Get Mystery Box with random crypto!

ለሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ:- እንደምታወቁት የ2012 ተመራቂ የሆናችሁ ለጊቢያች | 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗔𝗠𝗔𝗭𝗢𝗡 𝗦𝗧𝗢𝗥𝗘 🇪🇹🛒

ለሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ:-

እንደምታወቁት የ2012 ተመራቂ የሆናችሁ ለጊቢያችን ተማሪዎች የምረቃት ቀን የካቲት 20/2013 እንደሁነ የታወቅ ስሆን፣ በአሁን ጊዜ አሉባልታ የሆነ መረጃዎች በተማሪው ዘንድ እየተሰራጨ መሆኑን እና በሀሰተኛ ወሬ ቀኑ ተቀንሰው በ13/06/2013 ሆነዋል ተብለው እየተነገረ ያለ ስለሆን፣ የተባለ ያለው መረጃ ሀሰት መሆኑን ተገንዝባችሁ እና ምንም አይነት የቀን ለውጥ እንደለሌ እንድታወቁ እናሳውቃለን።

@MEREJAET @MEREJAETHIO_BOT #SHARE