Get Mystery Box with random crypto!

ምሳሌ Missale ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ missalez — ምሳሌ Missale ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ missalez — ምሳሌ Missale ™
የሰርጥ አድራሻ: @missalez
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.20K
የሰርጥ መግለጫ

ኑሮዎን የሚያቀሉ የህጻናት፣ የማዕድ ቤት፣ የውበት፣ የስፖርት፣ የመኪና፣ ኤሌክትሮኒክስ ..... ደረጃቸውን የጠበቁ እቃዎች ከምሳሌ ያገኛሉ
ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ
ስልክ :-0911290373
:-0926755316
DM :- @yonijoy
Fb https://www.facebook.com/Misaletube/

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-06-04 08:49:52
1.2K viewsedited  05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 08:49:40
1.2K views05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 09:47:25
Pop Up Privacy Tent/ ተንቀሳቃሽ የሻወር ድንኳን

ለ ሻወር ቤት ፣ ልብስ መቀየርያ ፣ ፎቶግራፍ ሞዴሊንግ( መስክ) ፣ ካምፕ እና ለሌሎችም አገልግልቶች የሚሆን ተጣጣፊ ድንኳን

በጉዞ/Trip ወቅት ጫካ ውስጥ ፣ ተራሮች ላይ እና መናፈሻዎች አካባቢ የሚጠቀሙበት ደረጃውን የጠበቀ

ቀላል ክብደት ያለው ፣ ንፁህ አየር የሚያስገባ መስኮት የተገጠመለት

ለህፃናት መጫወቻነት የሚያገለግል እና ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ

የማይበላሽ ሁለት ዚፕ ያለው በር የተሰራለት

የማያቃጥል ከ Nylon የተሰራ ሽፋን ያለው

UV ጨረር የሚከላከል እና ከመሬት ጋር የሚያያይዝ የማይዝግ ጠንካራ ብረት ያለው

Waterproof መሆኑ በዝናብ ወቅትም መጠቀም ያስችላል!!

0911290373
                         0926755316

 ኣዳራሻ:- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ
1.4K viewsedited  06:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 15:15:43
ተንቀሳቃሽ ሻወር

አዲስ ሞዴል

Portable Shower with Pump

ቻርጅ ተደርጎ የተጠራቀመ ውሃን ከባልዲ ወይም ከገንዳ ውስጥ እየሳበ ሻወር የሚያፈስ አስገራሚ ማሽን

በቻርጅ የሚሰራ ኤሌክትሪክ በሌለበት ስፍራ የሚያገለገሉበት

በአንድ ቻርጅ ከ4 - 6 ሰው (ሙሉ ቤተሰብዎን) የሚያስታጥብ

አስተማማኝ የውሀ ግፊት ያለው

ቀላል እና ተጣጣፊ ስለሆነ የፈለጉት ቦታ ይዘውት ሄደው ሻወር ማድረግ ይችላሉ

ለኮንዶሚኒየም እና የውሀ እጥረት ላለባቸው ቦታዎች ውሃ ሳያባክኑ እንደፈለጉ የሚታጠቡበት

ማንጠልጠያና ግድግዳ ላይ መለጠፊያ ስላለው ሲታጠቡ በምቾት ከእጅ ሳይዙት መታጠብ ይችላሉ

ዋጋ :- 4,700 birr

በ 0926755316 ደውለው


ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ቡና ባንክ ፊትለፊት

Limited stock
1.5K viewsedited  12:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 09:26:37
በክረምት ወቅት ገና ከሰል እየተቀጣጠለ ሳለ ሳሎንዎን እና መኝታ ቤትዎን ያለምንም ልፋት በሙቀት ምቾት የሚሞላ ዘመናዊ አየር ማሞቂያ

GEEPAS QUARTZ HEATER
  Awarded Super brands

ከቦታ ቦታ ተንቀሳቃሽ፡ በቀላሉ በማንኛውም ቦታ ሊጠቀሙበት የሚችል ማሞቂያ >ለእቤት >ለቢሮ

ሙቀት መጠን መቆጣጠር የሚያስችል : ሁለት የግል ማብሪያ ማጥፊያ ያላቸው ሙቀት አመንጪ አምፖሎች ያሉት


ለደህንነትዎ ታስቦ የተመረተ
ድንገት ቢወድቅ አደጋ ሳያስከትል በራሱ የሚያጠፋ
(Safety tip over switch
)
ሙቀት ማመንጫው መከላከያ መረብ ያለው(Safety mesh grill)

0911290373
0926755316

ዋጋ:- 4,600 ብር

ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ቡና ባንክ ፊትለፊት

Limited stock
1.5K viewsedited  06:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 09:46:32
1.7K views06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 09:40:48
                 Exercise Glove


ስፖርት ሲሰሩ በምቾት ለመስራት የሚረዳ

እጅን ከመላላጥ የሚጠብቅ

ደረጃውን የጠበቀ Made in usa


ዋጋ 1200 ብር


0926755316
0911290373


ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ቡና ባንክ ፊትለፊት    
1.6K views06:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-31 06:21:58
NEW ARRIVAL

                      PUSHUP STAND BOARD

የእጅ ፣ የደረት ፣ የትከሻ ፣ የጀርባ ስፓርቶች የሚሰሩበት
(Biceps,Triceps,Chest & Shoulder workouts)

የላይኛውን የሰውነታችንን ክፍል በአጭር ጊዜ ለመለወጥ በቀዳሚነት የሚመርጡት

16 ዓይነት አቅጣጫ እየቀያየሩ በመስራት ያማረ የሰውነት ቅረፅ ካማረ ቁመና ጋር ይላበሱ

ተጣጣፊ መሆኗ የፈለጉበት ይዘው ለመንቀሳቀስ ያመቻል

     ዋጋ: 2,300 birr

ለማዘዝ :- 0926755316
           :- 0911290373 ይደውሉ

ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ቡና ባንክ ፊትለፊት 
   
https://t.me/Missalez
1.8K viewsedited  03:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-30 07:33:31
በሁሉም ስፍራ የሚያገለግሉ ምቹ ተጣጣፊ ዱካዎች

Retractable Stools

ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ እጅግ ቀላል

በቤት ቢሮ በትምህርት ቤት በጉዞ ወቅቶች የሚያገለግሉ

እስከ 350ኪግ የሚሸከም

ምቹ

በቅጽበት የሚታጠፍ የሚዘረጋ

ጠንካራና አስተማማኝ ስሪት

         CH02=1,500  birr
ዋጋ :- CH03=1,900 birr

0926755316
0911290373

ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ቡና ባንክ ፊትለፊት    

#Durable&Sturdy #Loadupto400LBS #Lightweight #Portable #ConvenientSeating
1.9K views04:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-29 10:10:51
CHESS

High Class Chess Set


ዋጋ :- 1,700 birr


0911290373
0926755316


ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ቡና ባንክ ፊትለፊት

        

                     

           
2.0K views07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ