Get Mystery Box with random crypto!

𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗔𝗠𝗔𝗭𝗢𝗡 𝗦𝗧𝗢𝗥𝗘 🇪🇹🛒

የቴሌግራም ቻናል አርማ merejaet — 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗔𝗠𝗔𝗭𝗢𝗡 𝗦𝗧𝗢𝗥𝗘 🇪🇹🛒 𝗘
የቴሌግራም ቻናል አርማ merejaet — 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗔𝗠𝗔𝗭𝗢𝗡 𝗦𝗧𝗢𝗥𝗘 🇪🇹🛒
የሰርጥ አድራሻ: @merejaet
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 7.03K
የሰርጥ መግለጫ

የተማሪዎች ድምፅ!
¤ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች 🗣
¤ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች 🗣
¤ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች 🗣
¤በአጠቃላይ ለመላው የኢትዮጵያ ተማሪዎች የመረጃ ምንጭ
🔥 ማስታወቂያ ለማስነገር
እንዲሁም ሌሎችም!
#StayHome
#WashYourHands
2020/2013©

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2021-02-09 12:17:21
የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መግቢያ የካቲት 15 እና 16 ፤ ሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ የሆናቹህ ደግሞ መጋቢት 02 እና 03 ተብላቹሃል!

@MEREJAET @MEREJAETHIO_BOT #SHARE
5.2K views09:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-08 18:54:24
በሀገር አቀፍ ደረጃ የ12ተኛ ክፋል የመፈተኛ ታብሌቶች ግዥ ተፈፅሞ ትምህርት ቤቶች ላይ ከደረሰ በኋላ 2 ሳምንት የመለማመጃ ጊዜ እንደሚሰጥ እና ለዚህም ለተማሪዎች የICT ባለሙያዎች እገዛ እንደሚያደርጉላቸው ተገለፀ።

ፈተናው በኦንላይን የሚሰጥ ከመሆኑ ጋር በተያያዘ የዲሽ ተከላ ስራ መሰራቱን፣ በመብራት መጥፋት ፈተና እንዳይቋረጥ አስተማማኝ ጄኔሬተር መዘጋጁቱን ፣ የፈተና መፈተኛ ክፍሎች መብራታቸው በትክክል መስራቱን እና ለፈተናው ዝግጁ መሆናቸው ተገልጿል።

ፈተናው በተለያዩ ምክንያቶች ወቅቱን ጠብቆ ባለመሰጠቱ በተማሪዎች ላይ መዘናጋት እና የስነ ልቦና ጫና ማሳደሩን እና ተማሪዎች ከዚህ ስሜት ውስጥ ወጥተው ከትምህርት ቤት ሳይርቁ ዝግጅት እያደረጉ እንዲቆዩ መልዕክት ተላልፏል።

@MEREJAET @MEREJAETHIO_BOT #SHARE
5.1K views15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-08 17:03:40
12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና እስካሁን የሚሰጥበት ቀን ባይታወቅም ክልሎች ፣ ዞኖች ፣ ወረዳዎች ለፈተናው ዝግጅት እያደረጉ ነው።

በተለይ ፈተናው በሚሰጥበት ወቅት እክል እንዳይፈጠር ከወዲሁ ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነ ይሰማል።

ለአብነትም በአማራ ክልል የመቅደላ ወረዳ ትምህርት ፅ/ቤት የ12ኛ ክፍል ፈተና ያለምንም ችግር ለማጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት እያደረገ እንደሆነ ዛሬ አሳውቋል።

ፈተናው በኦንላይን የሚሰጥ ከመሆኑ ጋር በተያያዘ የወረዳው ፅ/ቤት የዲሽ ተከላ ስራ መሰራቱን፣ በመብራት መጥፋት ፈተና እንዳይቋረጥ አስተማማኝ ጄኔሬተር መዘጋጁቱን ፣ የፈተና መፈተኛ ክፍሎች መብራታቸው በትክክል መስራቱን እንዳረጋገጠ እና ለፈተናው ዝግጁ መሆኑን ገልጿል።

ትምህርት ፅ/ቤቱ ፈተናው በተለያዩ ምክንያቶች ወቅቱን ጠብቆ ባለመሰጠቱ በተማሪዎች ላይ መዘናጋት እና የስነ ልቦና ጫና ማሳደሩን ገልፆ ተማሪዎች ከዚህ ስሜት ውስጥ ወጥተው ከትምህርት ቤት ሳይርቁ ዝግጅት እያደረጉ እንዲቆዩ መልዕክት አስተላልፏል።

በሀገር አቀፍ ደረጃ የመፈተኛ ታብሌቶች ግዥ ተፈፅሞ ት/ቤቶች ላይ ከደረሰ በሗላ 2 ሳምንት የመለማመጃ ጊዜ እንደሚሰጥ እና ለዚህም ለተማሪዎች የICT ባለሙያዎች እገዛ እንድሚያደርጉላቸው ተገልጿል።

@MEREJAET @MEREJAETHIO_BOT #SHARE
4.8K views14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-07 22:13:28
ለሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ:-

እንደምታወቁት የ2012 ተመራቂ የሆናችሁ ለጊቢያችን ተማሪዎች የምረቃት ቀን የካቲት 20/2013 እንደሁነ የታወቅ ስሆን፣ በአሁን ጊዜ አሉባልታ የሆነ መረጃዎች በተማሪው ዘንድ እየተሰራጨ መሆኑን እና በሀሰተኛ ወሬ ቀኑ ተቀንሰው በ13/06/2013 ሆነዋል ተብለው እየተነገረ ያለ ስለሆን፣ የተባለ ያለው መረጃ ሀሰት መሆኑን ተገንዝባችሁ እና ምንም አይነት የቀን ለውጥ እንደለሌ እንድታወቁ እናሳውቃለን።

@MEREJAET @MEREJAETHIO_BOT #SHARE
4.9K views19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-07 10:15:27 #G12

የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የአመቱ ካላንደር ስለተበላሸ ሜድስን የምትመርጡ ተማሪዎች 1 አመት ይጨመርባቹኃል ተብሏል::

@MEREJAET @MEREJAETHIO_BOT #SHARE
5.7K viewsedited  07:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-06 23:43:34 የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና የታብሌት አጠቃቀም የትኩረት ነጥቦች፡-

1ኛ= ኦንላይን (Online) ፈተና ለመውሰድ በየክፍሉ ማገኘት የሚገቡ የፈተና መሳሪያዎች በክፍል ተማሪዎች ብዛት ልክ ታብሌት ኮምፒዮተር , በየክፍሉ አንድ ላብቶኘ , ሶኬት, ቻርጀር, ጀኔሬተር(መብራት) ወዘተ ናቸው፡፡

2ኛ= ተፈታኝ ተማሪዎች ለ2 ሳምንት ከ2009 ዓ,ም እስከ 2011 ዓ,ም የ12ኛክፍል ተማሪዎች በሀገር አቀፍ የተፈተኑትን ፈተና ጥያቄዎች በየት/ቤታቸው ተገኝተው ይለማመደሉ፡፡ ግን ታብሌት ከት/ቤት ውጭ መውሰድ አይቻልም፡፡

3ኛ= ታብሌቱ በተለያዩ አሻራዎች ማለትም በ5 ጣቶች, በፊት ገፅ በጆሮና በአይን ከተማሪው ጋር ትውውቅ ያደረገ ስለሆነ ተማሪው ወደ ጎን ሲዞርና ሌላ ሠው ሲደረብ ታብሌቱ ይዘጋል፡፡ ስለዚህ ጥያቄ መስራት ስለማይቻል
በፍፁም ኩረጃን አያስተነግድም፡፡

4ኛ= ታብሌቱ የሚሠራው በዋይፋይ (Wi-Fi) በየክፍሉ በተዘረገው ሆኖ ቀጥታ አገር አቀፍ ማሰራጫ ጋር መረጃ ያስተላልፋል፡፡

5ኛ= ፈተናው አራትና ከዛ በላይ ኮድ ይኖረዋል፡፡

6ኛ= ዲሽ ሲተከል በነፃ ቦታ ወይም ዛፍና ተራራ የማይጋርድና ሲግናሎች
በቀለሉ የሚገቡበት መሆን አለበት፡፡ በተተከለው ዲሽ ብቻ ታብሌቱ ስለሚሠራ
ችግር እንዳይደርስ በአጥር አጥሮ በዘበኛ ማስጠበቅ አለበት፡፡ ዲሹ በቀጣይ ዲጂታል ቤተመፃህፍት አገልግሎት ስለሚሰጥና በቀጣይ ተማሪ ምዝገባ ከ9-12ኛ ክፍል ስለሚካሄድ የተሸሉ ተማሪዎችን ለመምረጥ ስለሚሰራ በጥንቃቄ መያዝ አለበት፡፡

7ኛ= ታብሌቱን ለተማሪዎች የሚያሰለጠኑ ባለሙያዎች በየት/ቤቱ ይመደበሉ፡፡

8ኛ= ፈተና ለሚያስፈፅሙ መ/ራንና ለሌሎች አካለት ስለ ቴክኖሎጂ አጠቃቀም አጨጭር ስልጠናዎች ይሠጣሉ፡፡

9ኛ= ፈተናው በኦን ላይን (online) መሰጠቱ ወጭ ከመቀነስ አኳያ በወረቀት
ግዥ, በቀለም ግዥ, ፈተና በጓጓዝ, በእርማት ወዘተ ከሚያወጠው ወጪ
በአምስት እጥፍ ያነሰ ነው፡፡

10ኛ= የፈተና ውጤቱን ለተማሪዎች ሞራል ካልሆነ ፈተና እንዳጨረሱ
መለፊያውን ውጤት ማወቅ ይቻላል፡፡ ግን በቀናት ልዩነት ውጤቱን እንዲየውቁ
ይደረገል፡፡

#SHARE

@MEREJAET @MEREJAETHIO_BOT #SHARE
6.0K viewsedited  20:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-06 23:26:57 ከተማሪዎች የተላከ:-

እውነት ለመናገር የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እውነታውን መጋፈጥ ፈርተናል:አንድ አመት እየተቃጠለብን እንደሆነ፤ታብሌቱ ወደ ሀገር እስኪገባ የሚጠፋው ግዜ ፤ ከታብሌቱ ጋር ለመላመድ በሀገር አቀፍ ደረጃ በጣም ግዜ እንደሚወስድ ፤ውጤት እስኪወጣ ምደባ እስኪለቀቅ የሚጠፋው ግዜ ፤ዩኒቨርስቲ ሄደን የሚደርስብንን ጫና መጋፈጥ ፈርተናል::24ሰዐት ሙሉ ፓለቲካ የሚነዙ የTV ቻናሎች አንዴም ትኩረታቸውን ወደዚህ ነገር አለማድረጋቸው፤ህዝቡም አብሮን ጫና አለማሳደሩ፤ ትምህርት ሚኒስቴርም ግልፅ ያልሆነ ነገር መናገሩ ተስፋችንን አጨልሟል:: ሰሚ ካለ ይስማን እባካችሁን ተባበሩን ድምፃችን ይሰማ

አስተያየት ላኩ @MEREJAETHIO_BOT

@MEREJAET
4.9K views20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-06 22:29:53 #G12

ታብሌቶቹ በቅርብ ቀናት የሚገቡ ቢሆን ኖሮ ትምህርት ሚኒስቴር ለትምህርት ቤቶች ተዘጋጁ የሚል ትዕዛዝ ሰጥቶ ሆይ ሆይታ ይበዛ ነበር::

የገባው

@MEREJAET @MEREJAETHIO_BOT #SHARE
4.8K views19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-06 22:13:14 የ2012 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከ2013 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ጋር አብረው ይፈተናሉ ተብሎ የሚናፈሰው ወሬ ሀሰት ነው::

የ2013 የ12 ክፍል ተማሪዎች ከ1ሚሊየን እንደሚበልጡ ተረስቶ ነው ከነሱ ጋር ይፈተኑ የሚባለው ::

@MEREJAET @MEREJAETHIO_BOT #SHARE
4.5K views19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-06 16:46:54
5.1K views13:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ