Get Mystery Box with random crypto!

ተንቀሳቃሽ ሻወር አዲስ ሞዴል2021 Portable Shower with Pump ቻ | ምሳሌ Missale ™

ተንቀሳቃሽ ሻወር

አዲስ ሞዴል2021

Portable Shower with Pump

ቻርጅ ተደርጎ የተጠራቀመ ውሃን ከባልዲ ወይም ከገንዳ ውስጥ እየሳበ ሻወር የሚያፈስ አስገራሚ ማሽን

በቻርጅ የሚሰራ ኤሌክትሪክ በሌለበት ስፍራ የሚያገለገሉበት

በአንድ ቻርጅ ከ4 - 6 ሰው (ሙሉ ቤተሰብዎን) የሚያስታጥብ

አስተማማኝ የውሀ ግፊት ያለው

ቀላል እና ተጣጣፊ ስለሆነ የፈለጉት ቦታ ይዘውት ሄደው ሻወር ማድረግ ይችላሉ

ለኮንዶሚኒየም እና የውሀ እጥረት ላለባቸው ቦታዎች ውሃ ሳያባክኑ እንደፈለጉ የሚታጠቡበት

ማንጠልጠያና ግድግዳ ላይ መለጠፊያ ስላለው ሲታጠቡ በምቾት ከእጅ ሳይዙት መታጠብ ይችላሉ

ዋጋ 2,900 birr

#FreeDelivery

በ 0926755316 ደውለው