Get Mystery Box with random crypto!

ምሳሌ Missale ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ missalez — ምሳሌ Missale ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ missalez — ምሳሌ Missale ™
የሰርጥ አድራሻ: @missalez
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.20K
የሰርጥ መግለጫ

ኑሮዎን የሚያቀሉ የህጻናት፣ የማዕድ ቤት፣ የውበት፣ የስፖርት፣ የመኪና፣ ኤሌክትሮኒክስ ..... ደረጃቸውን የጠበቁ እቃዎች ከምሳሌ ያገኛሉ
ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ
ስልክ :-0911290373
:-0926755316
DM :- @yonijoy
Fb https://www.facebook.com/Misaletube/

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-05-20 08:42:28
መኪናዎ ውስጥ ሆነው ቡና 
ሻይ አልያም ሞቅ ያለ ነገር ያስፈልጎታል


Stainless Steel Electric Car Mug
                         

በመኪና ሞጅሌተር የሚሰራ ለሁሉም አይነት መኪና የሚሆን እቃ አቅርበንሎታል

በረጅም ጉዞ ላይ ለመጠቀም አመቺ የሆነ

ንፁህ የሆነ እና በፍፁም የማይዝግ

ለረጅም ሰዓታት ሳያቀዘቅዝ የሚያቆይ

ለአያያዝ አመቺ ተደርጎ የተሰራ

ዋጋ:900 birr

ያሉበት ድረስ እናመጣለን

          𝐂𝐀𝐋𝐋 𝐓𝐄𝐗𝐓     
                        0926755316
0911290373

◤ ◢◤◢◤ ◢◤◢◤𝘿𝙍𝙄𝙑𝙀 𝑠𝑎𝑓𝑒.
692 viewsedited  05:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 08:41:29
ለመኪናዎ ውስጣዊ ውበት ማሳመርያ የሚሆን እጅግ ማራኪ እቃ

Car Air Conditioner Outlet  Decorative የመኪና አየር መቆጣጠሪያ ማስዋብያ

የመኪናዎ ውስጣዊ ክፍል የበለጠ ቆንጆ እንዲሆን ያድርጉ!!
        

በተለያየ የከለር ምርጫ የቀረበ እና በቀላሉ በመቀስ በመቆራረጥ ለፈለጉበት Air Conditioner Outlet ቦታ መግጠም ይቻላል።

ጠንካራ ከሆነ PVC የተሰራ ስለሆነ ለረጅም ጊዚ ሳይሰበር ፣ ሳይዝግ እና ቀለሙ ሳይለቅ ያስጠቅማል።
  
      የመኪናዎን  ገጽታ ማራኪ ያድርጉ!!

ዋጋ: 10pcs/ 750 ብር

ይዘዙን ያሉበት በፍጥነት እናደርሳለን


ስልክ:- 0926755316
0911290373

ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ቡና ባንክ ፊትለፊት
632 viewsedited  05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 08:56:16
2 in 1 Selfie Stick Tripod with light

ያለማንም ሰው እርዳታ ፎቶ እና ቪድዮ የሚቀርፁበትን Selfie Stick

ከ ስልክ ወይንም ካሜራ ጋር ያለ ገመድ በ Bluetooth የሚገናኝ

ለቀጥታ ስርጭት/Live Videos የሚመረጥ

360 degree እንዲዞር ዲዛይን የተደረገ

ቪዲዮ ጥራት እንዲኖረው የራሱ መብራት ያለው


ዋጋ: 1,100 birr

ይዘዙን ያሉበት በፍጥነት እናደርሳለን!!

0911290373
                         0926755316        

ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ቡና ባንክ ፊትለፊት
1.1K viewsedited  05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 11:12:10
የራሱ ፓወር ባንክ ያለው ገመድ አልባ ኢርፎን(HiFi)

ኣዲስ ሞዴል

ስፖርት ሲሰሩ ‍️ በትራንስፖርት ሲሄዱ ዋክ ሲያደርጉ የሚወድዱትን ሙዚቃ የሚያደምጡበት ሲደወልልዎ ደግሞ በቀላሉ ስልክ የሚያነጋግሩበት

የድምጽ ለመቆጣጠር ስልክ ለማንሳትና ሙዚቃ ለመቀያየር ቁልፍ ያለው(Touch control)

እርጥበት መከላከያ ያለው(ከዝናብ እና ከላብ)

ለመጨረሻ ጊዜ የሚገዙት አስተማማኝ ኢርፎን

Transmission distance: 10M

በ 0926755316
በ 0911290373
ደውለው ይዘዙን !

ዋጋ:- 1,700 birr

ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ቡና ባንክ ፊትለፊት

#Wireless #Handsfree #LEDDisplay #Touchcontrol #Powerbank
#Ultrasmall  #Fastcharging
1.4K views08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 09:50:45
Modio Magnetic Stereo Wireless Headphone
       
HD - fi sounds quality 

Long lasting battery

Comfortable to wear

Hands - free calls

Wireless 5.3
  
Play time 15 hours

ስፖርት ሲሰሩ ‍️ በትራንስፖርት ሲሄዱ ዋክ ሲያደርጉ የሚወድዱትን ሙዚቃ የሚያደምጡበት ሲደወልልዎ ደግሞ በቀላሉ ስልክ የሚያነጋግሩበት

ዋጋ:  1,200 birr

ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ቡና ባንክ ፊትለፊት


          𝐂𝐀𝐋𝐋 𝐓𝐄𝐗𝐓     
                        0926755316
0911290373

#Handfree #HDsound #Securefit
1.2K viewsedited  06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 09:51:12
አነስተኛ የልብስ እና የጫማ  ማጠቢያ ማሽን

√ ለቲሸርት: ለጂንስ : ለሹራብ:ለአንሶላ ፣ጫማ

በጠቅላላው እስከ 2.5 kg የሚመዝን ልብስ በአንድ ጊዜ ማጠብ የሚችል

በተጨማሪም ጫማ ማጠቢያ ቡሩሽ ያለው

የራሱ መጭመቂያ ያለው

አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ( ሀይል ቆጣቢ)
ከቦታ ቦታ
በቀላሉ ተንቀሳቃሽ፡ በጠባብ ቦታ መቀመጥ የሚችል

ከሁለት ዓመት ዋስትና ጋር ዋጋ:- 11,400 birr

ደውለው ይዘዙን ያሉበት ቦታ ድረስ እናደርሳለን 0926755316
0911290373

ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ቡና ባንክ ፊትለፊት
1.5K viewsedited  06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-16 15:13:57
764 views12:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-16 15:13:40
ልጅዎ የማይደገሙ የልጅነት ማስታወሻዎችን የሚቀርጽበት አዲስ ካሜራ

Children's Digital Camera

ፎቶ የሚያነሳ ቪዲዮ የሚቀርጽ በቻርጅ የሚሰራ የልጆች ዲጂታል ካሜራ

ከኮምፒውተር ጋር ተገናኝቶ ቪዲዮዎችን የሚያጋራ

ሜሞሪ ካርድ የሚይዝ

Color :- pink & blue

Limited stock

ዋጋ :- 1,800 birr

በ 0926755316
በ 0911290373

ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ቡና ባንክ ፊትለፊት
740 viewsedited  12:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-16 11:12:55
  400 in 1 SUP Game Box

ለህፃናት የሚሆን ለ Game መጫወቻነት የሚያገለግል ዘመናዊ እቃ

TV System መጠቀም የሚያስችል እና በትልቅ Screen መጠቀም የሚያስችል

በአንድ ጊዜ ቻርጅ ከ 6 ሰዓታት በላይ የሚያስጠቅም

ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ እና ለመያዝ የሚመች ቀላል ክብደት ያለው


400  የሚሆኑ Games የተጫንበት

ለልጆች የልደት በአል የሚያደምቅ ስጦታ ከከፍተኛ የምስል ጥራት ጋር


ዋጋ:  1,700 birr

ይዘዙን ያሉበት በፍጥነት እናደርሳለን!!

0911290373
                         0926755316
            
አድራሻ :- 22 ጎላጎል ህንፃ አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ከቡና ባንክ ፊትለፊት
871 viewsedited  08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-16 11:12:35
818 views08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ