Get Mystery Box with random crypto!

𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗔𝗠𝗔𝗭𝗢𝗡 𝗦𝗧𝗢𝗥𝗘 🇪🇹🛒

የቴሌግራም ቻናል አርማ merejaet — 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗔𝗠𝗔𝗭𝗢𝗡 𝗦𝗧𝗢𝗥𝗘 🇪🇹🛒 𝗘
የቴሌግራም ቻናል አርማ merejaet — 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗔𝗠𝗔𝗭𝗢𝗡 𝗦𝗧𝗢𝗥𝗘 🇪🇹🛒
የሰርጥ አድራሻ: @merejaet
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 7.03K
የሰርጥ መግለጫ

የተማሪዎች ድምፅ!
¤ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች 🗣
¤ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች 🗣
¤ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች 🗣
¤በአጠቃላይ ለመላው የኢትዮጵያ ተማሪዎች የመረጃ ምንጭ
🔥 ማስታወቂያ ለማስነገር
እንዲሁም ሌሎችም!
#StayHome
#WashYourHands
2020/2013©

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-16 09:51:47

የዛሬውን Jun 16, 3 Correct Score ለመግዛት እንደምታዩት 615$ ማለትም 36,900 ብር በ Paypal ለ Switzerland Fixed Match በ ኢሜል አድራሻቸው
millmaker16@gmail.com በኩል ገቢ አድርገናል ።

ጨዋታዎቹ እንደደረሱን ወድያው። 𝗦𝗽𝗼𝗿𝘁𝘆𝗕𝗲𝘁 𝐄𝐓 VVIP Post እናደርጋለን።

ከኛ በቀላሉ  ማሸነፍ የምትፈልጉ ሰዎች inbox አርጉን፦
@SportyBet_ET_Agent
@SportyBet_ET_Agent
407 views06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 09:41:07
ሰላም የ SportyBet Et ቤተሰቦች

Fixed ጨዋታ የምንገዛቸው Switzerland Fixed Match ለ ብዙ ቀናት Fixed ጨዋታ እንደማይኖር የገለጹልን ስለነበር ጨዋታዎች አልነበሩም ።

ለነበረው መስተጋጎል ይቅርታ እየጠየቅን ከዛሬ ጀምሮ እንደምንመለስ ስናበስራቹ በታላቅ ደስታ ነው ።

እስከዛው በትግስት ይጠብቁን
423 views06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 10:14:44
𝗦𝗽𝗼𝗿𝘁𝘆𝗕𝗲𝘁 𝐄𝐓

ለዚህ ነው ስራችን ግልፅ ነው ምንለው።

➠ አሁንም VVIP ማሸነፋን ቀጥሏል  ማየት ማመን ነው ።

➠ በየቀኑ እንደዚህ አይነት ጨዋታዎች አያምልጣችሁ።

➠ ታድያ ምን ይጠብቃሉ  ይቀላቀሉንና ገንዘብዎን በእጥፍ ያሳድጉ።
              
➠ ትናንት መድበው  አትራፊ ከነበሩት ውስጥ  መርጠን ወደናንተ አደረስን። ዛሬውኑ ተመዝግበው ባሻዎ ብር መድበው ትርፋማ ይሁኑ።

Satisfied customer thanks a lot

➠ የ VVIP ምዝገባ አሁንም እንደቀጠለ ነው

➥ ለመመዝገብ። @SportyBet_ET_Agent ። ላይ ያናግሩን
722 views07:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-04 13:35:46

𝗦𝗽𝗼𝗿𝘁𝘆𝗕𝗲𝘁 𝐄𝐓 VVIP ውስጥ እንደተለመደው እናንተን ድል በድል የሚይደርጉ የዛሬ 3 FIXED Correct Score post አርገናል!!

ጨዋታዎቹ በ Fixed Correct Score የ ብዙ አመት ልምድ ካላቸው Switzerland Fixed Match በ 615$ የተገዙ ናቸው,
ከኛ ጋር በቀላሉ  ማሸነፍ የምትፈልጉ ሰዎች inbox አርጉን

@SportyBet_ET_Agent
@SportyBet_ET_Agent
536 views10:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-12 21:34:30
የ2013 ዓ/ም ብሄራዊ ፈተና ተፈታኞች ጉዳይ ፦

የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በ2013 ዓ/ም መጨረሻ (ሰኔ አካባቢ) ፈተናቸውን እንዲወስዱ ለማድረግ ከወዲሁ ስራዎች እየተሰሩ ነው ተብሏል።

በ2012 ባች በታብሌቶች መዘግየት የቀረው የኦንላይ ፈተና የ2013 ዓ/ም ተፈታኞች ፈተናውን በኦንላይን እንዲወስዱ ለማድረግ እንደሚሰራ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

አጠቃላይ የ2013 ዓ/ም ተፈታኞች ወደ 800,000 ይሆናሉ።

ትምህርት ሚኒስቴር ለ74 ዓመታት ሲሰጥ የነበረውን የፈተና አሰጣጥ ሂደት በመቀየር ከ2012 ባች ጀምሮ በኦንላይ ለማስፈተን ጥረት ቢያደርግም ግዢ የተፈፀመባቸው 500 ሺህ ታብሌቶች በኮቪድ-19 ምክንያት ወደሀገር ባለመግባታቸው ሳይሳካ ቀርቷል፤ በ2013 ባች ግን ተግባራዊ ለማድረግ በሙሉ አቅሙ እንደሚሰራ አሳውቋል።

የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር በከፍተኛ ጫና የሚገኘውን የትምህርት ዘመን ከግምት ውስጥ አስገብቶ በ2013 ብሄራዊ ፈተና ላይ ችግር እንዳይገጥም ከወዲሁ እየሰራ እንደሚገኝ አሳውቋል።

@MEREJAET
2.8K views18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-11 14:49:12
በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል ፈተና ተፈታኞች ፈተናውን በዩኒቨርስቲዎች ውስጥ እንደሚወስዱ ተገለፀ!

የትምህርት ሚኒስቴር የ 2012ዓ.ም ሀገር አቀፍ ፈተናን በተመለከተ በዛሬው እለት መግለጫ ሰጥቷል፡፡በመግለጫውም በኦንላይን ሊሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መፈተኛ ታብሌቶች በግዜ ወደ ሀገር ውስጥ መግባት ባለመቻላቸው ፈተናውን በወረቀት ለመስጠት መወሰኑን ሚኒስትሩ ገልፀዋል፡፡የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ ( ፒ ኤች ዲ) በትግራይ ክልል የሚገኙ ከ12ሺ ህ በላይ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች በአካባቢው የትምህርት መሰረተ ልማቶች ሙሉ ለሙሉ በመውደማቸው ፈተናቸውን በአካባቢያቸው በሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ እንደሚወስዱ ገልፀዋል፡፡

በዚህም መሰረት ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ተፈታኞች በአካባቢያቸው በሚገኙ ትምህርት ቤቶች እና ትምህርት ቢሮዎች ሪፖርት እንዲያደርጉ ተጠይቋል፡፡በሚቀጥሉት ሳምንታትም ተፈታኞችን በክልሉ ወደሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የማጓጓዝ ስራች እንደሚሰሩ ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡ተፈታኞቹ ፈተናቸውን የሚወስዱባቸው ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትም መቀሌ ፣ አክሱም ፣ አዲግራት እና ራያ የኒቨርስቲዎች መሆናቸው ታውቋል፡፡
3.6K viewsedited  11:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-11 10:52:22
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀት እንደሚሰጥ ተገለፀ።

ትምህርት ሚኒስቴር በኦን ላይን ሊሰጥ የነበረውን የ2012ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በወረቀት እንደሚሰጥ አስታውቋል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ (ፒ ኤች ዲ) በኦንላይን ለመስጠት የታሰበው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በኮሮና ምክኒያት መፈተኛ ታብሌቶች በግዜ ወደ ሀገር ውስጥ መግባት ባለመቻላቸው ፈተናውን በወረቀት ለመስጠት መወሰኑን ገልፀዋል።

በዚህም መሰረት የ2012ዓ.ምሀገር አቀፍ ፈተና የካቲት 29, 2012ዓ.ም እንደሚሰጥ ሚኒስትሩ ገልፀዋል።

ከየካቲት 21-27,2013ዓ.ም ፈተናው እና የመልስ መስጫ ወረቀቶች ወደ ዞኖች እንደሚደርሱም በመግለጫው ላይ ተገልጿል።

የ2012ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በኦንላይን ለመስጠት ትምህርት ሚኒስቴር ዝግጅት ሲያደርግ መቆየቱ የሚታወስ ነው።

@MEREJAET @MEREJAETHIO_BOT #SHARE
4.0K viewsedited  07:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-11 10:39:25 የ12ኛ ክፍል ፈተና የካቲት 29 ይሰጣል።የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና የካቲት 29 ቀን እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።

ከየካቲት 22 እስከ 24 ቀን 2013 ዓ.ም የዲጂታል መታወቂያ ይሰራጫልም ብሏል።

የፈተናው ገለጻ የካቲት 26 ቀን ተካሂዶ ፈተናው ከየካቲት 29 እስከ መጋቢት 2 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥም ሚኒስቴሩ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል፡፡

በቀጥታ (ኦንላይን) ይሰጣል ተብሎ የነበረው ፈተና በወረቀት እንደሚሰጥም የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ገልጸዋል፡፡ (ኤፍ ቢ ሲ)

@MEREJAET @MEREJAETHIO_BOT #SHARE
3.7K viewsedited  07:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-10 13:07:50 ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለሀገር አቀፍ ፈተና የኦንላይን (Online) ምዝገባ ግብረ መልስ ከት/ሚ ስለተላካ ሁሉም ለፈተና የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በት/ቤታችሁ በመሄድ ሙሉ ስም, ID እና ሌሎች መረጃዎችን በአካል ተገኝታችሁ ማረጋገጥ ይቻላል፡፡

@MEREJAET @MEREJAETHIO_BOT #SHARE
4.8K views10:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-09 14:13:32 በዛሬው ዕለት ወደ መቀሌ ዩንቨርሲቲ በመሄድ ላይ የነበሩ ተማሪዎች የአንድ ሰዓት ተኩል አካባቢ መንገድ ሲቀራቸው ሄዋኒ የምትባል አነስተኛ ከተማ ላይ ማለፍ ባለመቻላቸው ለመቆም እንደተገደዱ በስልክ አሳውቀውናል ።

ተማሪዎቹ እንደገለፁልን ከሆነ በአሁኑ ሰዓት ከከተማዋ ምንም አይነት መኪና ማለፍ እንደማይችልና በርካታ የእርዳታ ተሳቢ መኪኖችም እንደቆሙ ነግረውናል ።

@MEREJAET @MEREJAETHIO_BOT #SHARE
5.3K views11:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ