ተንቀሳቃሽ እስቲም ሞዴል ስቲም ለመግባት ስቲም ቤት መፈለግ ፣ ወረፋ መጠበቅ ቀረ!! በስራ የዛለ ሰውነትዎን በፈለጉት ስዓት በቤትዎ በተንቀሳቃሽ ስቲም ፈታ ያድርጉት!! በቤትዎ በትንሽ ቦታ ላይ የሚቀመጥ * ጠቀሜታው በጭንቀት ለተወጠረ ሰውነት፤ የተሳሰረ ሰውነት ፈታ ያደርጋል፤ ለቆዳ ጥራት እና ጤንነት፤ ስብ ለማቃጠል ፤ የደም ዝውውር ለማስተካከል ፤ ምርጥ ፣ አስተማማኝ ፣ ለእርስዎም ለቤተሰብዎም እጅግ አስፈላጊ የ 1 ዓመት ዋስትና ያለው። ዋጋ :- 7,400 ብር ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን 0911290373 0926755316 ይደውሉ 2.2K viewsedited 12:17