት የሚችል
የማያሳምም የማይቧጭር የማያደማ
ጸጉርን አንስቶ ቆዳን ልሙጥ የሚያደርግ
ጸጉር ቶሎ እያደገ እንዳያስቸግር ከሥር የሚያነሳ
ለሁለት ሰሃት ያላማቋረጥ የሚሰራ
#ለፊት #ለክንድ #ለእግር
ቻርጅ ተደርጎ የሚሰራ
ዋጋ= 2,400 birr
በ 0926755316
በ 0911290373
ደውለው ይዘዙን
#freedelivery
569 viewsedited 10:34
2022-10-08 19:01:43
839 views16:01
2022-10-08 13:50:02
ኣልቋል ላልናቹ ውድ ደንበኞቻችን ውስን ፍሬ ስለገባ ይፍጠኑ
0911290373
0926755316
1.3K views10:50
2022-10-08 13:48:32
6D Enlarge Screen
High Quality Speaker
በስልኮ ላይ ያለውን ማንኛውም ምስል አተልቆ የሚያሳይ ስክሪን ሲሆን
ቪዲዮዎች ፊልም ለማየት
ፎቶ
ዶክመንት pdf በጥራት አተልቆ ያስነብባል
ምን ይሄ ብቻ
6DEnlarge Screen ከፍተኛ ጥራት ያለው በቻርጅ የሚሰራ የራሱ ስፒከር ተገጥሞለታል
Built_In_speaker
Video ሲያዩ
ሲያነቡ
6D Enlarge Screen በሞባይል ጨረር አይኖ ላይ ሊደረስ የሚችልን ጉዳት ይቀንሳል
በእጃችን ላይ የቀሩት ውስን ስለሆኑ በ +251911290373 መደወል ዛሬውኑ በእጅዎ ያስገቡ
ዋጋ :- 1,600 birr
ባሉበት ቦታ ድረስ እናደርሳለን *free Delievery*
#3DEnlargeScreen
#YourhomeCinema
1.3K views10:48
2022-10-08 08:54:50
እንኳን ለ 1497ኛው የመውሊድ በአል አደረሳችሁ
1.4K viewsedited 05:54