Get Mystery Box with random crypto!

ከተማሪዎች የተላከ:- እውነት ለመናገር የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እውነታውን መጋፈጥ ፈርተናል:አንድ | 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗔𝗠𝗔𝗭𝗢𝗡 𝗦𝗧𝗢𝗥𝗘 🇪🇹🛒

ከተማሪዎች የተላከ:-

እውነት ለመናገር የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እውነታውን መጋፈጥ ፈርተናል:አንድ አመት እየተቃጠለብን እንደሆነ፤ታብሌቱ ወደ ሀገር እስኪገባ የሚጠፋው ግዜ ፤ ከታብሌቱ ጋር ለመላመድ በሀገር አቀፍ ደረጃ በጣም ግዜ እንደሚወስድ ፤ውጤት እስኪወጣ ምደባ እስኪለቀቅ የሚጠፋው ግዜ ፤ዩኒቨርስቲ ሄደን የሚደርስብንን ጫና መጋፈጥ ፈርተናል::24ሰዐት ሙሉ ፓለቲካ የሚነዙ የTV ቻናሎች አንዴም ትኩረታቸውን ወደዚህ ነገር አለማድረጋቸው፤ህዝቡም አብሮን ጫና አለማሳደሩ፤ ትምህርት ሚኒስቴርም ግልፅ ያልሆነ ነገር መናገሩ ተስፋችንን አጨልሟል:: ሰሚ ካለ ይስማን እባካችሁን ተባበሩን ድምፃችን ይሰማ

አስተያየት ላኩ @MEREJAETHIO_BOT

@MEREJAET