የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
15.00K
የሰርጥ መግለጫ
ኑሮዎን የሚያቀሉ የህጻናት፣ የማዕድ ቤት፣ የውበት፣ የስፖርት፣ የመኪና፣ ኤሌክትሮኒክስ ..... ደረጃቸውን የጠበቁ እቃዎች ከምሳሌ ያገኛሉ
ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ
ስልክ :-0911290373
:-0926755316
DM :- @yonijoy
Fb https://www.facebook.com/Misaletube/
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
2
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 54
2022-08-30 11:43:04
ለውበት እና ጤንነት DSP Facial Steamer Hydrating
ፊትዎን እስቲም በማድረግ
ጥራት ያለው ለስላሳ እና ብሩህ ቆዳ በጥቂት ቀናት ውስጥ ያላብሳል!
አጠቃቀሙ ቀላል እና ምቹ
Steam ቦታዎች መሄድ ሳይጠበቅቦት በቤትዎ የፊትዎን ቆዳ ውበት ይጠብቁ
በተጨማሪም በጉንፋን በሳይነስ እና በጉሮሮ ድርቀት ምክንያት የሚከሰቱ የአተነፋፈስ ችግሮችን የሚያስተካክል
በ 0911290373 ወይም
በ 0926755316
ይደውሉልን ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን።
ዋጋ:- 1,400 birr
942 viewsedited 08:43
2022-08-29 10:35:31
Channel photo updated
07:35
2022-08-29 08:57:36
Have a beautiful Monday.
1.5K viewsedited 05:57
2022-08-29 08:33:44
1.4K views05:33
2022-08-29 08:30:06
ልፋት የለሽ ተፈጥሮአዊ የሚያስመስሉ ቁጥር ኣንድ Make-Up መቀቢያ ብሩሾች በተመጣጣኝ ዋጋ
"24Pcs Makeup Applicator"
ለፋውንዴሽን
ለEye shadow
ለpowder
እንዲሁም የተለያዩ ውበት መጠበቂያዎችን በአግባቡ አዳርሶ ለመቀባት የሚያስችሉ 24 የተለያዩ ብሩሾች
ረጅም ጊዜ እንዲያገለግሉ ተደርገው የተሰሩ
Make-up ለመቀባት የሚፈጀውን ጊዜ በግማሽ የሚቀንሱ
ማስቀመጫ ተጣጣፊ ሌዘር ቦርሳ ኣለው
አሁኑኑ ደውለው በማዘዝ ማግኘት ይችላሉ
Free Delivery
ዋጋ:- 1,600 birr
0911290373 ወይም
0926755316
#NewArrival #Beautyproducts #24pcsBrush
#SparklingFace
1.4K viewsedited 05:30
2022-08-27 07:41:10
ከዛሬ ጀምሮ ንብረትዎን በቀን 24 ሰዓት በአመት 365 ቀን በርካሽ ከሌብነት 100% ነፃ ማድረግ ይችላሉ!
መፍትሄው
ፌሩዝ ሌባ መጠበቂያ አላርም ነው
ፌሩዝ በበር እና መስኮት ላይ
የሚገጠም ሌብነት መከላከያ ንብረትዎን ለመዝረፍ ሚደረግ ማንኛውም አይነት ሙከራ ያከሽፋል
ለ ንግድ ቤቶች
ለሱቆች
አይነት መኖሪያ ቤቶች
ለመግጠም ቀላል ፡ መብራት ፣ የኤክትሪክ ገመድ ፣ኢንተርኔት ተጨማሪ ቁሳቁስ አያስፈልገውም
ያለምንም መቆራረጥ ለ 3 አመት የሚያገለግል ባትሪ የተገጠመለት
በ 0911290373 እና
በ 0926755316 በመደወል ከደጃፍዎ እናድርስልዎ!
ዋጋ :- 950 ብር
1.9K viewsedited 04:41
2022-08-25 15:18:40
2.4K views12:18
2022-08-25 15:17:12
ተንቀሳቃሽ እስቲም ሞዴል
ስቲም ለመግባት ስቲም ቤት መፈለግ ፣ ወረፋ መጠበቅ ቀረ!!
በስራ የዛለ ሰውነትዎን በፈለጉት ስዓት በቤትዎ በተንቀሳቃሽ ስቲም ፈታ ያድርጉት!!
በቤትዎ በትንሽ ቦታ ላይ የሚቀመጥ
* ጠቀሜታው
በጭንቀት ለተወጠረ ሰውነት፤
የተሳሰረ ሰውነት ፈታ ያደርጋል፤
ለቆዳ ጥራት እና ጤንነት፤
ስብ ለማቃጠል ፤
የደም ዝውውር ለማስተካከል ፤
ምርጥ ፣ አስተማማኝ ፣ ለእርስዎም ለቤተሰብዎም እጅግ አስፈላጊ
የ 1 ዓመት ዋስትና ያለው።
ዋጋ :- 7,400 ብር
ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን
0911290373
0926755316 ይደውሉ
2.2K viewsedited 12:17
2022-08-24 15:27:03
ተንቀሳቃሽ ሻወር
አዲስ ሞዴል2021
Portable Shower with Pump
ቻርጅ ተደርጎ የተጠራቀመ ውሃን ከባልዲ ወይም ከገንዳ ውስጥ እየሳበ ሻወር የሚያፈስ አስገራሚ ማሽን
በቻርጅ የሚሰራ ኤሌክትሪክ በሌለበት ስፍራ የሚያገለገሉበት
በአንድ ቻርጅ ከ4 - 6 ሰው (ሙሉ ቤተሰብዎን) የሚያስታጥብ
አስተማማኝ የውሀ ግፊት ያለው
ቀላል እና ተጣጣፊ ስለሆነ የፈለጉት ቦታ ይዘውት ሄደው ሻወር ማድረግ ይችላሉ
ለኮንዶሚኒየም እና የውሀ እጥረት ላለባቸው ቦታዎች ውሃ ሳያባክኑ እንደፈለጉ የሚታጠቡበት
ማንጠልጠያና ግድግዳ ላይ መለጠፊያ ስላለው ሲታጠቡ በምቾት ከእጅ ሳይዙት መታጠብ ይችላሉ
ዋጋ 2,900 birr
#FreeDelivery
በ 0926755316 ደውለው
2.3K viewsedited 12:27
2022-08-23 13:10:32
2.4K views10:10