Get Mystery Box with random crypto!

የደብረ ብርሐን ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አሁንም ቅሬታ አለን ይላሉ፡፡ አሁንም ሊስተካከልልን አልቻለ | 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗔𝗠𝗔𝗭𝗢𝗡 𝗦𝗧𝗢𝗥𝗘 🇪🇹🛒

የደብረ ብርሐን ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አሁንም ቅሬታ አለን ይላሉ፡፡

አሁንም ሊስተካከልልን አልቻለም ዩኒቨርሲቲውን በተደጋጋሚ ጠይቀን ምንም መፍትሄ ልናገኝ አልቻልንም ለሁለተኛ ጊዜ ዛሬ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የዲፓርትመንት ምደባ ይፋ ሁኖ ነበር ነገር ግን አሁንም ምደባው ፍትሃዊ ያልሆነ ማለትም ውጤትን መሰረት ያደረገ አልነበረም።በሚያሳዝን ሁኔታ 2.5,3,2.2,2.8,3.3ያመጡ ተማሪዎች health science ገብተዋል በተቃራኒው 3.7,3.8,3.9,4,3.6ያመጡ ተማሪዎች ደግሞ ወደ animal science,agriculture,horticulture,geology ተመድበዋል በዚህ የተነሳ ተማሪው ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ነው።በናታችሁ ከቻላችሁ ለሚመለከተው አካል አድርሱል please አስራአራት እመት ለፍተን በዩኒቨርሲቲው ያሰራር ድክመት ሂወታችን ሊበላሽ ነው።እውነት ነው ምላችሁ በዚህ ሰአት በጣም ብዙ ተማሪ ሚያደርገው ጨንቆት ዶርሙን ዘግቶ እያለቀሰ ነው።

@MEREJAET @MEREJAETHIO_BOT #SHARE