Get Mystery Box with random crypto!

DSP SteamIron DSP ስቲም አይረን ካውያ' ከማንኛውም አይነት ጨርቅ የተሰሩ ልብስዎ | ምሳሌ Missale ™

DSP SteamIron

DSP ስቲም አይረን ካውያ'

ከማንኛውም አይነት ጨርቅ የተሰሩ ልብስዎን በቅጽበት በእንፋሎት ሀይል የሚያፀዳ፤ የሚተኩስ እና የሚቦርሽ አዲስ የእንፋሎት ካውያ ነው

ልብስዎን በመስቀያ ካንጠልጠሉ በኃላ ካውያው ውስጥ ትንሽ ውሀ ማድረግ ፤ ከዛም ሶኬቱን መሰካት
ሙቀቱን እንደፈለጉ ከፍ ዝቅ እያደረጉ ጫፉን በመቀያየር መተኮስ፣ ማፅዳት ወይም መቦረሽ በ 5ደቂቃ ውስጥ ይችላሉ።

አዲስ የእንፋሎት ቴክኖሎጂ ስለተገጠመለት እንደሌላ ካውያዎች ልብስ የማይጎዳ

ዋጋ:- 2,500 birr

በ 0926755316 ደውለው ይዘዙን

ያሉበት ቦታ በነጻ እናደርሳለን
(Free delivery)