Get Mystery Box with random crypto!

ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለሀገር አቀፍ ፈተና የኦንላይን (Online) ምዝገባ ግብረ መልስ ከት/ሚ | 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗔𝗠𝗔𝗭𝗢𝗡 𝗦𝗧𝗢𝗥𝗘 🇪🇹🛒

ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለሀገር አቀፍ ፈተና የኦንላይን (Online) ምዝገባ ግብረ መልስ ከት/ሚ ስለተላካ ሁሉም ለፈተና የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በት/ቤታችሁ በመሄድ ሙሉ ስም, ID እና ሌሎች መረጃዎችን በአካል ተገኝታችሁ ማረጋገጥ ይቻላል፡፡

@MEREJAET @MEREJAETHIO_BOT #SHARE