Get Mystery Box with random crypto!

በዛሬው ዕለት ወደ መቀሌ ዩንቨርሲቲ በመሄድ ላይ የነበሩ ተማሪዎች የአንድ ሰዓት ተኩል አካባቢ መን | 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗔𝗠𝗔𝗭𝗢𝗡 𝗦𝗧𝗢𝗥𝗘 🇪🇹🛒

በዛሬው ዕለት ወደ መቀሌ ዩንቨርሲቲ በመሄድ ላይ የነበሩ ተማሪዎች የአንድ ሰዓት ተኩል አካባቢ መንገድ ሲቀራቸው ሄዋኒ የምትባል አነስተኛ ከተማ ላይ ማለፍ ባለመቻላቸው ለመቆም እንደተገደዱ በስልክ አሳውቀውናል ።

ተማሪዎቹ እንደገለፁልን ከሆነ በአሁኑ ሰዓት ከከተማዋ ምንም አይነት መኪና ማለፍ እንደማይችልና በርካታ የእርዳታ ተሳቢ መኪኖችም እንደቆሙ ነግረውናል ።

@MEREJAET @MEREJAETHIO_BOT #SHARE