Get Mystery Box with random crypto!

ለአንደኛ አመት ተማሪዎች:- በአሁኑ ሰዐት የተለየዩ ዩኒቨርስቲዎች ለተማሪዎች ፊልድ እየሰጡ ሲሆን | 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗔𝗠𝗔𝗭𝗢𝗡 𝗦𝗧𝗢𝗥𝗘 🇪🇹🛒

ለአንደኛ አመት ተማሪዎች:-

በአሁኑ ሰዐት የተለየዩ ዩኒቨርስቲዎች ለተማሪዎች ፊልድ እየሰጡ ሲሆን የፊልድ አሰጣጡ ግን ተማሪዎችን ደስተኛ እያደረገ አይደለም::

ልብ በሉ :- ፊልድ ስትመርጡ በፊልድ አሰጣጥ ሂደት ሙሉ ስራውን የሚሰራው ኮምፒውተር ነው::የመጀመሪያ ምርጫ ላይ የምታስቀምጡት ፊልድ ካላቹ ውጤት ጋር ተመጣጣኝ መሆን አለበት:: ከዛ ቡኃላ በሁለተኛ እና ሶስተኛ ቦታ ላይ የምታስቀምጧቸው ፊልዶች በአብዛኛውን ግዜ አይታዩም ignore ይደረጋሉ::ይሄ ዘዴ ሁሌም ያለ ነገር ነው:: ስለዚህም ከፍተኛ ውጤት የሚፈልግ ፊልድ መርጣቹ ያላቹ ውጤት ግን ዝቅተኛ ከሆነ የመጀመሪያ ምርጫቹ ሳይከበር ሁለተኛ ምርጫቹ ሳይታይ ignore ተደርጎ በሎተሪ መልክ የማታውቁት ፊልድ ውስጥ ትገባላችሁ::ይሄን አሰራር በMOSHE ለብዙ አመታት ሲተገበር የነበረ ነው::

@MEREJAET @MEREJAETHIO_BOT #SHARE