Get Mystery Box with random crypto!

𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗔𝗠𝗔𝗭𝗢𝗡 𝗦𝗧𝗢𝗥𝗘 🇪🇹🛒

የቴሌግራም ቻናል አርማ merejaet — 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗔𝗠𝗔𝗭𝗢𝗡 𝗦𝗧𝗢𝗥𝗘 🇪🇹🛒 𝗘
የቴሌግራም ቻናል አርማ merejaet — 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗔𝗠𝗔𝗭𝗢𝗡 𝗦𝗧𝗢𝗥𝗘 🇪🇹🛒
የሰርጥ አድራሻ: @merejaet
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 7.03K
የሰርጥ መግለጫ

የተማሪዎች ድምፅ!
¤ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች 🗣
¤ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች 🗣
¤ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች 🗣
¤በአጠቃላይ ለመላው የኢትዮጵያ ተማሪዎች የመረጃ ምንጭ
🔥 ማስታወቂያ ለማስነገር
እንዲሁም ሌሎችም!
#StayHome
#WashYourHands
2020/2013©

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2021-02-06 11:20:41 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የ2006,2008 እና የ2010 ፈተናዎችን በደንብ ስሩ ተብላችኋል::

@MEREJAET @MEREJAETHIO_BOT #SHARE
5.1K views08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-05 22:58:19 የደብረ ብርሐን ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አሁንም ቅሬታ አለን ይላሉ፡፡

አሁንም ሊስተካከልልን አልቻለም ዩኒቨርሲቲውን በተደጋጋሚ ጠይቀን ምንም መፍትሄ ልናገኝ አልቻልንም ለሁለተኛ ጊዜ ዛሬ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የዲፓርትመንት ምደባ ይፋ ሁኖ ነበር ነገር ግን አሁንም ምደባው ፍትሃዊ ያልሆነ ማለትም ውጤትን መሰረት ያደረገ አልነበረም።በሚያሳዝን ሁኔታ 2.5,3,2.2,2.8,3.3ያመጡ ተማሪዎች health science ገብተዋል በተቃራኒው 3.7,3.8,3.9,4,3.6ያመጡ ተማሪዎች ደግሞ ወደ animal science,agriculture,horticulture,geology ተመድበዋል በዚህ የተነሳ ተማሪው ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ነው።በናታችሁ ከቻላችሁ ለሚመለከተው አካል አድርሱል please አስራአራት እመት ለፍተን በዩኒቨርሲቲው ያሰራር ድክመት ሂወታችን ሊበላሽ ነው።እውነት ነው ምላችሁ በዚህ ሰአት በጣም ብዙ ተማሪ ሚያደርገው ጨንቆት ዶርሙን ዘግቶ እያለቀሰ ነው።

@MEREJAET @MEREJAETHIO_BOT #SHARE
5.1K views19:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-05 21:39:00 ለአንደኛ አመት ተማሪዎች:-

በአሁኑ ሰዐት የተለየዩ ዩኒቨርስቲዎች ለተማሪዎች ፊልድ እየሰጡ ሲሆን የፊልድ አሰጣጡ ግን ተማሪዎችን ደስተኛ እያደረገ አይደለም::

ልብ በሉ :- ፊልድ ስትመርጡ በፊልድ አሰጣጥ ሂደት ሙሉ ስራውን የሚሰራው ኮምፒውተር ነው::የመጀመሪያ ምርጫ ላይ የምታስቀምጡት ፊልድ ካላቹ ውጤት ጋር ተመጣጣኝ መሆን አለበት:: ከዛ ቡኃላ በሁለተኛ እና ሶስተኛ ቦታ ላይ የምታስቀምጧቸው ፊልዶች በአብዛኛውን ግዜ አይታዩም ignore ይደረጋሉ::ይሄ ዘዴ ሁሌም ያለ ነገር ነው:: ስለዚህም ከፍተኛ ውጤት የሚፈልግ ፊልድ መርጣቹ ያላቹ ውጤት ግን ዝቅተኛ ከሆነ የመጀመሪያ ምርጫቹ ሳይከበር ሁለተኛ ምርጫቹ ሳይታይ ignore ተደርጎ በሎተሪ መልክ የማታውቁት ፊልድ ውስጥ ትገባላችሁ::ይሄን አሰራር በMOSHE ለብዙ አመታት ሲተገበር የነበረ ነው::

@MEREJAET @MEREJAETHIO_BOT #SHARE
5.1K viewsedited  18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ