Get Mystery Box with random crypto!

በሀገር አቀፍ ደረጃ የ12ተኛ ክፋል የመፈተኛ ታብሌቶች ግዥ ተፈፅሞ ትምህርት ቤቶች ላይ ከደረሰ በ | 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗔𝗠𝗔𝗭𝗢𝗡 𝗦𝗧𝗢𝗥𝗘 🇪🇹🛒

በሀገር አቀፍ ደረጃ የ12ተኛ ክፋል የመፈተኛ ታብሌቶች ግዥ ተፈፅሞ ትምህርት ቤቶች ላይ ከደረሰ በኋላ 2 ሳምንት የመለማመጃ ጊዜ እንደሚሰጥ እና ለዚህም ለተማሪዎች የICT ባለሙያዎች እገዛ እንደሚያደርጉላቸው ተገለፀ።

ፈተናው በኦንላይን የሚሰጥ ከመሆኑ ጋር በተያያዘ የዲሽ ተከላ ስራ መሰራቱን፣ በመብራት መጥፋት ፈተና እንዳይቋረጥ አስተማማኝ ጄኔሬተር መዘጋጁቱን ፣ የፈተና መፈተኛ ክፍሎች መብራታቸው በትክክል መስራቱን እና ለፈተናው ዝግጁ መሆናቸው ተገልጿል።

ፈተናው በተለያዩ ምክንያቶች ወቅቱን ጠብቆ ባለመሰጠቱ በተማሪዎች ላይ መዘናጋት እና የስነ ልቦና ጫና ማሳደሩን እና ተማሪዎች ከዚህ ስሜት ውስጥ ወጥተው ከትምህርት ቤት ሳይርቁ ዝግጅት እያደረጉ እንዲቆዩ መልዕክት ተላልፏል።

@MEREJAET @MEREJAETHIO_BOT #SHARE